ሐሰተኛ ደረሰኝ አትመው በመሸጥ ከአራት ቢሊዮን ብር በላይ ግብይት የፈጸሙ 124 ድርጅቶች ይፋ ተደረጉ
ማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል 9 November 2018ብርሃኑ ፈቃደ( The reporter) ትክክለኛ ማንነታቸውና አድራሻቸውን ሆነ ብለው በሐሰተኛ ሰነዶች በመሰወርና ደረሰኝ አትመው በመሸጥ ተግባር እጅ ከፍንጅ የተያዙትን ጨምሮ ከአራት ቢሊዮን ብር በላይ ግብይት ሲፈጽሙ የነበሩ 124 ሐሰተኛ ድርጅቶች መያዛቸውን አዲሱ የገቢዎች ሚኒስቴር ይፋ አደረገ። በሚኒስቴሩ የሕግ ማስከበር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ዘውዴ ተፈራ ረፋዱን ለጋዜጠኞች እንደገለጹት፣ ሐሰተኛ […]
Read More →ከ40 በላይ የሜቴክና የደኅንነት አባላት በቁጥጥር ሥር ዋሉ
ማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል 10 November 2018ታምሩ ጽጌ ምንጭ ኢትዮጵያን ሪፖርተ ከ40 በላይ የሚሆኑ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ከፍተኛ አመራሮችና የደኅንነት አባላት በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተጠቆመ፡፡ የሜቴክ ከፍተኛ አመራሮችና የደኅንነት አባላት ትናንትና ጥቅምት 30 ቀን 2011 ዓ.ም. ለስብሰባ ከተጠሩበት ስፍራ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የሪፖርተር ምንጮች ገልጸዋል፡፡ እንደ ምንጮቹ ገለጻ፣ ከፍተኛ አመራሩና የደኅንነት አባላት በቁጥጥር […]
Read More →Aksum’s true glory kept under wraps by fearful bureaucracy
Aksum’s true glory kept under wraps by fearful bureaucracy by Samuel C. Walker It is incomprehensible that for so long, insinuation took precedence over facts by those who should have been safeguarding Ethiopia’s priceless heritageAs an archaeologist setting up the Master’s program for Archaeology and Heritage at Aksum University around five years ago, no day was […]
Read More →Several killed by police in Nekemte after a protest over attacks on Oromo
MALEDA TIMES MEDIA GROUP by Ermias Tasfaye Shootings occurred after police used force to remove protesters Oromo killed, displaced after attack from Benishangul-Gumuz Peaceful protests take place at many universities across Oromia Several people were killed on Nov. 5 by security forces in Nekemte, a major town in western Oromia, during a protest about more fatal […]
Read More →የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን
ማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ” December 4 እና 5 2018 እ.ኤ.አ http://www.maledatimes.comዓለም አቀፍ የቡና ኮንፌረንስ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድና ከጉባኤ በኃላ ለዓለም የቡና መገኛ ወደ ሆነዉ ካፋ ዞን እና ብቸኛዉ የብሔራዊ ቡና ሙዚዬም የሚገኝበት ቦንጋ ከተማ እናት ቡና ወደምትገኝበት ዴቻ ወረዳ ማንኪራ ቀበሌ ቡኒ መንድር ጉብኝት እንደሚደረግ November 2 post ማድረጉ ይታወቃል ፡፡ሆኖም ግን ባለስልጣን መ/ቤት […]
Read More →የሹመት ሳምንታት በአብይ አህመድ
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ጀምረው ካከናወኗቸው በርካታ የለውጥ ርምጃዎች ሴቶችን ወደ ከፍተኛ የአመራር እርከኖች ማሳደጋቸውና በሃገራችን የፓለቲካዊ የስልጣን ክፍፍል ባልተለመደ መልኩ የከፍተኛ የአመራርና የሀላፊነት ቦታዎች በተለይም ደግሞ ከ20 የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ሹመቶች ለሴቶች ግማሹን መስጠታቸው፣ የርዕሰ ብሔርንና የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትነትን አሁንም ሴቶችን መሰየማቸው አለም አቀፍ አድናቆትን እያስገኘላቸው ነው። ለነዚህ የጠቅላይ ሚስትሩ አብይ […]
Read More →ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ላይ ስለተደረጉ የግድያ ሙከራዎች
ባለፈው አንድ አመት ውስጥ በጀግኖች መሪዎቻችን ላይ የተሞከረው እና የተመከረው የግዲያ ሚስጥር፦ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ላይ የተደረገ ሙከራ፦——————-#1ኛ. ልክ ለኦቦ ለማ መገርሳ ጠባቂዎች ሁለት ሁለትሚሊዮን ብር የነብስ ወከፍ ክፍያ ሰጥቶ ለማስገደልእንደተሞከረው ሁሉ ለዶ/ር አብይ ጠባቂዎችም ሁለት ሁለት ሚሊዬን እንደሚሠጣቸው ቃል ተገብቶላቸው ለመግደል ተስማምተው ነበር።ዳሩ ግን ጠባቂዎቹ በዶ/ር አብይ ፍቅር የተሸነፉ ስለነበር የተነገራቸውን ሚስጥር ነግረውት ከሃገር […]
Read More →The French in Ethiopia: story of the Addis-Djibouti train line
Today in Ethiopia in the history Ever since the French poet Arthur Rimbaud became a trader in the Eastern city of Harar, Ethiopia has captured the imagination of the French people as an exotic land boasting a millenary culture. Towards the end of the 19th century, precisely at the time Rimbaud was in Ethiopia, a […]
Read More →ኦነግን እንደ ስለት ልጅ ማንቀራበጡ ይብቃ!
ኦነግን እንደ ስለት ልጅ ማንቀራበጡ ይብቃ! የኦነግ መሪ የሆኑት አቶ ዳውድ ኢብሳ ከዋልታ ራዲዮ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ ድርጅታቸው ትጥቅ አለመፍታቱን፣ መፍታትም እንደማይፈልግ፣ ፈታ መባልም እንደማይፈልግ እና በዚህ ደረጃ ከመንግስት ጋርም ስምምነት ያደረጉ የሚመስል መግለጫ ሰጥተዋል። ቃል በቃል ለመጥቀስም “ትጥቅ መፍታት የሚባል ነገር በጣም ሴንሲቲቭ ጥያቄ ነው፤ ኦነግ ትጥቅ አልፈታም፣ መፍታትም አይፈልግም፣ ፈታም መባል አንፈልግም … […]
Read More →‹‹”ልጄ ከሞተ ጀምሮ በሀዘንና ትካዜ ውስጥ ነኝ፤'”»የኢንጅነር ስመኘው በቀለ አባት!!
የሽባባው ዘመዶች የት ደረሳችሁ በልጃችሁ ስም መነገድ እና በቃል አለመገኘት ምን ያህል ከባድ ነው? ወንድማችን ሀይለማሪያም ቀሬ ይህን ሼር እንድናረግ በውስጥ መስመር ልኮልናል። በምንችለው እንርዳቸው ። ለኢንጅነር ስመኘው በቀለ አባትና ቤተሰብ በመርዳት እንታደጋቸው ። ‹‹ልጄ ከሞተ ጀምሮ በሀዘንና ትካዜ ውስጥ ነኝ፤የነፃ-ህክምና ድጋፍ ይደረግላቸው የሚል ብጣሽ ወረቀት ይፃፍልኝ::››‹‹በሚዲያ እንደሚረዱኝ የገለጹ አካላት እስካሁን ምንም አላደረጉልኝም፡፡›› የሟች ኢንጅነር ስመኘው […]
Read More →
