www.maledatimes.com እንባ ያራጨው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

እንባ ያራጨው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ

By   /   July 18, 2018  /   Comments Off on እንባ ያራጨው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ

    Print       Email
0 0
Read Time:49 Second

በዛሬው እለት የተጀመረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰሜናዊ አቅጣጫ በረራ ብዙሀን ኤርትራውያን ቤተሰቦችን እና ኢትዮጵያውያንን ያገናኘ እና ያላቀሰ መሆኑን ከስፍራው የደረሱ የመጀመሪያ በረራ ተስተናጋጆች ለማለዳ ታይምስ ገልፀዋል ።

በረራው አስደሳች እና ገራሚ ከመሆኑም በላይ ለሃያ አመታት የተለያዩ ቤተሰቦች የተገናኙበት ነው ሲሉ ገልፀውልናል ።

አየርመንገዱ ተጓዦችን በአራገፈበት ሰአት ሀገረ ኤረትራን ሲስም

በተለይም ባለፈው የህወሀት መንግስት እና የኤርትራ መንግስት በፖለቲካዊ ኪሳራ ባደረጉት ጦርነት የተለያዩት ቤተሰቦች ሲገናኙ ደስታቸው ወሰን አልነበረውም፣ ግማሹም ቤተሰቦቹን ለዘመናት ሳያዩ የተለዯአቸው እንዳሉ ቢሆንም በምድረ ኤርትራ እንደገና ከቀሪዎቹ ጋር አብሮ መላቀሱ ቀላል አይደለም ብለው ገልፀዋል ።

እንባ እና ሳቅ የተሞላበት ይሄው ግንኙነት ጠቅላይ ሚንስትር አብይን እንዲመሰገን አድርጎታል።

በረራውን ያጠናቀቀው ፕሌን ወደ ማረፊያ ሲቃረብ የደስታ ሲቃ ሲተናነቃት

እናተ እና ለጅ ከሃያ አመታት በኃላ ናፍቆታቸውን ሲወጡ

ቤተሰባዊ ናፍቆት

ደስታ ፣ለቅሶ፣ትካዜ እና የእናትነት ፅናትከልጅ ናፍቆት ጋር

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar