www.maledatimes.com Ethiopia - MALEDA TIMES - Page 55
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 55
Latest

ከ65ቱ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ውስጥ ፀረ አማራው እና መሀል ሰፋሪው ወይም ወላዋዩ ካምፕ ተለይቶ ታወቀ

By   /  July 31, 2018  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ከ65ቱ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ውስጥ ፀረ አማራው እና መሀል ሰፋሪው ወይም ወላዋዩ ካምፕ ተለይቶ ታወቀ

ብአዴን በሽግግር ውስጥ ከፍተኛ የለውጥ አጋፋሪም ቢሆንም ከህወሃት ጋር ወግነው የለውጡን ሂደት ማደናቀፍን የሚጥሩ ብዙ ሰዎች እንዳሉም ለማወቅ ተችሏል። ያገለግሉኛል ብሎ ያሰቀመጣቸውን ህዝብ ሳይሆን የሚመለከቱት የስርአቱን ጎፈሬ የሚያጎፍረውን የህወሃት ጡንቻን ነው ሲሉም ይወቅሳሉ፣፡ብአዴን ለአማራው የቆመ አይደለም ፣ለጥቅሙ እና ለስሙ ነው ብለው የገለጹም እንዳሉ ለመረዳት ተችⶀአል። ከ65ቱ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ውስጥ ፀረ አማራው እና መሀል ሰፋሪው […]

Read More →
Latest

አንዳርጋቸው ሳይሆን ኢ.ኤን.ኤን ኦሮማይ ሆነ (በግርማ ደገፈ ገዳ)

By   /  July 30, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on አንዳርጋቸው ሳይሆን ኢ.ኤን.ኤን ኦሮማይ ሆነ (በግርማ ደገፈ ገዳ)

አንዳርጋቸው ሳይሆን ኢ.ኤን.ኤን ኦሮማይ ሆነ (በግርማ ደገፈ ገዳ) እ.ኤ.አ. በ2014፣ አንዳርጋቸው ጽጌ በህወሓት መንግሥት ከየመን ታፍኖ ወደ ኢትዮጵያ መወሰዱ በጣም ካስደሰታቸው አንዱ የኢ.ኤን.ኤኑ ብንያም ነበር። የበዓሉ ግርማን ኦሮማይ መጽሐፍ ርእስ ወስዶ “ኦሮማይ! ፀሓፊ፦ አዘነጋሽ ቦጋለ – ከሽሮሜዳ” የሚባል ትረካ ተረከበት።ከግንቦት ሰባት ፖለቲካዊ አቋም በተቃራኒ የተሰለፉ ፖለቲከኞች፣ አብዛኛው ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር ዜጎች ጭምር፤ የህወሓት መንግሥትን የማፍያ ዓይነት ርካሽ ጠለፋ ሌት ተቀን ሲያወግዙ፤ […]

Read More →
Latest

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስና ልኡካን አባቶች ረቡዕ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋራ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ፤ ብፁዕ ዋና ሥራ አስኪያጁ ዛሬ መግለጫ ይሰጣሉ

By   /  July 29, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስና ልኡካን አባቶች ረቡዕ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋራ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ፤ ብፁዕ ዋና ሥራ አስኪያጁ ዛሬ መግለጫ ይሰጣሉ

በመጪው መስከረም ለመመለስ ቢያስቡም፣ በጠ/ሚሩ ጥሪ አሳጠሩት፤ የጠቅላይ ቤተ ክህነቱ የአቀባበል ዐቢይ ኮሚቴ ዝግጅቱን እያጣደፈ ነው፤ በጽርሐ መንበረ ፓትርያርኩ፣ከ17 በላይ የተሟሉ ማረፊያዎች ተዘጋጁ፤ ይፋዊ የአቀባበል መርሐ ግብሩ፣ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይከናወናል፤ “ለመቀበል እየተዘጋጀን ነው፤ታላቅ ደስታ ነው፤”/ብፁዕ ዋና ሥ/አስኪያጁ/ ††† የቤተ ክርስቲያናችን ሲኖዶሳዊ አንድነት በአባቶች ዕርቀ ሰላም መመለሱን ተከትሎ፣ ላለፉት 26 ዓመታት በአሜሪካ በስደት የቆዩት 4ኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ፣ […]

Read More →
Latest

ካህናትና ምእመናን በነቂስ በመውጣት ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስንና የሰላም ልኡካኑን እንዲቀበሉ ቤተ ክርስቲያን ጥሪ አቀረበች

By   /  July 29, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ካህናትና ምእመናን በነቂስ በመውጣት ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስንና የሰላም ልኡካኑን እንዲቀበሉ ቤተ ክርስቲያን ጥሪ አቀረበች

ረቡዕ ማለዳ 12:00፣ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋራ ቦሌ አየር ማረፊያ ይደርሳሉ፤ በቦሌ አየር ማረፊያና በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ደማቅ አቀባበል ይደረጋል፤ “የሁላችሁ በዓል ነው፤በቅዱስነታቸው እንድትባረኩ በነቂስ ውጡና ተቀበሉ፤” ††† በሁለቱም የተላለፈው ቃለ ውግዘት እንዲፈታ የተወሰነው እየተፈጸመ ነው፤ ከአሜሪካ የተላለፈው፣በተገኙት አባቶች ውሳኔ ባለፈው ዓርብ ተነሥቷል፤ ከአ/አበባ የተላለፈውን ለማንሣት፣ ለነገ ሰኞ አስቸኳይ ስብሰባ ተጠርቷል፤ ††† በአባቶች ዕርቀ ሰላም ፍጻሜ የቤተ ክርስቲያናችን […]

Read More →
Latest

በሰሜን አሜሪካ የሚገኙት የፖለቲካ ድርጅትች የከሰረ ፖለቲካ እንዳላቸው አስገነዘቡ

By   /  July 29, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on በሰሜን አሜሪካ የሚገኙት የፖለቲካ ድርጅትች የከሰረ ፖለቲካ እንዳላቸው አስገነዘቡ

በዚህ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ላይ በሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ከጠቅላይ ሚንስትር ዶክትር አብይ አህመድ ጋር ባደረጉት ውይይት ፣የከሰሩ የፖለትቲካ ድርጅቶች እንደሆኑ ያሳዩበት አንደምታ እንደሆነ ለማወቅ ተችⶀል። ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ አብዝኞቹ ተቃዋሚ ድርጅቶች ከሰላሳ እና አርባ አመታት በላይ የቆዩ ከመሆናቸውም በላይ ወቅቱን ያገናዘበ ፖለቲካ የማይናገሩ ፣የተንዘባዘበ ፣እና ብቃትም ሆነ ጥራት የሌላቸው እንደሆኑ […]

Read More →
Latest

ሲኖዶሳዊው የዕርቀ ሰላም ልኡካን አባቶች ስምምነት ዝርዝር: ኹለቱም ቅዱሳን ፓትርያርኮች በእኩል የአባትነት ክብር ያገለግላሉ

By   /  July 26, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሲኖዶሳዊው የዕርቀ ሰላም ልኡካን አባቶች ስምምነት ዝርዝር: ኹለቱም ቅዱሳን ፓትርያርኮች በእኩል የአባትነት ክብር ያገለግላሉ

ሃራ ተዋህዶ !! አንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን፣ በአንድ የቅዱስ ሲኖዶስ አመራር ትመራለች፤ 4ኛው ፓትርያርክ በጸሎት እና በቡራኬ፣ 6ኛው ፓትርያርክ በአስተዳደር ሥራ፤ የኹለቱም ስም፣ቤተ ክርስቲያን ባለችበት ዓለም ሁሉ ዘወትር በጸሎት ይነሣል፤ ሰማዕቱ አቡነ ቴዎፍሎስ ለሞት ከተላለፉበት ጀምሮ የቀኖና ጥሰት ተፈጽሟል፤ ቅ/ሲኖዶስ፣ የቤተ ክርስቲያንን ክብር ባለማስጠበቁ ልጆቿን ይቅርታ ይጠይቃል፤ ††† ጥሰቱን ለመከላከልና ሉዓላዊነቷን ለማስጠበቅ፣ቅዱስ ሲኖዶስ ደንብ ያዘጋጃል፤ […]

Read More →
Latest

ሰበር ዜና  የህዳሴው ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ አዲስአበባ መስቀል አደባባይ ላይ መኪናቸው ውስጥ ላይ ሞተው ተገኙ!!

By   /  July 26, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰበር ዜና  የህዳሴው ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ አዲስአበባ መስቀል አደባባይ ላይ መኪናቸው ውስጥ ላይ ሞተው ተገኙ!!

ሰበር ዜና የህዳሴው ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ አዲስአበባ መስቀል አደባባይ ላይ መኪናቸው ውስጥ ላይ ሞተው ተገኙ!! የፖሊስ_ኮሚሽነር ጄኔራሉ ዘይኑ ጀማል ስለ ኢ/ር ስመኘው ግድያ የሰጡት መግለጫ፦ by Yoseph Tegania * ኢንጅነር ስመኘው ጠዋት አንድ ሰዓት ከቢሮው ገብቶ ሲወጣ ታይቷል። መስቀል አደባባይ የታየው ሁለት ሰዓት ከሃያ ነው። * የተተኮሰበት ጥይት ብዛት ያልታወቀ ሲሆን […]

Read More →
Latest

የአሰቴር ታደሰ የስርአተ ቀብር የሚከናወንበት መካነ መቃብር ቦታ ተገለፀ

By   /  July 24, 2018  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የአሰቴር ታደሰ የስርአተ ቀብር የሚከናወንበት መካነ መቃብር ቦታ ተገለፀ

በዚህ ባሳለፍነው ሳምንት ህይወቷን ያጣችው ድምፃዊት አስቴር ታደሰ መካነ መቃብር የሚፈፀምበት ቦታ ተገለፀ። አስቴር ታደሰ በፌስቡክ ስሟ አስቴር ካሚሊዮን ታደሰ በሚል የምትታወቅ ሲሆን ፣በድንገት ህይወቷ ማለፉ ብዙሀኑን አስደንግጦአል። አስቴር መልካም ሴት እና ኢትዮጵያዊነቷን የምትወድ ድንቅ ሴት ነበረች። ለስርአተ ቀብሯ የተዘጋጀውን የህወት ታሪክ ይዘን ለመቅረብ እንሞክራለን። አስቴር ታደሰ በህይወት ሳለች ሁለት ልጆች ያፈራች ሲሆን ገና በለጋ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊቷ ስለ አባቷ የአያ አራት አመታት በህወሃት መታገት (መታሰር) ለፈረንሳዊው ፕረዚዳንት ግልጽ ደብዳቤ ጻፈች

By   /  July 24, 2018  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊቷ ስለ አባቷ የአያ አራት አመታት በህወሃት መታገት (መታሰር) ለፈረንሳዊው ፕረዚዳንት ግልጽ ደብዳቤ ጻፈች

ወይዘሮ ትርሲት እንደርሳቸው 28 Landsberg Street 67100 STRASBOURG ስልክ. +33 6 95 17 41 38 ኢሜይል: tirsit67@gmail.com የአገሪቱ ፕሬዚዳንት የኤሊሴይ ንጉስ 55, rue du Faubourg ቅዱስ አደራጅ 75008 PARIS ስትራስቡርግ, ሰኔ 19 ቀን 2018 የመልቀቂያ ማሳወቂያ ሳይሰጥ የቀረበው ደብዳቤ ውድ በተቻለ መጠን እርዳታዎን ለመጠየቅ ነፃነትን እወስዳለሁ. ከባለ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ስገባ ከኔ አይደብቅም, ለረጅም ጊዜ […]

Read More →
Latest

የተባበሩ አረብ ኢምሬት አልጋ ወራሽ ፣ለኤርትራው ፕረዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የሰላም ሽልማት አበረከቱ

By   /  July 24, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የተባበሩ አረብ ኢምሬት አልጋ ወራሽ ፣ለኤርትራው ፕረዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የሰላም ሽልማት አበረከቱ

ባሳለፍነው፡ወራት፡ነበር፡የአስመራው፡የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ልኡካን እና የኢትጵያው አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር የመጀመሪያ ጥሪ በተደረገላቸው መሰረት በቀጥታ ከአስመራ ወደ አዲስ አበባ በመብረር የዲፕሎማሲ ውይይት ያደረጉት የነበረው ፣ከዚያም በመቀጠል የዶክተር አብይ ወደ አስመራ መጓዝን ተከትሎ ፣ በአሁን ሰአት  በአፍሪካ ውስጥ የእረጅም ጊዜ ስልጣን ባለቤት የሆኑትን የአስመራውን ፕረዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂን ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ በደማቅ ሁኔታ ያስተናገደችው ። ለእረጅም ጊዜያት የደስታ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar