www.maledatimes.com Ethiopia - MALEDA TIMES - Page 37
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 37
Latest

በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ውስጥ አደገኛ መርዝ መገኘቱን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ

By   /  December 30, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ውስጥ አደገኛ መርዝ መገኘቱን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ

30 December 2018 ታምሩ ጽጌ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠርጣሪዎች ተቋማትም ተጠያቂ መሆን አለባቸው አሉ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ውስጥ አደገኛ መርዝ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የመርዙን ዓይነትና የጉዳት መጠን በባለሙያ ለማስመርመር እየሠራ መሆኑን በመግለጽ፣ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እንደሚያስፈልገውም ገልጿል፡፡ መርማሪ ቡድኑን በመቃወም ተጠርጣሪዎች ለፍርድ ቤቱ በተቋሙ ውስጥ መርዝ እንዳለ የተናገሩት እነሱ መሆናቸውን […]

Read More →
Latest

የአዲስ አበባን ገጽታ በከፍተኛ ደረጃ የሚቀይር የ29 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ተነደፈ

By   /  December 30, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዲስ አበባን ገጽታ በከፍተኛ ደረጃ የሚቀይር የ29 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ተነደፈ

ፕሮጀክቱን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይፋ ያደርጉታል ተብሏል በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጠንሳሽነት የአዲስ አበባ ከተማ ገጽታ በከፍተኛ ደረጃ ይለወጣል የተባለ ግዙፍ ፕሮጀክት ተነደፈ፡፡ ይህ 29 ቢሊዮን ብር ይፈጃል የተባለው ግዙፍ ፕሮጀክት፣ በቅርብ ይፋ እንደሚደረግ የሪፖርተር ምንጮች ገልጸዋል፡፡ ፕሮጀክቱ የአዲስ አበባ ከተማን ለሁለት ከፍለው የሚፈሱ ሁለት ወንዞች ላይ ያተኮረ ነው፡፡ በሰሜን አዲስ አበባ ከእንጦጦ ተራራ በሚነሱት […]

Read More →
Latest

የጠቅላይ ሚንስትር አብይ ቢሮ አዲስ ዌብሳይት እያስገነቡ እንደሆነ ገለጠ!

By   /  December 30, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጠቅላይ ሚንስትር አብይ ቢሮ አዲስ ዌብሳይት እያስገነቡ እንደሆነ ገለጠ!

በጠቅላይ ሚንስትር አብይ ቢሮ በኩል የሚመራው የመገናኛ ብዙሃን ቃል አቀባይ በዛሬው እለት በትዊተር ገሹ ላይ እንዳሰፈረው ከሆነ የጠቅላይ ሚንስትሩን አጠቃላይ ፣ወቅታዊም ሆነ እለታዊ ጉዳዮች ለመከታተል የሚያስችል ዌብሳይት መስራቱን ጠቁሟል፡፡ በተለይም በአሁን ሰአት ሶሻል ሚዲያው የሚያቀርበውን የተዛባ መረጃ ለመቀነስ ይረዳ ዘንድ እና ትክክለኛ መረጃ ከጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ ለማግኘት ይረዳል ተብሎአል፣ ከዚያም ባሻገር ማንኛውም ሰው ለጠቅላይ ሚንስትር […]

Read More →
Latest

በጠቅላይ ዐቃቤ ሀግ ከ1934-2010 ዓ.ም ድረስ ያሉትን የተጠቃለሉ ህጎች እና በፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫ ኤጀንሲ ኦንላይን አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ሶፍትዌር ተመረቀ፡፡

By   /  December 29, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጠቅላይ ዐቃቤ ሀግ ከ1934-2010 ዓ.ም ድረስ ያሉትን የተጠቃለሉ ህጎች እና በፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫ ኤጀንሲ ኦንላይን አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ሶፍትዌር ተመረቀ፡፡

በጠቅላይ ዐቃቤ ሀግ ከ1934-2010 ዓ.ም ድረስ ያሉትን የተጠቃለሉ ህጎች እና በፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫ ኤጀንሲ ኦንላይን አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ሶፍትዌር ተመረቀ፡፡ ታህሳስ 19 ቀን 2011 ዓ.ም በጠቅላይ ዐቃቤ ህግ መሰብሰብያ አዳራሽ የተለያዩ የሚድያ አካላትና የሁለቱም ተቋማት ኃላፊዎች በተገኙበት በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከ1934 – 2010 ዓ.ም ያሉትን የተጠቃለሉ ህጎች፣ አዋጆች እና ደንቦች እንዲሁም የሰበር ሰሚ ውሳኔዎች ያካተተ […]

Read More →
Latest

በጃል ገላሳ ዲልቦ የሚመራው የኦሮሞ ሀይል ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ነው!

By   /  December 28, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጃል ገላሳ ዲልቦ የሚመራው የኦሮሞ ሀይል ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ነው!

በሽግግር ወቅቱ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣን በነበሩት በአንጋፋው የኦሮሞ ታጋይ ኦቦ ገላሳ ዲልቦ የሚመራው ኦነግ ሃገር ቤት እንዲገባ በተደረሰው ስምምነት መሰረት ነገ ታህሳስ 20 ቀን 2011 ዓ/ም ከጧቱ 2 ሰአት አዲስ አበባ ይገባሉ። ጃል ገላሳ ዲልቦ ወደ ኢትዮጵያ የሚሄዱት ከ26 አመታት በኋላ ሲሆን፤ በተማሪዎች ትግል ወቅት “ማነው ኢትዮጵያዊ” በሚለው ግጥማቸው የሚታወቁት ኦቦ ኢብሳ ጉተማ፣ ፕሮፌሰር መኩሪያና […]

Read More →
Latest

በቅርቡ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገሮች በወከል በአምባሳደርነት እንዲያገለግሉ የተሾሙት 20 ዲፕሎማቶችና የተሾሙባቸው ሃገራት የሚከተሉት ናቸው።

By   /  December 27, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on በቅርቡ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገሮች በወከል በአምባሳደርነት እንዲያገለግሉ የተሾሙት 20 ዲፕሎማቶችና የተሾሙባቸው ሃገራት የሚከተሉት ናቸው።

አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ——– አቡዳቢ ወ/ሮ ሙሉ ሰለሞን ——————- በርሊን አቶ አብዱልአዚዝ መሐመድ ——– ጅቡቲ ወ/ሮ ናሲሴ ጫሊ ——————— ኦታዋ አቶ ሐሰን ታጁ ————————– ዳካር አቶ ረታ አለሙ ————————- ቴልአቪቭ አቶ ሄኖክ ተፈራ ————————- ፓሪስ ወ/ሮ አለምፀሐይ መሠረት ———– ካማፓላ ዶ/ር ትዝታ ሙሉጌታ ——————- ኒውዴልሂ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ ———– አ.አ የአፍሪካ ህብረት ቋም መልዕክተኛ አምባሳደር […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊው ታዳጊ ወጣት በጥይት ተመታ ናሽቪል ተነሲ

By   /  December 27, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊው ታዳጊ ወጣት በጥይት ተመታ ናሽቪል ተነሲ

Nashville police identify victim in overnight shooting at KFC parking lot EMILY WEST | NASHVILLE TENNESSEAN | 11:02 am CST December 23, 2018 Nashville Crime Stoppers allows people to anonymously submit tips to crimes they may have information about. Here are several ways you can submit a tip to Crime Stoppers.AYRIKA WHITNEY/USA TODAY NETWORK – TENNESSEE Metro Nashville police […]

Read More →
Latest

ጌታቸው አሰፋ ማን ነው ጥፋቱስ ምንድን ነው ?

By   /  December 27, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጌታቸው አሰፋ ማን ነው ጥፋቱስ ምንድን ነው ?

Read More →
Latest

በጉጂ እና ገላና ዞን የኦነግ ታጣቂዎች በህዝብ ላይ ጥቃት አደረሱ በአባያተ ክርስትያናት ላይም የእሳት ውድመት ጥቃት ፈጸሙ ።

By   /  December 24, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጉጂ እና ገላና ዞን የኦነግ ታጣቂዎች በህዝብ ላይ ጥቃት አደረሱ በአባያተ ክርስትያናት ላይም የእሳት ውድመት ጥቃት ፈጸሙ ።

በደቡብ ክልል የአማሮ ወረዳ ነዋሪዎች ባለፉት 4 ቀናት ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ በሚነሱ የኦነግ ታጣቂዎች ጥቃት እየተፈጸመባቸው መሆኑን ተናገሩ። በክልሉ የተለያዩ ቦታዎች ተዘዋውሮ ያናገራቸው የማለዳ ታይምስ ሪፖርተር እንደገለጠው በአልታወቁ ግለሰቦች በአሳቻ ሰአት እየመጡ ሰዎችን እንደሚገድሉ ፣ንብረቶቻቸውን እንደሚወርሱ እና ቀሪውን በእሳት እንደሚያጋዩት ጠቁⶁል ። በዚህም ሁኔታ መንግስትን የድረሱልኝ ጥያቄ ማቅረባቸውን እና እስከአሁንም ምላሹ […]

Read More →
Latest

በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር በአዲስ ተተካ የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር የነበሩት አቶ ፍጹም አረጋ ተሾመዋል

By   /  December 24, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር በአዲስ ተተካ የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር የነበሩት አቶ ፍጹም አረጋ ተሾመዋል

የፌደራል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነርና የጠቅላይ ሚንስትር ፅ/ቤ ሃላፊ በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ ፍፁም አረጋ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው ተሹመዋል። በማንቼስተር ዩኒቨርሲቲ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ የማስተርስ ድግሪ ምሩቁ ፍፁም ቀደም ብለውም የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኤጄንሲና የአዲስ አበባ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ዋና ስራ አስኪያጅ በመሆንም አገልግለዋል። አቶ ፍጹም በአዲሱ ሥልጣናቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጽሕፈት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar