Trouble in the Somali federal region
by Arefaynie Fantahun | Attack on minority, looting orgy grips Jijiga as defence force clashed with Abdi Illey’s paramilitary forces Heavy artillery and sporadic gunfire spluttered around the Somali region’s capital Jijiga this morning as Ethiopia’s National Defence Forces (ENDF) entered the town to arrest the region’s president, Abdi Mohamoud Omar, known by his nickname ‘Abdi […]
Read More →ትግራይን በጨረፍታ አየኋት ይነጋል በላቸው
ያለፈችዋ ሌሊት እስክትነጋልኝ በጣም ቸኮልኩ፡፡ መንጋቷ አልቀረም ይሄው በሌሊቱ ቢሮየ ገብቼ ይህችን ማስታወሻ መጻፍ ጀመርኩ፤ ችኮላየም ለዚሁ ነበርና፡፡ አንዳንድ ከበድ ያሉ ሀገራዊ ጉዳዮች ሲከሰቱ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጪ ሚዲያዎች ምን እንደሚሉ ለማወቅ የዜና አውታሮችን እየለዋወጥኩ እከታተላለሁ፡፡ በዚህ የተለመደ የራሴ አካሄድ ብዙ ነገሮችን እማራለሁ፤ እታዘባለሁ፡፡ በሀገራችን እንደአማራ ቲቪ፣ ትግራይ ቲቪ፣ ኦቢኤን(ኦሮሞ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ)፣ ኢቲቪና […]
Read More →“መለስን ከሞት አስነሰዋለሁ ” እስራኤል ዳንሳ በታደለ ጥበቡ
“መለስን ከሞት አስነሰዋለሁ ” እስራኤል ዳንሳ ይሄን የተናገረው እስራኤል ዳንሳ ሐዋሳ ላይ በነበረው አገልግሎት ላይ ነው። እስራኤል ዳንሳ እንዳለው ከሆነ “የ6 አመቱን ሬሳ መለስ ዜናዊን ከሞት የማስነሳት መንፈሳዊ ብቃት ላይ እገኛለሁ።ሰውን ማስነሳት ለኔ አዲስ አይደለም ከዚህ ቀደምም ሁለት የሞቱ ህጻናትን አስነስቻለሁ”ሲል ከሞት የማስነሳት ልምድ እንዳለው በኩራት ተናግሯል። እስራኤል ዳንሳ ይቀጥልና “ዋናው በጌታ በኢየሱስ ማመን ነው።የስንፍጭ […]
Read More →ፍቃዱና ባለ ካባ (ከመድረክ ተዋናይ ማንያዘዋል እንደሻው)
ስለ ጽሁፉ ማለዳ ታይምስ ሚዲያ ግሩፕ ምስጋናን ያቀርባል ዳግማዊ ምኒሊክ የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪ እያለሁ በአራት ኪሎ ስመላለስ ነበር ፍቃዱን አየው የነበረው፡፡ ዘናጭ አኪያሄዱ፣ የሚያውቁት ሰዎች “”ቻርሊ!” እያሉ ሲጠሩትና በቄንጥ ሰላምታ እየሰጣቸው ሲያልፍ የህልም ያህል ትውስ ይለኛል – ፓርላማ አካባቢ፡፡ እናም ስገምት (ወይስ በኋላ ራሱ ነግሮኝ ይሆን?) ታዋቂውን የፊልም ጥበበኛ ቻርሊ ቻፕሊንን እያስመሰለ ሲጫወት ሳይሆን አይቀርም […]
Read More →የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስቴር ታምራት ላይኔ ስልጣናቸውን መከታ በማድረግ ያባረሯቸውን ፓትርያርክ ይቅርታ ጠየቁ
የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ታምራት ላይኔ ሃገራቸውንና መንበራቸውን ለቀው እንዲሄዱ በጭነት መኪና ወደ ኬንያ ያስወጧቸውን ቅዱስ ፓትርያርክ አባ መርቆሪዮስን ይቅርታ ጠይቀዋል። በዛሬው እለት በደረሰን መረጃ መሰረት ፓትርያሪኩ ወደ ሃገራቸው በዶክተር አብይ አማካይነት እንዲገቡ እና መንበረ ስልጣናቸውን እንዲረከቡ ከተወሰነ ጊዜ ጀምሮ ብዙ የሃገረ ስብከት አስተዳዳሪዎች በተገኙበት ይቅርታ እንዲጠይቁ የተደረጉ የሃገረ ስብከት ፣እና የሊቀነ ጳጳሳት መናብርቶች ይቅርታ ማለታቸውን […]
Read More →የኢትዮጲያ ባህልን የኢኮኖሚ ሁኔታን ማቀናበር ይቻላል?
addisstandard / አቶ ጌታቸው አለሙ, ለአዲስ ደረጃ አዲስ አበባ, ጁላይ 31/2018 – በኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ወራት ምን እየተካሄደ ነው? በበርካታ የአገሪቱ ክልሎች ለአራት ዓመታት ያህል የጸረ-ሙስና ተቃውሞ ክትትል, በአብዛኛው በሀገሪቱ ወጣት ህዝብ ላይ የተደረገው ተቃውሞ ተቆጣጣሪው ገዢዎቹ ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንዲደርሱ አድርጓቸዋል. ሆኖም ግን የገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ የመጀመሪያው የኦሮሞ ሊቀመንበር መምህሩ ሲመጣ በጣም የከፋ ነበር. […]
Read More →የድሬዳዋ ከተማ ደህንነት ጥበቃ ለማድረግ የጸጥታው ምክር ቤት ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ, ሐምሌ 2/2001 – አዲስ አበባ, ሐምሌ 2/2001 – በአገሪቱ ምስራቃዊ ተጨባጭነት ያለው የድሬደዋ ከተማ ከንቲባ ኢብራሂም ኡስማን በሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን በከፍተኛ ሁኔታ እያሽቆለቆለ በመሄዱ የከተማው ምክር ቤት “በፀጥታ” የከተማውን እና አካባቢውን በአራቱም አቅጣጫ ለማዘዋወር “ትዕዛዝ የያዘ ፖስት” ነው. የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ የሚመራው የደህንነት ትዕዛዝ ብሔራዊ የውጭ መከላከያ እና የፌደራል ፖሊስን ያካትታል እንዲሁም […]
Read More →ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የሚዲያ ቢሮ ከፈተ
እስክንድር ነጋ የሚዲያ ቢሮ ከፈተ! ላለፉት 12 አመታት በህወሀት/ኢህአዴግ አገዛዝ በኃይል ተዘግተው ከነበሩት የነፃው ፕሬስ ቢሮዎች መካከል አንዱ የነበረው የእነ እስክንድር ቢሮ ዳግም ተከፈተ። በቅርቡም በተለያዩ የሚዲያ ውጤቶች ከህዝቡ ጋር ለመገናኘት ተግባራዊ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል…..ጋዜጠኞች ተሰባስበውም ኬክ በመቁረስ መልካም የስራ ዘመን ተመኝተዋል….ነፃው ፕሬስ ታፍኖ አይቀርም….የህዝብ አደራ አለብን በማለት ገልጸዋል ! ባሳለፍነው ወር ጋዜጠኛ እስክንድ ነጋ […]
Read More →“ገዳን የመሰለ ስርዓት ባላት ሃገር ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ብርቅ መሆኑ የሚደንቅ ነው” – ዶ/ር አብይ በሎሳንጀለስ
“ገዳን የመሰለ ስርዓት ባላት ሃገር ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ብርቅ መሆኑ የሚደንቅ ነው” – ዶ/ር አብይ በሎሳንጀለስ
Read More →
