መርማሪ ፖሊስ በሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ የተገኙ አዳዲስ ተሳትፎዎችን ይፋ አደረገ
መርማሪ ፖሊስ በሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ የተገኙ አዳዲስ ተሳትፎዎችን ይፋ አደረገ በዛሬው የችሎት ውሎ መርማሪ ፖሊስ በቀድሞው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ በምርመራ ወቅት ያገኛቸውን አዲስ የወንጀል ተሳትፎዎችን ለችሎቱ በማመልከቻው አስገብቶ ችሎቱም ለተጠርጣሪውና ለችሎቱ ታዳሚዎች በንባብ አሰምቷል። ከተጠቀሰባቸው አዳዲስ የወንጀል ግኝቶች መካከልም የሚከተሉት ይገኙበታል። የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን […]
Read More →ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የሪፐብሊኩን የጥበቃ ኃይል አባላት ጎበኙ! አዲስ አበባ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ዛሬ የሪፐብሊኩን የጥበቃ ኃይል አባላት ጎበኙ። የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ማናቸውም ጥቃቶችን ለማስቆምና ለመመከት ያለውን ዝግጁነትና ሙሉ አቅሙን ለማሳየት በዛሬው ዕለት ትርዒት አቅርቧል። የሪፐብሊክ የጥበቃ ኃይል አባላት የመንግስት ባለስልጣኖችና ቤተሰቦቻቸውን የጥቃት ዓላማን አንግበው ከሚንቀሳቀሱ ኃይሎች ከሚሰነዘር ጠለፋና እንግልት ለመከላከልና ለማዳን መዘጋጀታቸውን የሚያሳይ ትርዒት አቅርበዋል፡፡ ኃይሉ የአገሪቱን ሕገ-መንግሥትና ህገ-መንግስታዊ ስርዓት ከማንኛውም ጥቃት […]
Read More →ከ300 በላይ ሕገወጥ የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪዎች ኢትዮ ቴሌኮምን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ እያሳጡት ነው
ጠንካራ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ካልተቋቋመ ፕራይቬታይዜሽን አደጋ ሊያስከትል እንደሚችል ተገለጸ ከ300 በላይ የሚሆኑ ሕገወጥ የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪዎች በተለያዩ ክልሎች በመንቀሳቀስ፣ ኢትዮ ቴሌኮምን ከፍተኛ መጠን ያለው የውጭ ምንዛሪ እያሳጡት እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ሐሙስ ታኅሳስ 11 ቀን 2011 ዓ.ም. በጽሕፈት ቤታቸው መግለጫ የሰጡት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ፣ በአዲስ አበባና በተለያዩ ክልሎች በማጭበርበር ድርጊት የተሰማሩ ግለሰቦች […]
Read More →በሙስና ወንጀል ተጠርጥራ የታሰረችው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሠራተኛ ወ/ሮ ፍፁም የሺጥላ በ50 ሺሕ ብር ዋስ እንድትፈታ ተፈቀደ
23 December 2018ታምሩ ጽጌ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) የተለያዩ መዝናኛ ዝግጅቶች አስተዋዋቂ የነበረችው ወ/ሮ ፍፁም የሺጥላ፣ ከሜቴክ ጋር በተያያዘ ተጠርጥራ ከታሰረችበት የሙስና ወንጀል በ50 ሺሕ ብር ዋስ ከእስር እንድትፈታ ፍርድ ቤት ፈቀደ፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን ከአንድ ወር በፊት ከሜቴክ ከፍተኛ ኃላፊዎች ጋር በመመሳጠር፣ የኮርፖሬሽኑ ሠራተኛ ሳትሆን እንደሆነች በማስመሰልና የድጋፍ ደብዳቤ በማጻፍ ወደ አሜሪካ […]
Read More →ፌዴራል ፖሊስ ስለታገዱት የሪል ስቴት ኩባንያዎች መረጃዎች እንዲላኩለት ጠየቀ
የታገዱ የሪል ስቴት ኩባንያዎች የሚካሄድባቸው ምርመራ በፍጥነት እንዲጠናቀቅ ጠየቁ በ28 የሪል ስቴት ኩባንያዎች ላይ ታኅሳስ 8 ቀን 2011 ዓ.ም. ከወጣው ዕግድ በኋላ፣ ፌዴራል ፖሊስ በኩባንያዎቹ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ክፍላተ ከተሞችን መረጃዎች ጠየቀ፡፡ ፌዴራል ፖሊስ ለአሥሩም ክፍላተ ከተሞች የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽሕፈት ቤቶች፣ እንዲሁም ለይዞታ አስተዳደር የሽግግር ጊዜ አገልግሎት ዴስክ በጻፈው ደብዳቤ ተቋማቱ ኩባንያዎቹን በተመለከተ […]
Read More →በደቡብ ሱዳን ግዳጅ ላይ የነበሩ የመከላከያ መኮንን በሜቴክ ጉዳይ ተጠርጥረው ታሰሩ
በቀድሞዎቹ የደኅንነትና የሜቴክ ከፍተኛ ኃላፊዎች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ በ በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችንና ሌሎች ንብረቶችን ሰብስቦ መልሶ መጠቀም መምርያ ኃላፊ ለግዳጅ በደቡብ ሱዳን አብዬ ግዛት እያሉ በአለቃቸው መጠርጠራቸው ተነግሯቸው ወደ ኢትዮጵያ ሲመለሱ፣ ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተይዘው ከታሰሩ በኋላ ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ ተጠርጣሪው ኮሎኔል ካሳ ሮባ የተጠረጠሩበትን ጉዳይ […]
Read More →የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመልሶ ማልማት ምክንያት ነባር ነዋሪዎች አይፈናቀሉም አለ
ነዋሪዎች በነበሩበት ቦታ የተሻለ ኑሮ እንዲያገኙ የሚያመቻች ጥናት እየተካሄደ ነው ማ ነዋሪዎች በነበሩበት ቦታ የተሻለ ኑሮ እንዲያገኙ የሚያመቻች ጥናት እየተካሄደ ነው በምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) የሚመራው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ ከዚህ በኋላ በሚያስተዳድረው ክልል ውስጥ በመልሶ ማልማት ፕሮግራም የሚፈናቀል አንድም ሰው እንደማይኖር አቋም ያዘ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከያዘው አቋም በመነሳት የመሬት ልማትና ማኔጅመንት […]
Read More →ኦዴፓ በኦሮሚያ በሚንቀሳቀሱ የጥፋት ኃይሎች ላይ ማንኛውም ዓይነት ዕርምጃ ይወሰዳል አለ::
የኦነግ ሠራዊት ራሱን እንዲከላከል መታዘዙን ሊቀመንበሩ አስታወቁ ፖ ኦዴፓ በኦሮሚያ በሚንቀሳቀሱ የጥፋት ኃይሎች ላይ ማንኛውም ዓይነት ዕርምጃ ይወሰዳል አለዮ የኦነግ ሠራዊት ራሱን እንዲከላከል መታዘዙን ሊቀመንበሩ አስታወቁ በኦሮሚያ በሚንቀሳቀሱ የጥፋት ኃይሎች ላይ ማንኛውም ዓይነት ዕርምጃ እንዲወሰድ መወሰኑን፣ ክልሉን የሚያስተዳድረው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) አስታወቀ። የኦዴፓ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አስቸኳይ ስብሰባውን ሐሙስ ታኅሳስ 11 […]
Read More →የአርቲስቱ ጠላቱ ቲያትር ቤቱ ጌታቸዉ ታረቀኝ
የአርቲስቱ ጠሊቱ ቲያትር ቤቱ የ1966ቱ አብዮት የፇጠረዉ የባሕሌ ምኒስቴርም ሆነ አሁን ያሇዉ የቲያትር ቤቶች አዯረጃጀት፤ ሇአርቲስቱም ሆነ ሇጥበቡ ማዯግ ያበረከቱት አስዋፅኦ ብዙም የሚባሌሇት አይመስሇኝም ቲያትር ቤቱ በአርቲስቱ የጥበብ ሥራ፤ ኪራይ ተቀባይ ከመሆን ያሇፇ፤ የዉስጥ አሰራሩን አንኳ ብዙም መቀየር ያሌቻሇ ዯካማ ተቋም በመሆኑ፤ የመዴረክ መብራት፤ አርቲስቶች የሚቀባቡት /ሜክ አፕ/ ማቅረብ የማይችሌ፤ መብራት አምፑሌ ወይ መቆጣጣሪያዉ […]
Read More →መቶ አለቃ ግርማ ወልደጊዮርጊስ አረፉ
ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ታህሳስ 19 ቀን በ1917 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ተወለዱ፤ በልጅነታቸውም የቤተክህነት ትምህርት ከተማሩ በኋላ፣ በ1926 ዓ.ም. በተፈሪ መኮንን ትምሕርት ቤት ገብተው እስከ ጣልያን ወረራ ድረስ ዘመናዊ ትምህርት ተከታትለዋል፡፡ መቶ አለቃ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ከመስከረም 28 ቀን 1994 ዓ/ ም ጀምሮ ለሁለት ዙር እስከ መስከረም 27 ቀን 2006 ዓ/ም የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሆነው ያገለገሉ […]
Read More →
