www.maledatimes.com Ethiopia - MALEDA TIMES - Page 57
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 57
Latest

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ካበደረው 33 ቢሊየን ብር አርባ በመቶው ተበላሽቷል ፣ ባክኗል

By   /  July 21, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ካበደረው 33 ቢሊየን ብር አርባ በመቶው ተበላሽቷል ፣ ባክኗል

Former DBE President Bahre Esayas ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ካበደረገው ብድር በአጠቃላይ የተበላሸው ብድር ምጣኔ 40 በመቶ ደረሰ ። ልማት ባንኩ አሁን ላይ የሰጠው ብድር ወይንም (outstanding loan) ከ33 ቢሊዮን ብር የሚያልፍ ሲሆን ፤ ከዚህ ውስጥ የተበላሸው ብድር ማለትም (non performing loan)  14 ቢሊዮን ብር መጠጋቱን የባንኩ ምንጮቻችን ነግረውናል ። ይህም ባንኩ የተጋረጠበትን ትልቅ ፈተናና ሀገሪቱ […]

Read More →
Latest

እንባ ያራጨው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ

By   /  July 18, 2018  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on እንባ ያራጨው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ

በዛሬው እለት የተጀመረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰሜናዊ አቅጣጫ በረራ ብዙሀን ኤርትራውያን ቤተሰቦችን እና ኢትዮጵያውያንን ያገናኘ እና ያላቀሰ መሆኑን ከስፍራው የደረሱ የመጀመሪያ በረራ ተስተናጋጆች ለማለዳ ታይምስ ገልፀዋል ። በረራው አስደሳች እና ገራሚ ከመሆኑም በላይ ለሃያ አመታት የተለያዩ ቤተሰቦች የተገናኙበት ነው ሲሉ ገልፀውልናል ። በተለይም ባለፈው የህወሀት መንግስት እና የኤርትራ መንግስት በፖለቲካዊ ኪሳራ ባደረጉት ጦርነት የተለያዩት ቤተሰቦች […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያ በረራውን ወደ ኤርትራ አደረገ

By   /  July 18, 2018  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያ በረራውን ወደ ኤርትራ አደረገ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው እለት ባደረገው በረራ መሰረት ወደ ኤርትራ ማቅናቱን ከአየር መንገዱ ስራ አስኪያጅ ተገለፀ ። እንደ አየር መንገዱ ስራ አስኪያጅ መሰረት አቶ ተወልደ ገብረማርያም  አገላለፅ ከሆነ “ዘመኑ የመደመር ነው ስለዚህ የኢትዮጵያ አየር መንገድም በመደመር በረራውን ወደ ኤርትራ አቅንቷል ።” ሲሉ የገለፁ ሲሆን በአሁን ሰአት የተለያዩ የበረራ ሀቦችን እያሰፋ ያለው ይሄው አየር መንገድ ብዙሀኑን […]

Read More →
Latest

የኤርትራው ዕርቅ ፈተና ይጠብቀዋል

By   /  July 17, 2018  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የኤርትራው ዕርቅ ፈተና ይጠብቀዋል

የኤርትራው ዕርቅ ፈተና ይጠብቀዋ July 16, 2018 0 SHARE! ዋዜማ ራዲዮ- ሁለቱ መሪዎች አሥመራ ላይ መግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን ተከትሎ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል፡፡ ከሁሉም በፊት ግን መጀመሪያ ደፋሩን የዕርቀ ሰላም ርምጃ የወሰዱት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ቢሆኑም ፕሬዝዳንት ኢሳያስም በጎ ምላሽ ለመስጠት ጊዜ አላጠፉም፡፡ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቱም በኢምባሲዎች ደረጃ ተጀምሯል።፡፡ በርግጥ አስመራ ላይ የተፈረመው ባለ አምስት ነጥቡ […]

Read More →
Latest

Congratulations to Eritrea and Ethiopia Uniting as One People with One Shared Destiny

By   /  July 17, 2018  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Congratulations to Eritrea and Ethiopia Uniting as One People with One Shared Destiny

NESCommentaryno43final1 (1)

Read More →
Latest

ኢንጂነር ታከለ ኡማ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ በመሆን ተሾሙ

By   /  July 17, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢንጂነር ታከለ ኡማ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ በመሆን ተሾሙ

 የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 5ኛ አስቸኳይ ጉባኤው፤ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተሻሻለው አዋጅ መሰረት ነው ምክትል ከንቲባውን የሾመው።

Read More →
Latest

የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን የቁልቁለት ጉዞ

By   /  July 16, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን የቁልቁለት ጉዞ

ከዘለአለም ገብሬ  ዳላስ – ቴክሳስ          አመታዊውን የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌስቲቫል ለመታደም ዳላስ ስቴት ገብተናል። እንደወትሮው ለመታዘብ እና ለመገምገም። የ2018 የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን ዝግጅት አጀማመሩ አሳፋሪ ነበር። ዝግጅቱ በእርስ በእርስ ጭቅጭቅሲጀመር ታዘብን። የክብር እንግዶች ወደ ስታዲየም በሚገቡበት ሰዓት የእንኳን ደህና መጣችሁ ስነስርዓቱ ፍጹም ልምድ ካካበተ አካል የሚጠበቅ አልነበረም። ሰላሳ አምስተኛ አመቱን የደፈነው ይህ ዝግጅት መልካም ስነ ስርአት አልታየበትም። ግን ገና በጅምሩ በስድብ እና በድብድብ መጀመሩ ስንታዘብ ፌደሬሽኑ ያሰማራቸው ሰራተኞችም ጭምር ስርአት አልበኝነት የሚያሳይ መሆኑን ምስክሮች ነን።እይንዳንዱን […]

Read More →
Latest

ሳምንታዊ ዳሰሳ ከዳላስ ቴክሳስ ስፖርት ሜዳ

By   /  July 16, 2018  /  Ethiopia, WEST AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on ሳምንታዊ ዳሰሳ ከዳላስ ቴክሳስ ስፖርት ሜዳ

ቅድሚያ  ትዝብታችንን በፌደሬሽኑ ደካማ አጀማመር የጠቀስናቸው ጥቃቅን ህጸጾች እንደተመለከታችሁ እርግጠኞች ነን ፣አሁንም ደግመን በምግብ ቤቶች እና እንዲሁም ቀሪውን የፌደሬሽኑን ሂደቶች እንደገና ደግመን በተለያዩ ጉዳዮች ላይም እንቃኛለን ሌሎችንም ትዝብቶች እንዳሣለ። የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን በየአመቱ አስተያየት ስንሰጣቸው ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው ዝምታን መምረጣቸው ግልጽ ቢሆንም እኛ ግን ያለ መሰልቸት ያየናቸውን እና የታዘብናቸውን ከመናገር እና ከመግለጽ አንቆጠብም ፣ይህም […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያውን በረራ ከችካጎ ለመጀመር ከህብረተሰቡ ጋር ውይይት ማድረጉ ተገለጸ

By   /  February 25, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያውን በረራ ከችካጎ ለመጀመር ከህብረተሰቡ ጋር ውይይት ማድረጉ ተገለጸ

  በሰሜን አሜሪካ ሚድዌስት( መካከለኛው ምእራብ አቅጣጫን አቋርጦ በችካጎ በረራ የሚጀምረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጭው በወርሃ ሰኔ ላይ ሲሆን ፣ የቀጥታ በረራውን በ13 ሰአት ውስጥ አዲስ አበባ እንደሚገባ እና በሳምንት 3 ቀናቶች ለማድረግ መወሰኑን የሰሜና አሜሪካ ሪጅናል ዳይሬክተር አቶ ንጉሴ ወርቁ ለማህበረሰቡ ገልጠዋል ። አየር መንገዱ የመጀመሪያውን በረራ ከቺካጎን-ወደ አዲስ አበባ አውሮፕላን በረራ ይጀምራል, ከኦሄር […]

Read More →
Latest

ወርቅነህ ገበየሁ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆን ህወሃት ወስኗል ክንፉ አሰፋ

By   /  February 20, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወርቅነህ ገበየሁ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆን ህወሃት ወስኗል ክንፉ አሰፋ

ወርቅነህ ገበየሁ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆን በህወሃት ተሹሟል። ይህ ከታማኝ ምንጭ የደረሰን መረጃ ነው። መረጃው እንደሚጠቁመው፤  እነ ዶ/ር ደብረጽዮን  ሹመቱን ያጸደቁለት፤ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ  ገና በስልጣን ላይ እንዳሉ ነበር። የህወሃት ሰዎች፤   “የኦሮሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆን ሃገሪቱ አሁን የገባችበትን አስከፊ ችግር ይፈታል”  የሚል ቅኝት ይዘው ወደ ምዕራቡ አለም እንዲሰማሩም ተደርጓል።  ከሀገሬው ሕዝብ ይልቅ የአሜሪካ እና የአውሮፓን ልብ መግዛት ከቻሉ ለተለመደው የበጀት ድጎማ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar