በትላንትናው እለት የፕረዚዳንት ባራክ ኦባማ ወደ ኢትዮጵያ የሚሄዱበትን አስመልክቶ በተደረገው የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የቪኦኤ ጋዜጠኛ ለሪፖርት በሄደበት ሰአት በዲሲ ግብረ ሃይል አባላቶች ከፍተኛ ውግዘት የደረሰበት ሲሆን ፣በኢትዮጵያ ለሚደርሰው ግፍ እና መከራ የሚያደርጉትን ሰላማዊ ሰልፍ በቃ ሳይባል ጋዜጠኞችን በግፍ ማዋከብ ተገቢ ያልነበረ ሲሆን ነጻ ጋዜጠኞች ይፈጠሩ እየተባለ እንደገና ሌላ ጋዜጠኞችን ማዋከብ ውርደት መሆኑን አለማወቃቸው በጣም አሳፋሪ ነው ።
የነጻ ጋዜጠኖችም ሆኑ የመንግስት ጋዜጠኞች ስራቸውን በሚመለከቱት አቋም ትልክክለኛ ስራቸውን መስራት ተገቢ ቢሆንም በሚፈልጉት የፖለቲካ አቋም የተሰማሩትም ፖለቲከኞች የተሰማሩበትን ፖለቲካዊ አቋም የመስራት መብት እንዳለባቸው አለማወቃው እና ስለሌሎች ፖለቲከኞች መብትም ሆነ ስለ ጋዜጠኞች ሰበዊአዊነት የመብት ገፈፋ ከማንኛውም ማህበረሰብ የማይጠበቅ እና የወረደ የሰላማዊ ሰልፍ ስራ እንደሆነ ተገልጾአል።
ጋዜጠኛ ሄኖክ ሰማ እግዜር የቪኦኤ ጋዜጠኛ እንደመሆኑ መጠን ለገዢው ወያኔ መንግስት የሚያቀርባቸው የተዛቡም ሆነ ትክክለኛ የዜና መረጃ ፣ግዴታ የእኛን ልሳን ካልተቀበልክ ብሎ አላስፈላጊ የሆነውን የጋዜጠኞችን ማዋከብ ከመንግስት ብቻም ሳይሆን ዲሲ ከሚገኙት ህብረተሰቦች ማቆም ሊጠበቅባቸው ይገባል።
https://video.xx.fbcdn.net/hvideo-xfp1/v/t43.1792-2/10955262_962627793779844_161280077_n.mp4?efg=eyJybHIiOjI3NjEsInJsYSI6NDA5Nn0%3D&rl=2761&vabr=1841&oh=4e6a537ce64903abf3b4a29068310434&oe=55981813
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Email a link to a friend (Opens in new window) Email
- Share on Facebook (Opens in new window) Facebook
- Share on X (Opens in new window) X
- Share on LinkedIn (Opens in new window) LinkedIn
- Share on Pinterest (Opens in new window) Pinterest
- Share on Tumblr (Opens in new window) Tumblr
- Print (Opens in new window) Print



Print
Email
Average Rating