www.maledatimes.com በሰሜን አሜሪካ የሚገኙት የፖለቲካ ድርጅትች የከሰረ ፖለቲካ እንዳላቸው አስገነዘቡ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  >  Current Article

በሰሜን አሜሪካ የሚገኙት የፖለቲካ ድርጅትች የከሰረ ፖለቲካ እንዳላቸው አስገነዘቡ

By   /   July 29, 2018  /   Comments Off on በሰሜን አሜሪካ የሚገኙት የፖለቲካ ድርጅትች የከሰረ ፖለቲካ እንዳላቸው አስገነዘቡ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 6 Second

በዚህ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ላይ በሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ከጠቅላይ ሚንስትር ዶክትር አብይ አህመድ ጋር ባደረጉት ውይይት ፣የከሰሩ የፖለትቲካ ድርጅቶች እንደሆኑ ያሳዩበት አንደምታ እንደሆነ ለማወቅ ተችⶀል።

ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ አብዝኞቹ ተቃዋሚ ድርጅቶች ከሰላሳ እና አርባ አመታት በላይ የቆዩ ከመሆናቸውም በላይ ወቅቱን ያገናዘበ ፖለቲካ የማይናገሩ ፣የተንዘባዘበ ፣እና ብቃትም ሆነ ጥራት የሌላቸው እንደሆኑ ያሳዩበት መድረክ ከመሆኑም ባሻገር ፣ ምንም አይነት የፖለቲካ ብስለት ያላቸው ፖለቲከኞች እንዳልሆኑ ያሳየ ነው ተብⶀል።

እንደ ብዙሃኑ ኢትዮጵያውያን አመለካከት ሲመነዘር እና ሲለካ ፣ፖለቲካቸው የከሰረ ፖለቲካ ነው ሲሉ ገልጸዋል፣ ክፉኛም ተተችተዋል።

የጠቅላይ ምንስትሩን አነጋገር ብቃት እና ብስለት ከሰላሳ እና አርባ አመታት በላይ የቆዩ አንጋፋ ድርጅቶች በጠቅላይ ሚንስትሩ እድሜ ውስጥ ላይ በተቋቋመ ድርጅታቸው ውስጥ እየተከናወነ ያለው ሁኔታ አሳፋሪ ነው ሲሉም በፌስቡካቸው ላይ አንድ ተመልካች ያሰፈሩት አስተያየት ይገልጣል፣ በሌላም በኩል የመናገር እና የጻፉትን ሃሳብ የማንበብ እና የመግለጽ ሃሳብ የሌላቸው ፖለቲከኞች እንደመሆናቸውም መጠን ሌላውን ስደተኛ ፖለቲከኞችንም ባታሠድቡት መልካም ነው ሲሉም የገለጹ ሰዎች አሉ።

በትዊተር አካውንት ውስጥም ከተገለጹት አስተያየት መካከል ፣በጋራ የፖለቲካ ድርጅትን ለማዋቀር አይደለም ሃሳባቸውን በአንድነት ማዋቀር ያልቻሉ ፖለቲከኞች ሃገርን ለመምራት አዋቅረን እንሰራለን ብለው የሚሉ ከሆነ ዘበት ነው ፣ሃገራችን በእነዚህ ፖለቲከኞች የምትመራ ከሆነ ወደ ውድቀት ውስጥ ታመራለች ብለው የጻፉት አንድ ወይዘሮ ከአዲስ አበባ ናቸው፡፤

በዋሽንግተን ዲሲ እንዲህ አይነት እጅግ በጣም ቁጥሩ የበዛ ማህበረሰብ በተለይዩ ፖለቲካ ከመዋቀራቸው ይልቅ በአንድነታቸው ቢጸኑ ሃገርን ሊታደጉ ይችሉ ነበር ፣እርስ በእራሳቸው የማይስማሙ ፖለቲከኞች ከሃገር ህዝብ ጋር ሊስማሙ አይችሉም በማለት በሊንክድን አካውንቱ ላይ የገለጸው የኢትዮጵያ ተስፈኛ ነበር።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

♦ “ ትክክለኛ ፍትሕ አይሰጡም” የተባሉት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ከችሎት እንዲነሱ ተጠየቀ !

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar