www.maledatimes.com Ethiopia - MALEDA TIMES - Page 56
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 56
Latest

ዶ/ር አብይ ለምን ጋዜጠኞችን ይፈራሉ ?ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ጠያቄ መጠየቅ የሚቻለው በዌብሳይት በመላክ ብቻ ነው

By   /  July 24, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ዶ/ር አብይ ለምን ጋዜጠኞችን ይፈራሉ ?ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ጠያቄ መጠየቅ የሚቻለው በዌብሳይት በመላክ ብቻ ነው

የጠቅላይ ምንስትሩ የሚዲያ አሰባሳቢ ኮሚቴ መግለጫውን ግልጽ አድርጓል ፡፡ ጉዳዩ የሚዲያ፡ስነ፡ምግባርን፡የሚጻረር ስራ ነው ማለዻ ታይምስ  በሰሜን አሜሪካ ለሚካሄደው የሃገራዊ ኮንፈረንስ ሁኔታ ጠቅላይ ሚንስትሩን ጥያቄዎች መጠየቅ የሚቻለው በዌብሳይት ላይ ጥያቄዎችን በማስገባት ብቻ መሆኑን የሚዲያ አሰባሳቢው ኮሚቴ ገልጧል ። እንደ ኮሚቴው ውሳኔ ከሆነ ማናቸውንም ሚዲያዎችም ሆኑ ግለሰቦች ጥያቄዎቻቸውን በዌብሳይ ማድረግ ያለባቸው እንደሆነ አሳውቀዋል። የዚህም ዌብሳይት አድራሻ የሚከተለው […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፣ ሲኖዶስ አመራሮች እርቀ ሰላም የማድረግ ጸሎት በጋራ አደረጉ

By   /  July 23, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፣ ሲኖዶስ አመራሮች እርቀ ሰላም የማድረግ ጸሎት በጋራ አደረጉ

ላለፉት ፳፯ አመታት በወያኔ(ህወሃት) ፖለቲካዊ ጥቅም ተመልክቶ ፤ ማህበረሰቦችን በፖለቲካ ልዩነቶች ፣ ሃይማኖቶችን እና ዘሮችን ባማከለ ሁኔታ እንዲለያዩ ሲሰሩበት እንደኖሩ ይታወቃል፣ ይህም የፖለቲካ እድሜአቸውን እንዲያራዝሙበት ጠቅⶁቸዋል;; ሆኖም ግን አንድ ትውልድ ህይወት ከጠፋ በሁዋላ እንደገና ከእራሳቸው ውስጥ የወጣ እና ኢትዮጵያን የተባለችውን ሃገር የማዳን አባዜ የያዘው ፣ምርጥ ኢትዮጵያዊ የጥላቻን ጉልበት ለመስበር በቅቷል ፣በዚህም ሁኔታ በመላው ሃገሪቱ ተወዳጅነቱን […]

Read More →
Latest

በምዝበራ የበሰበሱ የአ/አበባ ሀ/ስብከት የዋና ክፍል ሓላፊዎች በሙሉ እንዲወገዱ፣በግፍ ያፈናቀሏቸው 270 ሠራተኞች እንዲመለሱ ቋሚ ሲኖዶስ ወሰነ

By   /  July 23, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on በምዝበራ የበሰበሱ የአ/አበባ ሀ/ስብከት የዋና ክፍል ሓላፊዎች በሙሉ እንዲወገዱ፣በግፍ ያፈናቀሏቸው 270 ሠራተኞች እንዲመለሱ ቋሚ ሲኖዶስ ወሰነ

በምዝበራ የበሰበሱ የአ/አበባ ሀ/ስብከት የዋና ክፍል ሓላፊዎች በሙሉ እንዲወገዱ፣በግፍ ያፈናቀሏቸው 270 ሠራተኞች እንዲመለሱ ቋሚ ሲኖዶስ ወሰነ ሀ/ስብከቱ፣እንደየሥራ ዘርፋቸው በሚያወጣው ድልድል መሠረት በየአጥቢያው ይመደባሉ፤ በዛሬው ዕለት፣ አለቆችንና ም/ል ሊቃነ መናብርትን ጠርቶ ውሳኔውን አስታውቋል፤ ኾኖም… ከተመላሾቹ ውስጥ የእምነትም የሥነ ምግባርም ችግር ያለባቸው መኖራቸው እያነጋገረ ነው፤ እንደ‘አባ’ ነአኵቶ ለአብ፣ ጌታቸው ዶኒ፣ ጸዳሉ መለሰ ያሉት በማጣራት የተወሰነባቸው ነበሩ፤ ††† […]

Read More →
Latest

አቡነ መርቆርዮስ ወደ መንበራቸው እንዲመለሱ ተወሰነ

By   /  July 23, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on አቡነ መርቆርዮስ ወደ መንበራቸው እንዲመለሱ ተወሰነ

(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያ የሚገኘው እና አሜሪካ በሚገኘው ቅዱስ ሲኖዶስ መካከል የተጀመረው እርቀ ሰላም ታላቅ ውሳኔ አስተላለፈ:: በአዲስ አበባው እና በውጭ ሃገር ያለው ሲኖዶስ ከብዙ ልፋት እና ሽምግልና በኋላ እርቀሰላሙ ተፈጽሟል:: በዚህም መሰረት በውጭ ሃገር ያለው ሲኖዶስ እና በሃገር ቤት ያለው ሲኖዶስ አንድ እንዲሆኑ ተወስኗል:: በዚህም መሰረት ፓትርያሪክ አቡነ መርቆሪዮስ ወደ መንበራቸው የሚመለሱ እንዲመለሱ ከስምምነት ተደርሷል:: አቡነ […]

Read More →
Latest

የድምጻዊት ቻቺ ታደሰ ልጅ ሞዴል እና ድምጻዊት አስቴር ታደሰ አረፈች

By   /  July 22, 2018  /  AFRICA, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on የድምጻዊት ቻቺ ታደሰ ልጅ ሞዴል እና ድምጻዊት አስቴር ታደሰ አረፈች

በሂፕ ሆፕ ዘፈን እራሷን በማሳወቅ ላይ የነበረችው እና በተለያዩ የሞዴሊንግ ካምፓኒ የሞዴሊንግ ስራ ስትሰራ የነበረችው አስቴር ታደሰ ህይወት ማለፏን ከቅርብ ወዳጆች የሰማነው ዜና ያረጋግጣል። የሰላሳ ሰባት አመቷ አስቴር ታደሰ ለድምሳዊት ቻቺ ታደሰ የመጀመሪያ ልጇ ስትሆን ለእረጅም ዘመናት በካሊፎርኒያ ግዛት የኖረች ሲሆን ከቅርብ ጊዜ በሁዋላ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ በማቅናት ኖሮዋን አድርጋ ሁለት ልጆች መውለዷን እና […]

Read More →
Latest

ጥርቅምቅም ዜና » አሁን ወልቃይት ጠገዴ ለእርሻ የሚሆን ለም መሬት የለም!!

By   /  July 22, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ጥርቅምቅም ዜና » አሁን ወልቃይት ጠገዴ ለእርሻ የሚሆን ለም መሬት የለም!!

አሁን ወልቃይት ጠገዴ ለእርሻ የሚሆን ለም መሬት የለምን? እነዚህ ወጣቶች የወልቃይት ጠገዴ አማሮች ሲሆኑ በጋምቤላ ክልል የእርሻ ኢንቨስትመንት የተሰማሩ ኢንቨስተሮች ናቸው። ወልቃይት ጠገዴ ውስጥ ለም የእርሻ መሬት ስለሌለን አይደለም ተሰደው የሚያርሱት፣መሬታችን የትግሬ ኢንቨስተሮችና ንብረትነቱ የህወሓት የሆነው የህይወት እርሻ መካናይዜሽን ስለወረረው እንጂ። የወልቃይት ጠገዴ መሬት አይደለም ለ4ና 5 ወረዳዎች ህዝብ ለመላው አማራ የሚበቃ ነበር። እነዚህ በፎቶ […]

Read More →
Latest

የፕሮፌሰር መስፍን እና የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ግንኙነት እና የፖለቲካዊ ፋይዳ!

By   /  July 22, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የፕሮፌሰር መስፍን እና የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ግንኙነት እና የፖለቲካዊ ፋይዳ!

[ቴዲ ድንቅ – አትላንታ] ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያምና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን የሚያመሳስላቸው ብዙ ነገር አለ። ሁለቱም የሚያምኑበትን ነገር ፊት ለፊት ይናገራሉ። ሁለቱም ቀጥታ ወደ ነጥቡ ገብተው ያወራሉ እንጂ ዝባዝንኬ አያውቁም። ሁለቱም የሚናገሯቸው አርፍተ ነገሮች ለጥቅስ የሚበቁ ናቸው። ሁለቱም ፈጣሪን የሚፈሩ መንፈሳውያን ናቸው። ሁለቱም ብዙ የጭቃ ጅራፍ ወርዶባቸው በሰፊ ትከሻቸው ችለዋል። ሁለቱም ለእርቅና ለፍቅር ትልቅ […]

Read More →
Latest

ታላቁ እስክንድር (በመስከረም አበራ)

By   /  July 21, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ታላቁ እስክንድር (በመስከረም አበራ)

ሰው እንዳደገበት የህይወት ዘውግ ማንነቱ ይቃኛል፡፡ በልስላሴ ያደጉ የባለጠጋ ልጆች በአብዛኛው ለስላሳውን መንገድ እንጅ ሌላውን አይመርጡም፡፡በተቃራኒው ደሃ አደጎቹም ቢሆኑ ለፍተው ጥረው የህይወትን መንገድ ለማለሳለስ መድከማቸው ሰዋዊ ደምብ ነው፡፡ መነሻው ምንም ሆነ ምን መድረሻውን ለስጋዊ ህይወቱ ምቹ ለማድረግ መትጋቱ የአዳም ዘር አንዱ ተመሳስሎሽ ነው፡፡ ሆኖም የስብዕናቸው ውቅር እንዲህ በቀላሉ ለመረዳት የሚያስቸግር ሰዎችም አሉ፡፡ እንዴት ቢያድጉ፣እንዴት ያለ […]

Read More →
Latest

ኢትዮ ቴሌኮም ሀላፊዎቹን አባረረ (Wzema)

By   /  July 21, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮ ቴሌኮም ሀላፊዎቹን አባረረ (Wzema)

Outgoing CEO Andualem Admassie PhD የጠቅላይ ሚንስትሩን ቢሮ በመሰለል መረጃው ለሶስተኛ ወገን ይተላለፍ ነበር ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮ-ቴሌኮም ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር አንዱዓለም አድማሴን ጨምሮ የተለያዩ የድርጅቱ ሀላፊዎች ከሀላፊነታቸው መነሳታቸውን ከድርጅቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሹመዋል። የግዥ፣ የሰው ሀይልና የኦፐሬሽን ሀላፊዎችም ተነስተዋል። ሀላፊዎቹ ከጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ በተፃፈ ደብዳቤ እንዲሰናበቱ መደረጉንም ለመረዳት […]

Read More →
Latest

የሽብር ወንጀልና ተያያዥ ከፍተኛ ወንጀሎችን በመክሰስና በማሰፈረድ የሚታወቁት አቃቤ ሕግ ብርሀኑ ወንድማገኝ ተሰናበቱ

By   /  July 21, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የሽብር ወንጀልና ተያያዥ ከፍተኛ ወንጀሎችን በመክሰስና በማሰፈረድ የሚታወቁት አቃቤ ሕግ ብርሀኑ ወንድማገኝ ተሰናበቱ

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራሉ ዋና ዓቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት ለዓመታት በርካቶችን ባልተጨበጠ የሽብር ወንጀልና ተያያዥ ከፍተኛ ወንጀሎችን በመክሰስና በማሰፈረድ የሚታወቁትን ዓቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ወንድማገኝን ከኃላፊነት በማሰናበት በቦታቸው አቶ ፍቃዱ ፀጋን መሾሙን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ዋና ዓቃቤ ህጉ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ አቶ ብርሃኑ ሐምሌ 12፣ 2010 ዓ.ም የመስሪያ ቤታቸውን የለውጥ ሂደት (ሪፎርም) በተመለከተ የተለያዩ ርምጃዎችን ለስራተኞቹ ያስተዋወቁ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar