የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ለሚኖረው ለአዲሱ ሰላማዊ ዘመን የኬንያን አስፈላጊነት አጽንኦት ገለጹ።
የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ለሚኖረው ለአዲሱ ሰላማዊ ዘመን የኬንያትን አስፈላጊነት አጽንኦት ሰጥቷል. አፍወቂ በአገሪቱ የአገሪቱ ዋና ዳይሬክተር የአገሪቱ ብሔራዊ ምርምር ዳይሬክተር የሚመራውን የኬኒያን ልዑካን ባቀረቡበት ወቅት የኤርትራ መረጃ ሚኒስትር አስታወቁ። በአፍሪካ ቀንድና በኬንያ ሰላማዊ የሆነ አዲስ ዘመን በእውነቱ ለአከባቢው አስፈላጊውን ሚና እንደሚጫወት ይታመናል ሲሉ ገልጸዋል. ለአቶ ኡሁሩ ኬንያታ ከዩኒቨርሲቲው የተላከ መልእክት […]
Read More →የሃገር ንብረትን በመዝረፍ የግል ንብረት ያደረጉ ዜጎች ባንኮቻቸው እንዲታይ ውሳኔ ተላለፈ ፣ስም ዝርዝራቸውን ይዘናል።
ባንካቸው ያለ ሂሳብ ቼክ ይደረግ የተባሉ ሰዎች!! 1) ጌታቸው አሰፋ አበራ 2) ልዕልቲ ጌታቸው አበራ(ልጅ) 3) ዶ/ር ሀሽም ቶፊቅ መሃመድ 4) ያሬድ ዘሪሁን ሽጉጤ 5) ወይንሸት ዘሪሁን ሽጉጤ (እህት) 6) ቤተልሔም ዘሪሁን ሽጉጤ (እህት) 7) ትግስት ዘሪሁን ሽጉጤ (እህት) 8/ ዳንኤል ዘሪሁን ሽጉጤ (ወንድም) 9) አዳነች ተሰማ ቶላ (ሚስት) 10) ሀዊ ተሰማ ቶላ (ሚስት) 11) […]
Read More →ካንሰርን በጋራ እንከላከል የጠቅላይ ሚንስትር አብይ ወቅታዊ መልእክት
በመላው አለም ከፍተኛ የሆኑ ማህበረሰቦች በተለያዩ የካንሰር በሽታዎች በመጠቃት ላይ ይገኛሉ ። በተለይም በሴቶች ላይ የተንሰራፋው ይሄው የካንሰር በሽታ ብዙሃኑን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሞት እንደ ዳረገ ይታወቃል። በአሁን ሰአት በአለማችን ውስጥ ከ1.7 ሚሊዮን ህዝብ በላይ በሞት ይወሰዳል ይህም ከፍተኛውን የሞት አደጋ ከሚከናወንበት ውስጥ አንዱ የካንሰር በሽታ ነው ። ለዚህም ይመስላል ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በከፍተኛው […]
Read More →Tigray deserves praise for arrest of ex-army chief – Ethiopian activist
Abdur Rahman Alfa Shaban 11 hours ago ETHIOPIA Ethiopia’s northern Tigray regional state deserves praise for the role they played in the arrest of a former army chief currently in Addis Ababa to face corruption charges. This is the view of an Ethiopian activist, Jawar Mohammed. The army chief in question is Brigadier General Kinfe […]
Read More →✍🏽 በ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ የተደረገ ምርመራ እና መግለጫ
✍🏽 በ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ የተደረገ ምርመራ እና መግለጫ – ANA (All Nippon Airways) የተባለዉ የጃፓን አየር መንገድ ከቦይንግ ያዘዛቸዉ 5 B787 ድሪም ላይነር ደረጃቸዉን ያልጠበቁ በመሆኑ እና ዲዛይናቸዉ ችግር ስላለበት እንዲሁም ጭነት ሳይጭኑ በራሱ ከባድ በመሆናቸዉ ከቦይንግ ጋር የነበረዉን ዉል ያፈርሳል፡፡ ቦይንግ ገዢ እንደምንም ሲያፈላልግ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፈቃደኛ በመሆን ይወስዳቸዋል፡፡አየር መንገዱ 5ቱን […]
Read More →የጠቅላይ አቃቤ ህግ አጠቃላይ መግለጫ እና የፍትህ ውሳኔ የተላለፈባቸው ሰዎች ጉዳይ
ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በአሁኑ ሰዓት መግለጫ እየሰጠ ሲሆን፤ በእስካሁኑ መግለጫም ተከታዮቹ ነጥቦች ተነስተዋል- ጠቅላይ ዐቃቤ ህጉ ከሰብአዊ መብት ጋር በተያያዘ ላላፉት አመታት በርካታ ጥሰቶች ተፈጽሟል ብሏል፤ በዚህም መሰረት ከዚህ በታች ያሉት ወንጀሎች መፈጸማቸው በምርመራ ተለይቷል ነው ያለው፤ • በህግ የማይታወቁ ስውር እስር ቤቶች ነበሩ፤ በአዲስ አበባ ሰባት ቦታዎች በሌሎችም እንዲሁ ተገኝተዋል፤ • በሽብር ተጠርጥረው የሚያዙ […]
Read More →Sudan to establish joint border protection forces with Libya, Ethiopia and Egypt
November 9, 2018 (KHARTOUM) – The Sudanese Minister of Defence Awad Ibn Ouf said arrangements are underway to establish joint border protection forces with Egypt, Libya and Ethiopia. Speaking to the parliament on Wednesday, Ibn Ouf said consultations have gone a long way between the Sudan, Egypt, Libya and Ethiopia to form these joint forces […]
Read More →‹‹ጦብላሕታ›› – ቀዳሚዋ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ?
‹‹ጦብላሕታ›› – ቀዳሚዋ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ? ኪንና ባህል ‹‹ጦብላሕታ›› – ቀዳሚዋ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ? 31 October 2018ሔኖክ ያሬድ ኢትዮጵያውያን ከራቀው ዘመን አንስቶ በየዓረፍተ ዘመኑ ወደ መካከለኛ ምሥራቅና አውሮፓ ቅዱሳት ሥፍራዎችን ለመሳለም፣ እንዲሁም ለመጎብኘት ይጓዙ እንደነበር ይታወቃል፡፡ በተለይ ወደ ኢየሩሳሌም (እሥራኤል) ሆነ ወደ ሮም (ጣሊያን) በካይሮ (ግብፅ) በኩል የማቅናታቸው ሰበብ ጉዞው በመርከብ በመሆኑ ነው፡፡ በ15ኛ ምዕት […]
Read More →የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በርካታ መሥሪያ ቤቶች እንዲታጠፉ ወሰነ
ፖለቲካ 7 November 2018ውድነህ ዘነበ መዋቅሩን በማስተካከል ላይ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ ተደራራቢ ሥራዎችን የሚያከናውኑ በርካታ መሥሪያ ቤቶች እንዲታጠፉ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ሦስት ወራት ያስቆጠረውና በምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) የሚመራው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከዚህ መሠረታዊ ውሳኔ በተጨማሪ፣ የተቋቋሙለት ዓላማ የጊዜ ገደቡ ቢያልፍም በሕይወት የሚገኙ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤቶች እንዲፈርሱና የግለሰቦች መጠቀሚያ የሆኑ የቦርድ መዋቅሮች […]
Read More →
