www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 264
Latest

በጎንደር ዩኒቨርስቲ ዩ-ቲዩብ እና ፌስ ቡክ ተዘጋ ;ኢንተርኔት መጠቀም በግቢው ውስጥ ተከልክሏል

By   /  October 2, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጎንደር ዩኒቨርስቲ á‹©-ቲዩብ እና ፌስ ቡክ ተዘጋ ;ኢንተርኔት መጠቀም በግቢው ውስጥ ተከልክሏል

ባለፈው ሳምንት በጎንደር ዩኒቨርስቲ የተከናወነውን ስብሰባ አስመልክቶ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በመንግስት ሃይሎች እና በዩኒቨርሲቲ መምህራን መካከል የተካሄደው ስብሰባ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመው ። “ግንቦት ሰባት እና ግንቦት ሃያ እኩል ሊታዩ ይገባል” ተባለ በሚል  ዜና መዘገባችን ይታወሳል ።ዛሬ በደረሰን መረጃ መሰረት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር በመላው የአካዳሚክ ማእከል ውስጥ የሚገኙትን የኢንተርኔት ኔትወርኮች ፌስ ቡክ እና á‹©-ቲዩብ እንዳይመለከቱ መዝጋታቸውን እየሚያመለክት የዜና ምንጫችን […]

Read More →
Latest

ተኩላዎችም የጫጩቶቹን እድሜ ለማስረዘም ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ፡፡

By   /  October 2, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ተኩላዎችም የጫጩቶቹን እድሜ ለማስረዘም ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ፡፡

“ምርጫ ግም አለ፡፡ አለም አቀፍ ሰላምም ታወጀ፣ ተኩላዎችም የጫጩቶቹን እድሜ ለማስረዘም ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ፡፡” ጆርጅ ኢሊየት “ኢህአዴጎ ኢህአዴጎ፤ ገና ትበላለህ ወተትና እርጎ፡፡” ኢህአዴግ ንዑስ ከበርቴ ከሚለው ከተሜው ይመንጭ  ወይም ከአርሶ አደሩ እርግጠኛ  አይደለሁም፡፡  ስነ-ቃሉ ተረት ተረት ሊመስል ይችላል፡፡ እውነታው ግን ወዲህ ይመስለኛል፡፡ “እናንተስ ማን ትመስሉ፡፡” የሚል መሰረታዊ ጥያቄን ያቀፈ መሆኑ ግን ጥርጥር የለውም፡፡ በሕዝብ  ጥቅም ስም […]

Read More →
Latest

ከቴዲ አፍሮ ሠርግ ጀርባ፣ …..እንባ እና ሳቅ

By   /  October 2, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከቴዲ አፍሮ ሠርግ ጀርባ፣ …..እንባ እና ሳቅ

ምንም ጣጣ ሣላበዛ፣ የወጌን ርዕሠ ጉዳይ ልንገራችሁ፤  በዕለተ ሀሙስ፣ መስከረም 17 ቀን 2005 á‹“.ም ስለተከበረው የመስቀል በዓል እንዳይመስላችሁ፤ በዚሁ ዕለት በሒልተን ሆቴል ስለተካሄደ የቴዲ ሠርግ ላወጋችሁ ነው፡፡ እናሣ ታዲያ፣ “ሠርግ የዘፋኝም ሆነ የንጉሥ ያው ሠርግ ነው፤ ባታወጋን ምን ሊቀርብን…” እንዳትሉኝማ – አደራ፡፡ እኔም ብሆን የታዋቂውን ዘፋኝ ሠርግ ከመነሻ እስከ መጨረሻ የመዘከር እቅድ የለኝም፡፡ ባይሆን፣ በሠርጉ ላይ በእቅድ […]

Read More →
Latest

የነፃነት ዘይቤ! በሰሎሞን ተሠማ ጂ.(semnaworeq)

By   /  October 2, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የነፃነት ዘይቤ! በሰሎሞን ተሠማ ጂ.(semnaworeq)

“ነፃ-አውጪ” ነን ባዮችና “የነፃነት ታጋዮች/ተጋዳላዬች” ናቸው የሚባሉት ወገኖች ቁጥር ቀላል አይደለም፡፡ ለአብነት ያህል እንኳን “ሕወሐት- ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ” (ወያኔ)፣ “ሕሐኤ- ሕዝባዊ ሐርነት ኤርትራ” (ሻዕቢያ)፣ “ኦነግ- የኦሮሞ ነፃነት ግንባር”፣ “ኦብነግ- የኦጋዴን ብሔራዊነፃነት ግንባር”፣ “ግ7ፍነን- የግንቦት 7፣ ለፍትሕና ለነፃነት ንቅናቄ”፣ “እኦነግ- የእስላማዊ ኦሮሚያነፃነት ግንባር (ጃራ)”፣ “አሕነግ- የአማራ ሕዝብ ነፃነት ግንባር” እና ከቅርብ ጊዜ ወዲህም “ነኢጦ- ነፃየኢትዮጵያዊያን ጦር” የሚባል እንቅስቃሴም ስለመኖሩም ተሰምቷል፡፡ ከወያኔ በስተቀር፣ ብዙዎቹ “በሽብርተኝነት” የተፈረጁ ድርጅቶች ናቸው፡፡ የብዙዎቹም […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ መሪዎችና የክብር ዲግሪዎቻቸው! በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

By   /  October 2, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ መሪዎችና የክብር ዲግሪዎቻቸው! በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

  (semnaworeq) ደስታ ተክለ ወልድ፣ “ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት” በተሰኘው ድንቅ መጽሐፋቸው “ክብር” የሚለውን ቃል እንዲህ ይፈቱታል፡፡ “የከበረ፣ የተሾመ፣ የተሸለመ፤ ባለማዕረግ፣ ታላቅ ሰው፣ ባለጠጋ፣ ከውርደት፣ ከድኽነት የራቀ፣ ችግር ደህና ሰንብት ያለ፡፡ ነገር ግን፣ ለክቡር፣በአእምሮ ለከበረ ጨዋ ሰው ኹሉ፣ የስም ቅጽል ይኾናል፡፡ “ይድረስ ለአቶ እከሌ” እንዲል ደብዳቤ ጸሐፊ፡፡” እያሉ ይተነትኑታል (ገጽ 636)፡፡ ከደስታ ተክለ ወልድ ብያኔ ውስጥ ሁለት ቁም ነገሮችን […]

Read More →
Latest

ይቅርታን ስለመጠየቅ ለግንቦት ሰባት እና ለአባሎቻቸው እንዲሁም ለማለዳ ታይምስ አንባቢያን

By   /  October 1, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይቅርታን ስለመጠየቅ ለግንቦት ሰባት እና ለአባሎቻቸው እንዲሁም ለማለዳ ታይምስ አንባቢያን

በግንቦት 7 ስም የተቋቋመ አዲስ ድርጅት በኢሜል አድራሻችን ተልኮ  በዌብሳይታችን ላይ ለጥፈነው ነበር ሆኖም ግን ከጀርባ ያለውን መልእክት የማሳሳቻ ሆኖ ስላገኘነው ለአንባቢዎቻችን ታላቅ ይቅርታን እንጠይቃለን። ለዚህም ጉዳይ የግንቦት ሰባት አስተዳደር ይህንን አስመልክቶ መግለጫ እንዲሰጥበት ጥያቄ እናቀርባለን ማንኛውም ሰው በግንቦት ሰባት ዲሞክራቲክ ብሎ የሚመጣ መልእክት ከደረሳችሁ የተሳሳተ ስለሆነ እንዳትቀበሉት ስንል መልእክታችንን እናቀርባለን

Read More →
Latest

Cambodian Broadcaster Sentenced to 20 Years

By   /  October 1, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Cambodian Broadcaster Sentenced to 20 Years

PHNOM PENH, Cambodia October 1, 2012 (AP) A Cambodian court has sentenced a dissident radio station owner to 20 years in prison on insurrection charges that critics claim are part of a political vendetta by the government. Judge Chaing Sinat of the Phnom Penh Municipal Court said 71-year-old Mam Sonando was convicted and sentenced Monday […]

Read More →
Latest

California Woman Valeria Alvarado Fatally Shot by Border Patrol Agent

By   /  October 1, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on California Woman Valeria Alvarado Fatally Shot by Border Patrol Agent

Border Patrol Death AUTO START: ON | OFF By REENA NINAN (@reenaninan) Sept. 30, 2012   Authorities are investigating the fatal shooting of a 32-year-old woman suburban San Diego after she allegedly hit a Border Patrol agent with her car. Investigators said Valeria Alvarado ran down the agent with her car as border patrol agents were in a Chula […]

Read More →
Latest

የ”ኢትዮጵያ” ደራሲዎች ማህበርና የሕወሓት እሰጥ አገባ/የፖስታ ቤት ምፀት

By   /  September 28, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የ”ኢትዮጵያ” ደራሲዎች ማህበርና የሕወሓት እሰጥ አገባ/የፖስታ ቤት ምፀት

የ‹‹ኢትዮጵያ›› ደራሲዎች ማህበር ከኢትዮጵያ ፖሰታ አገልግሎት ጋር በመተባበር የማስታወሻ ቴምብር ከተዘጋጀላቸው የአማርኛ ደራሲዎች ዝርዝር ዉስጥ የአፈ ቀይሳር አፈወርቅ ገ/የስ ስም ሳይ እንዴት ሊሆን ይችላል? ኢትዮጵያውያን ግራዚያኒ በአገሩ ሊሰራለት የታሰበውን ሃወልት እንድንቃወም በትጋት እያስታወሱን ባለበት ወቅት የራሳችን ገራዚያኒ አዚሁ ሃወልት እያሰራንለት ነው? እና ለምን የአማርኛ ቋንቋ ደራሲዎች ብቻ ተመረጡ? የሚል ጥያቄዎች ይዤ ማብራሪያ ለማግኘት ወደ <<ኢትዮጵያ>> […]

Read More →
Latest

የወደፊቱ፡ የዓለም ስጋትና የሀገራችን ሁኔታ ( ማተቤ መለሰ ተሰማ)

By   /  September 28, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የወደፊቱ፡ የዓለም ስጋትና የሀገራችን ሁኔታ ( ማተቤ መለሰ ተሰማ)

የሰውን ልጅ ታሪክ ወደኋላ መለሥ ብለን ሥንመረምር፡ ከፍጡራን ሁሉ በተሻለ ሁኔታ  ዓለምንና ተፈጥሮን አጣጥሞ በመግራት እየተጠቀመባት እንዳለ ለመረዳት አያዳግተንም፡፡ በዚያው ልክ ደግሞ አንዱ ሌላውን የበታች አድርጎ ለመግዛትና ለመበዝበዝ ሌላው ላለ  መገዛትና ላለመበዝበዝ በሚደረጉ ፍልሚያዎች መነሻ ነት ለጥፋትም እያዘጋጃት መሆኑን እናያለን፡፡ በእነዚህ ትንቅንቆች ሂደት መጠነ ሰፊ የህይወትና የንብረት ውድመቶች የደረሱና እየደረሱም ያሉ ወደፊትም በዳይና ተበዳይ በዝባዢና ተበዝባዥ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar