www.maledatimes.com ታላቁ የጎንደር የተቃውሞ ሰልፍ በቢቢሲ BBC News እይታ በዘርይሁን ሹመቴ ከ ጀርመን - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ታላቁ የጎንደር የተቃውሞ ሰልፍ በቢቢሲ BBC News እይታ በዘርይሁን ሹመቴ ከ ጀርመን

By   /   August 3, 2016  /   Comments Off on ታላቁ የጎንደር የተቃውሞ ሰልፍ በቢቢሲ BBC News እይታ በዘርይሁን ሹመቴ ከ ጀርመን

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 13 Second

በሐምሌ 25 2008 (01 08 2016 ) ቢቢሲ BBC NEWS “Ethiopia Protests: What’s behind the trouble in Gondar?” በሚል ርእስ የአማራና የኦሮሞ ህዝቦች በገዢው የወያኔ አገዛዝ ላይ እያሳዩ ያሉትን ህዝባዊ አመጸኝነት በሰፊው ዘግቦታል።

በሐምሌ 24 2008 (31 07 2016) በጎንደር ከተማ የተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ መነሻው የወልቃይት የአማራ ማንንት ጥያቄ ያደደገ እንደሆነ ቢቢሲ በዚሁ ዘገባው ቢያሰፍርም በተቃውሞ ሰልፉ ግን በኦሮሞ ወንድሞችና እህቶች ላይ የሚደረገውንም ግፍና ግድያ የሚያወግዙ መፈክሮችና ጽሁፎች እንደነበሩ ቢቢሲ እማኝነቱን በዚሁ ዘገባው ሰጥቷል “When Sunday’s demonstration was organized on social media, no mention was made of other issues, but during the protest banners could be seen expressing solidarity with people from the Oromia region.”

በምስል በተደገፈ ማስርጃ መሰረት ገዢው የወያኔ መንግስት በንጹሀን የኦሮሞ ሀዝብ ላይ እያደረገ ያለውን ግፍ ግድያ እንዲሁም እስራት እንዲያቆም የአማራው ህዝብ ድምጹን አጉልቶ ሲጠይቅና ሲያወግዝ ለማየት ተችሏል https://www.youtube.com/watch?v=jz47zbUv99s

የኢትዮጵያ መንግስት በሰብአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅቶች ከፍተኛ ትችት እየደረሰበት እንደሆነም ቢቢሲ በዘገባው አካቶ አስፍሯል “Ethiopia’s government has been criticised by rights groups for cracking down on protests and dissident voices and using anti-terror laws to silence people.” በተጨማሪም ይህ የአማራው ህዝብ ተቋውሞ በአጠቃላይ አገሪቷ ላይ እየተስፋፋ የመጣውን የህዝብ እምቢተኛነት እና ህዝቡ ለገዢው ፓርቲ ያለውን ጥላቻ ያሳያል የሚል አንድምታ ሊኖረው እንደሚችል በዚሁ ዘገባ ቀርቧል “For some observers, the Amhara protests appear to be part of a growing anti-government feeling, which the authorities are trying to contain.”

ምንጭ

http://www.bbc.com/news/world-africa-36940906
https://www.youtube.com/watch?v=jz47zbUv99s

በዘርይሁን ሹመቴ
ከ ጀርመን

About Post Author

Abby

Internet reporter, freelancer and webmaster.
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 8 years ago on August 3, 2016
  • By:
  • Last Modified: August 3, 2016 @ 5:05 pm
  • Filed Under: Ethiopia

About the author

Internet reporter, freelancer and webmaster.

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar