www.maledatimes.com የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያ በረራውን ወደ ኤርትራ አደረገ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያ በረራውን ወደ ኤርትራ አደረገ

By   /   July 18, 2018  /   Comments Off on የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያ በረራውን ወደ ኤርትራ አደረገ

    Print       Email
0 0
Read Time:40 Second

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው እለት ባደረገው በረራ መሰረት ወደ ኤርትራ ማቅናቱን ከአየር መንገዱ ስራ አስኪያጅ ተገለፀ ። እንደ አየር መንገዱ ስራ አስኪያጅ መሰረት አቶ ተወልደ ገብረማርያም  አገላለፅ ከሆነ “ዘመኑ የመደመር ነው ስለዚህ የኢትዮጵያ አየር መንገድም በመደመር በረራውን ወደ ኤርትራ አቅንቷል ።” ሲሉ የገለፁ ሲሆን በአሁን ሰአት የተለያዩ የበረራ ሀቦችን እያሰፋ ያለው ይሄው አየር መንገድ ብዙሀኑን የአፍሪካ አየር መንገዶች ሼር ሆልደር በመሆን እንደሚያስተዳድርም ባለፈው ወራት በአዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ መገለፁ ይታወቃል።

Check out @flyethiopian’s Tweet: https://twitter.com/flyethiopian/status/1016765963210027009?s=09

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ ከጀመራቸው የአየር በረራዎች ውስጥ አስመራ፣ጃካርታ፣ችካጎ፣ባርሴሎና ጥቂቶቹ ሲሆኑ 100ኛውንም ፕሌን የአስገባበት ታሪካዊ ጊዜ መሆኑም ተጠቁሞአል።

በአሁኑ ጊዜ ከፍተኛውን የአየር መንገዱን ስራ የትግራዋይ ልጆች ይሸፍኑታል ተብሎ ለረጅም ዘመን የሚወቀሰው ይሄው አየር መንገድ የስራ ክፍፍሉን በእኩልነት እንዲያደር ጥያቄ የቀረበለት ሲሆን ምላሹን ግነ  ለመስጠት ፍላጎት አላሳየም ሲሉ ይወቅሱታል።

 

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar