www.maledatimes.com ጥሩነሽ ዲባባ የግማሽ ማራቶን ድል ተቀዳጀች - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ጥሩነሽ ዲባባ የግማሽ ማራቶን ድል ተቀዳጀች

By   /   September 16, 2012  /   Comments Off on ጥሩነሽ ዲባባ የግማሽ ማራቶን ድል ተቀዳጀች

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 33 Second

ተመዘገበ ሲሆን

በዛሬው እለት በተደረገው የግማሽ ማራቶን ውድድር ጥሩነሽ ዲባባ አንደኛ በመውጣት ያሸነፈች ሲሆን ይህ የመጀመሪያዋ የግማሽ ማራቶን ውድር እንደሆነም ገልጻለች የተወዳደረችበት ሰአትም 1:07:35 ተመዝግቦአል:: በሁለተኛ ደርጃ የወጣችው የኬንያዋ ተቀናቃኟ ኢድና ኪፕላጋት ሶስተኛ የወጣችው ደግሞ በለንደን ኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳልያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያጠለቀችው ኢትዮጵያዊት ቲኪ ገላና ናቸው ። ጥሩነሽ ከዚህ በፊት በማራቶን ውድድር ሁለት የወርቅ ሜዳሊያ ያገኘች ሲሆን ይኼኛው ለሶስተኛ ጊዜ የሚመዘገብ ይሆናል ። በወንዶች ኬንያዊው ዊልሰን ኪፕሶንጋ አንደኛ ሲወጣ በሶስተኛ ደረጃ ደግሞ ኢትዮጵያዊው ኢማና መርጋ መውጣቱን የማለዳ ታይምስ ሪፖርተር ጠቁሞአል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on September 16, 2012
  • By:
  • Last Modified: September 16, 2012 @ 6:48 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar