www.maledatimes.com የቤተሰብ ለቤተሰብ ግጭት እና የቁርሾና የበቀል መወጫነት የተመረጠች እንስት በአለምነህ ዋሴ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የቤተሰብ ለቤተሰብ ግጭት እና የቁርሾና የበቀል መወጫነት የተመረጠች እንስት በአለምነህ ዋሴ

By   /   November 20, 2014  /   Comments Off on የቤተሰብ ለቤተሰብ ግጭት እና የቁርሾና የበቀል መወጫነት የተመረጠች እንስት በአለምነህ ዋሴ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 10 Second
379982_128917843889512_1581706596_n

Maleda Times Media Group

ብሔራዊ አነጋጋሪ የሰቅጣጭ ወንጀል ተጠቂ የሆነችው አሥራ ቤት ሐና ለላንጎ የተደራጁ ወንበዴዎች “ድንግተኛ ሰለባ” ሳትሆን የቤተሰብ ለቤተሰብ ግጭት የቁርሾና የበቀል መወጫነት የተመረጠች፣በምታውቃቸውና በሚያውቋት ሰዎች አረመኔያዊ እና ለሞት የዳረጋ ወንጀል የተፈፀመባት ‘የአብርሀም በግ’እንደነበረች ድሬ ትዩብ የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት ምንጬን ጠቅሶ ዘገበ፡፡ ታርገው ባልተገለፀ የሚኒባስ ውስጥ ሰንጢ ታጥቀው የመሸጉትና የሕፃናት የሴቶችና የወጣቶች ሚኒስቴር “አውሬዎች”ሲል የገለፃቸዉ ወንበዴዎች ሐናን ያፈኑት ፣በሠንጢ አሰገድደው ይዘዋት ሲሽከረከሩ የቆዩት ፣ ኀላም አስቀድመው ወዳዘጋጁት በካልሲና በማይታጠብ ገላቸዉ ወደቀረናው ጎሬያቸው አሰገብተው ያልጠናውን የልጃገረዷን ቀምበጥ ገላ በበቀልእና በወሲብ በነደደ ጭካኔ ለአምስት ቀናት የተፈራረቁባትና በኀላም ከጥቅም ውጭ ሰውነቷን አውጥተው የጣሉትና ስልክም ያስደወሏት “ኑና ሬሣችሁን ውሰዱ”ለማለት አንደሆነ ፍንጭ የሚሠጥ አዲስ መረጃ ነው፡፡

እንደድሬ ቲዬብ አዲስ መረጃ ከሆነ ወደ ጓደኛዋ ስልክ እንደትደውልና ቤተሰቦቿ መጥተው እንዲወሰዷት ያስደረጉት “የበቀላቸውን ስፋትና ጥልቀት ለደመኛቻቸው በኩራት ለማሣየት ፈልገው ሰለመሆኑና ሕግም አያገኘንም ብለው ከመታበያቸው የተነሳ” ስለመሆኑ ለመገምት የኒውክሌር ሳይንቲስት መሆን አያስፈልግም፡፡ድሬ ትዬብ የጠቀሣቸው የልደታ ፍርድ ቤት ምንጭ መረጃውን ያገኙት ከሐና ቤተሰቦች መሆኑን ገልፀዋል፡፡ በዜና ላይ አንደምንሰማው “አስገድዶ መድፈር”በአንዳንድ የዐለም አገሮች አንዱ ጎሣ ሌላውን ጎሳ ከቀዪው ለመንቀልና ለማዋረድ የሚጠቀምበት “ዘረኛ መሣሪያ” መሆኑ የታወቃል፡፡በሐገራችነ ርዕሰ ከተማ ውስጥ “የቤተሰብ ጥቁር ደምን ለመወጣት በደቦ ወሲባዊ ጥቃት ለሞት የዳረገ ወንጀል ሲፈፀም የአየር ጤናዎቹ ወንበዴዎች የመጀማሪያዎቹ ሳይሆኑ አይቀርም፡፡

ክቡራት እና ክቡራን አንባብያኖቻችን ቀደም ባለው የዜና እወጃችን ላይ የተጠቀምነው ፎቶ የሃና ዊሊያምስ በአሳዳጊዎችው የተገደለችውን ታዳጊ ወጣት ፎቶግራፍ ነበር እና ስለሆነም ለተፈጠረው ስህተት ክፍተኛ የሆነ ይቅርታ እንጠይቃለን ።ማለዳ ታይምስ ሚዲያ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 9 years ago on November 20, 2014
  • By:
  • Last Modified: November 20, 2014 @ 9:25 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar