ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ዛሬ ከቅዱስ ሲኖዶሱ ጋር ውይይት አደረጉ ።ሀገራዊ ፀሎት እንዲደረግም ጠየቁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድና የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤል 4ኛውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዩስን መኖሪያ ቤታቸው ድረስ በመሄድ ጎበኝተዋቸዋል። ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስን መኖሪያ ቤታቸው ተገኝተው በመጎብኘታቸው ምስጋናቸውን አቅርበዋል። በሰሞኑ በሀገራችን በተከሰተው ፖለቲካዊ ኪሳራ እና የህዝቦችን በጅምላ መግደል አባዜ ፣ሰላሙን […]
Read More →የጠቅላይ ሚንስትሩ ጉዞ ከሚንሶታ እስከ አዲስ አበባ (በዲያቆን ዳንኤል ክብረት)
አዲስ አበባ ማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ስር የታተመ ********************************************** ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #ዐቢይ_አሕመድ የአሜሪካ ጉብኝታቸውን ፈጽመው ወደ አዲስ አበባ የሚመለሱበት ሰዓት ላይ ደርሰናል፡፡ ልዑካኑ በሁለት ተከፍለን ነበር ከሆቴል ወደ አውሮፕላን ማረፊያው የሄድነው፡፡ የመጀመሪያው ቡድን ከጠዋቱ 4፡30 ሲነሣ፤ ሁለተኛው ቡድን ደግሞ 6፡15 ላይ ከሆቴል ተነሣ፡፡ አስቀድመን ለመነሣት ያሰብነው ከጠዋቱ 4፡30 አካባቢ ነበር፡፡ ነገር ግን ማክሰኞ ጠዋት የነበረው ውይይት […]
Read More →የሃገር ቤት ወግ አብይ ለማ……አንዷለም እስክንድር ነጋ !
አብይ ለማ……አንዷለም እስክንድር! በደረጄ ደስታ ስልኩን ሀሎ ካልኩ በኋላ “እስክንድር የት ነህ?” አልኩት። “እዚህ ታክሲ እየጠበቅኩ ነኝ።” አለኝ። የአዲስ አበባው የታክሲ ሰልፍ ብዛት በዋሽንግተን ዓይን አንድ አነስተኛ የተቃውሞ ሰልፍ ይወጣዋል። የሰው ብዛት ያስደነግጣል። እስክንድር ነጋ እዚያ መሃል ቆሞ ታክሲ ሲጠብቅ አሰብኩት። እኔ እምልህ ሰዎች አያስቸግሩህም? አልኩት ታዋቂ ሰውነቱን በማስታወስ። አይ እዚያ እናንተ ጋ ዋሽንግተን ነው […]
Read More →የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር የ”አልጀርሱ ውል”ን ይቃወማል!
ዶ/ር አረጋዊ በርሄ፣ የትዴት ሊቀመንበር ዶ/ር አረጋዊ በርሄ,ጦርነት, ትዴት,የአልጀርስ ውል,የአልጀርሱ ስምምነት,የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት, ጥናታዊ -ምክክር እንዲደረግ ይጠይቃል የኢትዮጵያና የኤርትራ ድንበርን አስመልክቶ ከ16 ዓመታት በፊት በአልጀርስ የተፈጸመው ደባ በሁለት ዲክታተሮች መካከል የተደረሰ ስምምነት እንጂ፤ ሕዝቦቻችንን እንደማይወክል ከዚህ በፊት ደጋግመን ግልጽ አድርገናል። ይህ ሕዝቦቻችንን የማይወክል የ”አልጀርሱ ውል” እንዳለ አሁን በዶ/ር ዐቢይ የሚመራው መንግሥት ተግባራዊ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩ ስንሰማ ከልብ […]
Read More →“ጠቅላይ ሚንስትር ዶ / ር አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ የፋይናንስ አማካሪ ካውንስል እና አባላትን ማቋቋሙን አስታውቋል::
“ጠቅላይ ሚንስትር ዶ / ር አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ የፋይናንስ አማካሪ ካውንስል እና አባላትን ማቋቋሙን አስታውቋል:: ከካውንስሉ ጋር ለመተባበር ተነሳሽነት ያላቸውን ሁሉንም ግለሰቦች እና ቡድኖች ያመሰግናሉ። “- ፍጹም አረጋ, ዋና ሰራተኛ, ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ / ቤት. በዚህም መሰረት የካውንስል ምክርቤቱ ሊመሩት የሚገባቸውን ሰዎች በግልጽ አሳውቋል። አለማርያም እና ኤልያስ ክፍሌም የአማካሪነቱን ቦታ ይዘዋል ። ለዚህ ቦታ […]
Read More →ክቡር ጠ/ሚ ዐቢይ፤ አየር መንገድና ባቡርን አይሽጡ! (ግልጽ ደብዳቤ ከአበራ የማነ አብ)
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ለክቡር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የአትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ክቡር ሆይ! ትላንት፣ ግንቦት 28 ቀን 2010 ዓ.ም. የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሜቴ በቁልፍ የአኮኖሚ ተግባር የተሰማሩና እስካሁን በመንግሥት ቁጥጥር ስር ያሉ አገልግሎት ሰጪና አምራች ድርጅቶች በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለግል ባለሀብቶች እንዲሸጡ መወሰኑን ተረድቻለሁ። በተለይም የኢትዮጵያ አየር መንገድና የባቡር አገልግሎት […]
Read More →Time for a peaceful resolution to the century-old Somali question: Activist & Scholar
by Ethiopia Observer | Abdi Mohamud Omar’s (Abdi Iley’s) exit as president of the Ethiopia’s Somali regional in the face of pressure from the military and the public paves the way for a new chapter for the Somali region, said Juweria Ali, a PhD Candidate in Politics and International Relations in London’s Westminster University. Juweria spoke in an […]
Read More →Ethiopia’s new prime minister brings peace with Eritrea and hopes of reform amid fresh challenges
New leader wields great power, commands massive support and has achieved a huge amount in a short space of time. But evidence suggests that biggest challenges lie ahead William Davison, August 7 Ethiopia’s new prime minister Abiy Ahmed has been embracing change, quite literally. Last month, in what has become almost a trademark […]
Read More →ቤተ ክርስቲያን: የጅግጅጋውን የጭካኔና የዐመፅ ድርጊት አወገዘች! ለሟቾች ጸሎተ ፍትሐት እንዲደረግና መንግሥትም የነፍስ አድን ሥራ እንዲሠራ አሳሰበች
በጾመ ፍልሰታ ለማርያም ሱባኤ፣ በኹሉም ገዳማት እና አድባራት ጸሎተ ምሕላ ይደረግ፤ የሀገርና የወገን ፍቅርና ስሜት የተለየው፣ መወገዝ ያለበት የዐመፅና የጭካኔ ተግባር ነው፤ መጠፋፋቱ ወደ ከፋ ኹኔታ ሳይሸጋገር እንዲገታ ኹሉም ባለድርሻ መረባረብ ይጠበቅበታል፤ በረኀብ፣ በጽምና በእርዛት ለሚሠቃዩ ካህናትና ምእመናን መንግሥት ፈጥኖ ይድረስላቸው፤ የክልልና የዞን መስተዳድር አካላት፣ሕገ መንግሥታዊ ግዴታቸውን በብቃት ሊወጡ ይገባል፤ ቤተ ክርስቲያን፥በማረጋጋት፣ በማጽናናትና በማስታረቅ ሥራ የመፍትሔው […]
Read More →On Transitional Government and Ethnic Federalism
by Messay Kebede | Prime Minister Abiy Ahmed’s visit to the Ethiopian diaspora in the US has offered the occasion to raise two crucial issues that have been the object of intense discussions among many students of Ethiopian politics and political activists since his rise to premiership and his initiation of numerous liberalizing steps. Both issues […]
Read More →
