‹‹እኔ አንችን ስወድሽ››
ዶ/ር ዐቢይ ለኢትዮጵያ የጻፈው ‹‹እኔ አንችን ስወድሽ››—›ልክ እንደ ምኒልክ – እንደነ ጣይቱ፤ለአንች ነፃነት – እንደሚቆጡቱ…እንደ አፄ ካሌብ – ባሕር ተሻግሬ፤እንደ አባባ ጃንሆይ – ክፉን ተናግሬ፤እንደ አፄ ዮሐንስ – አንገቴን ሰጥቼ፤ልክ እንደ መይሳው – ራሴን ሰውቼ፤እንደነ ገብርዬ – እንደ ጀግናው በላይ፤ከአንች ክብር በቀር – የራሴን ቤት ላላይ፤በፍጹም መታመን፤በጽናት በመቆም – ከሕዝቦችሽ ጋራ፤ወይ በአንድነት ልንኖር…ወይም ላ‘ንች ክብር – […]
Read More →የኢሃዴግ ሊቀመንበሩ ዶክተር አብይ ሆነ
ድጋሚ መመረጣቸው ህዝቡን ይበልጥ አስደስቶታል ፣ለውጡ ከውስጥ ጭምር የመጣ ነው …የህወሃት ልምላሜ ወደ መድረቁ ደርሷል! በሐዋሳ እየተካሄደ ባለው 11ኛው የኢሕአዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ ዛሬ መስከረም 25 ቀን 2011 ዓ.ም. ከቀትር በኃላ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ሊቀመንበር፣ አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ሊቀመንበር ተደርገው ሲመረጡ፣ አቶ አወቀ ኃይለ ማርያም (ኢንጂነር) የኦዲትና ቁጥጥር ኮሚሽን ሰብሳቢ ተደርገው ተመርጠዋል፡፡ በምርጫው […]
Read More →በቤኒሻንጉል ጉምዝና በደቡብ ክልሎች ጥቃት የተፈጸሙት መንግሥትና የፀጥታ አካላት መከላከል ባለመቻላቸው መሆኑ ተገለጸ
የመንግስት አካላት በህብረተሰቡ ላይ ምንም አይነት የሰበአዊ መብት ከለላ ለማድረግ አለመብቃታቸው ፣በአስተዳደሩ ላይ የእውቀት ማነስ እንዳለም ተጠቁⶁል። ፖለቲካ በቤኒሻንጉል ጉምዝና በደቡብ ክልሎች ጥቃት የተፈጸሙት መንግሥትና የፀጥታ አካላት መከላከል ባለመቻላቸው መሆኑ ተገለጸ ብሩክ አብዱ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺ ዞንና በደቡብ ክልል ካፋና ሸካ ዞኖች በተከሰቱ ግጭቶች፣ መንግሥትና የፀጥታ አካላት አስቀድመው በአግባቡ […]
Read More →ይመኑኝ ጠቅላይ ሚኒስትር፤ ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር ጋር የደባለቀው ህገመንግስቱ እንጂ ዜጎች አይደሉም፡፡
Reyot – ርዕዮት ይመኑኝ ጠቅላይ ሚኒስትር፤ ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር ጋር የደባለቀው ህገመንግስቱ እንጂ ዜጎች አይደሉም፡፡ ቴዎድሮስ ጸጋዬ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የኢህአዴግን ጉባኤ ሲከፍቱ ያደረጉትን ንግግር ሰማሁ፡፡ በመልካም ቃላትና አረፍተነገሮች በጎ መንፈስ በሀገራችን ለማስፈን ያደረጉትን ሙከራ ተመልክቻለሁ፡፡ እሰየው፡፡ ነገር ግን፣ ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር ጋር አናምታታ ብለው ማለትዎን አየሁና ድምጼን ላሰማ ተነሳሁ፡፡ እውነት እውነት እልዎታለሁ፡፡ ይህንን ክልላዊ […]
Read More →በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ድሮን ተሰራ ሙከራውም ተከናወነ!
በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ አማካይነት የተጀመረው የድሮን ስራ ብዙ የኮምፒዪተር ፕሮግራመሮች የተሳተፉበት ሲሆን በትላንትናው እለት በተከበሩት ምንስትር ጌታሁን መኩሪያ እና አሚር አማን በተገኙበት በደብረዘይት ሙከራው መፈፀሙ ተገልፇአል ። ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በቴክኖሎጂ አንድ እርምጃ መጓዟን የሚያሳይ መሆኑን ይጠቁማል ። በዚሁ ከቀጠለ ለሚቀጥሉት አስር አመታት ከአፍሪካ ውስጥ ከናይጀሪያ ቀጥሎ ግንባር ቀደም የቴክኖሎጂ ከተማ ልትሆን እንደምትችል ተገምቶአል።
Read More →የኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ማኅበር አባልነት 95ኛ ዓመት
የኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ማኅበር አባልነት 95ኛ ዓመት የኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ማኅበር አባልነት 95ኛ ዓመት ‹‹እኔ ራስ ተፈሪ፣ አገሬን ከጭለማው ዓለም ወደ ብርሃን ለማሻገር ሰላማዊ በሆነ ሪቮሊሲዮን፣ ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ ስለሆንኩ፣ ኢትዮጵያ የጠየቀችውን የመንግሥታት ማኅበር የአባልነት ጉዳይ ተቀብሎ እንዲፈጽምልኝ እጠይቃለሁ፡፡›› ከዘጠና ስድስት ዓመታት በፊት የኢትዮጵያ መንግሥት አልጋ ወራሽ የነበሩት ራስ ተፈሪ መኰንን (ከቆይታ በኋላ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ) […]
Read More →የእሳት አደጋ በፒያሳ
የእሳት አደጋ በፒያሳ ረቡዕ መስከረም 16 ቀን 2011 ዓ.ም. ከረፋዱ 5፡30 ሰዓት በአራዳ ክፍለ ከተማ ፒያሳ መሐሙድ ሙዚቃ ቤት በስተጀርባ፣ ከመኖሪያ ቤት የተነሳ እሳት ከፍተኛ አደጋ አስከትሏል፡፡ የአካባቢው ወጣቶችና የእሳት አደጋ ሠራተኞች በመተባበር ለ1፡30 ሰዓት ያህል የቆየውን እሳት ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ላይ ለመቆጣጠር ተችሏል፡፡ እሳቱ በመኖሪያ ቤትና በመደብሮች ላይ ጉዳት አድርሷል፡፡ አካባቢው የቤትና የቢሮ ዕቃዎች […]
Read More →ሕወሓት 11 የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መረጠ
ሕወሓት 11 የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መረጠ ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) እያካሄደ ባለው 13ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ 11 የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን መረጠ፡፡ የድርጅቱ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት በመሆን የተመረጡት ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር)፣ ወ/ሮ ፈትለ ወርቅ ገብረ እግዚአብሔር፣ አቶ አስመላሽ ወልደ ሥላሴ (አባይ ነብሶ)፣ አቶ ዓለም ገብረ ዋህድ፣ አቶ ጌታቸው አሰፋ፣ አቶ ጌታቸው […]
Read More →ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የኤርትራውያን ስደተኞች ቁጥር ጨምሯል ተባለ
አብዛኞቹ ወደ ኢትዮጵያ እየመጡ ያሉት ኤርትራውያን ኑሮአቸውን በኢትዮጵያ ለማድረግ መሆኑን የጠቆመው የተቋሙ ሪፖርት፤ ቀሪዎቹም በኢትዮጵያ የሚገኙ ዘመዶቻቸውን ለመጠየቅ በማሰብ መምጣታቸውን አመልክቷል፡፡ ለንግድ የሚመላለሱ ኤርትራውያን ነጋዴዎች ቁጥርም ቀላል እንዳልሆነ ሪፖርቱ አስታውቋል፡፡ Written by አለማየሁ አንበሴ ላለፉት 20 ዓመታት በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ዝግ ሆኖ የቆየው ድንበር መስከረም 1 ቀን 2011 ዓ.ም መከፈቱን ተከትሎ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ […]
Read More →
