ሻለቃ መስፍን ስዩም በቁጥጥር ስር ውለዋል
ሻለቃ መስፍን ስዩም በቁጥጥር ስር ውለዋል የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ህብረት ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ የቀድሞ ምክትል ስራ አስኪያጅ ሻለቃ መስፍን ስዩም በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ። ሻለቃ መስፍንን ፖሊስ ዛሬ ፍርድ ቤት ይዟቸው ቀርቦ የነበረ ቢሆንም ተጠርጣሪው የተያዙበትን ምክንያት እንደማያውቁ ለፍርድ ቤቱ በመግለጻቸው የተጠረጠሩበትን ወንጀል በመርማሪ ፖሊስ ተነግሯቸው ለሰኞ ታህሳስ 8 ቀን 2011 […]
Read More →የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕረዚዳንት መቶ አለቃ ግርማ ወልደጊዮርጊስ ሆስፒታል ገቡ
T የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ በጠና ታመው ሆስፒታል ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በጦር ሀይሎች ሆስፒታል ህክምና ሲደረግላቸው ቢቆይም እስከዛሬ ብዙም ለውጥ አላሳዩም፡፡ አቶ ግርማ ለ12 ዓመተታት ያህል ሀገራችንን በፕሬዚዳንትነት ያገለገሉ ብቸኛው መሪ ሲሆኑ ከሁለት ሳምንት በኋላ ታህሳስ 19 በመኖሪያ ቤታቸው 95ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን በደማቅ ስነ ስርዓት ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ስለመሆኑ ተሰምቷል፡፡ የህወሃት መንግስት ለመⶆለቃ ግርማ […]
Read More →የህዳሴው ግድብ 750 ሜጋ ዋት የቅድመ ማመንጨት ሥራ ከሁለት ዓመት በኋላ ይጀምራል ተባለ
የግድቡ ሥራ በአራት ዓመታት ይጠናቀቃል ተብሏል ፖለቲካ የህዳሴው ግድብ 750 ሜጋ ዋት የቅድመ ማመንጨት ሥራ ከሁለት ዓመት በኋላ ይጀምራል ተባለ 13 December 2018ብርሃኑ ፈቃደ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሥራ ማስተካከያዎች ተደርገውበት ከሁለት ዓመታት በኋላ 750 ሜጋ ዋት የቅድመ ኃይል ማመንጨት ሥራ እንደሚጀምር የግድቡ ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ ገለጹ። የጥራትና የጊዜ መጓተት ችግሮች በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) […]
Read More →አራዳ የተሰኘው ዜማ ለፍቃዱ ተክለማርያም ላደረገው መልካምነት መገለጫ ነው !
የገንዘቡ ውዝግብ አርቲስቶችን በሙሉ ከልብ አሳዝⶈል ፣ ይህ የእኛነታችን መገለጫችን አይደለም!! አራዳ የተሰኘው አዲስ ነጠላ የሙዚቃ ዜማ በቅርቡ መለቀቁ ይታወቃል ግጥም እና ዜማ ደራሲው ድምጻዊው አብዱ ኪያር ሲሆን የዚህን ሙዚቃ የተጫወተው ደግሞ ወጣቱ ድምጻዊ ፍቃዱ ግርማ ነው ። አራዳ የተሰኘው ይሄው አዲሱ ዜማ በዩቱብ ላይከተለቀቀ ቀን ጀምሮ ከአርባ አምስት ሺህ አድማጮጭ በላይ ተመልካች ሲኖረው የሙዚቃ […]
Read More →ከነትጥቃቸው ቤተ መንግሥት ከገቡ ኮማንዶዎች 66ቱ በወታደራዊ ፍርድ ቤት ተፈረደባቸው
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድን (ዶ/ር) ለማግኘትና ጥያቄዎችን ለመጠየቅ በሚል ምክንያት ከነትጥቃቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ገብተው ከነበሩ 216 የመከላከያ ሠራዊት መካከል 66ቱ በወታደራዊ ፍርድ ቤት ፍርድ እንደተሰጣቸው ተገለጸ፡፡ ሐሙስ ታኅሳስ 4 ቀን 2011 ዓ.ም. የመከላከያ ሠራዊት ሪፎርምና አገራዊ ሰላምና ፀጥታን በማስመልከት መግለጫ የሰጡ የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ መኮንኖች እንደገለጹት፣ የሠራዊቱ አባላት ሆነው ቤተ መንግሥት ከነትጥቃቸው መግባታቸው በሠራዊቱ […]
Read More →በሕገወጦች ላይ መንግሥት ጠንካራ አቋም እንዳለው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሬስ ሴክረተሪ አስታወቁ
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሬስ ሴክረተሪ ቢልለኔ ሥዩም ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ ብሩክ አብዱ በአገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የሚስተዋሉ ሕገወጥ እንቅስቃሴዎች እንደሚስተዋሉና መንግሥትም የሕግ የበላይነትን ለማስጠበቅ በቁርጠኝነት እንደሚሠራ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሬስ ሴክረተሪ ወ/ሮ ቢልለኔ ሥዩም ተናገሩ፡፡ ወ/ሮ ቢልለኔ አክለውም በሕገወጦች ላይ መንግሥት ጠንካራ አቋም አለው ብለዋል፡፡ የፕሬስ ሴክሬታሪዋ ይኼንን ያሉት ዓርብ ኅዳር 21 ቀን 2011 ዓ.ም. ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት […]
Read More →በቡራዩና አካባቢው ሰው በመግደልና ንብረት በማውደም 38 ግለሰቦች በሽብርተኝነት ተጠረጠሩ
ታምሩ ጽጌ ከመስከረም 2 እስከ 7 ቀን 2011 ዓ.ም. ድረስ በቡራዩ ከተማና አካባቢው በተፈጸመ ግድያ፣ የንብረት ቃጠሎና ዘረፋ ጋር በተያያዘ ታስረው ከነበሩት በርካታ ተጠርጣሪዎች ውስጥ፣ የ38 ግለሰቦች ድርጊት የሽብር ወንጀል ድርጊት ነው በመባሉ የ28 ቀናት የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ፡፡ የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ዓርብ ኅዳር 21 ቀን 2011 ዓ.ም. በፀረ ሽብር ሕጉ […]
Read More →የመከላከያ ሠራዊት ግጭት የተቀሰቀሰባቸው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አካባቢዎች ተሰማራ
የኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባን ሊቀመንበሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) እና ምክትላቸው አቶ ለማ መገርሳ መርተዋል ዮሐንስ አንበርብር ለውጡን ለማደናቀፍና ኦሮሚያን የጦርነት ዓውድማ የማድረግ ዕቅድ መኖሩን ኦዴፓ ገለጸ ውጫዊ ምክንያት ከመፈለግ ይልቅ የኦሮሞ ሕዝብን ደኅንነት ክልሉ እንዲያስከበር ኦነግ አሳሰበ ሰሞኑን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተውን ውጥረትና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ […]
Read More →
