www.maledatimes.com የአፍሪካ ህብረት ወደ አሜሪካ ለሚጓዙ አፍሪካውያን ዜጎች እና ባለስልጣናቶች በአሜሪካ ጉዳይ ላይ ማስጠንቀቂያ ሰጠ። - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የአፍሪካ ህብረት ወደ አሜሪካ ለሚጓዙ አፍሪካውያን ዜጎች እና ባለስልጣናቶች በአሜሪካ ጉዳይ ላይ ማስጠንቀቂያ ሰጠ።

By   /   October 4, 2016  /   Comments Off on የአፍሪካ ህብረት ወደ አሜሪካ ለሚጓዙ አፍሪካውያን ዜጎች እና ባለስልጣናቶች በአሜሪካ ጉዳይ ላይ ማስጠንቀቂያ ሰጠ።

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 6 Second

By Zelalem Gebre

የአፍሪካ ህብረት ወደ አሜሪካ ለሚጓዙ አፍሪካውያን ዜጎች እና ባለስልጣናቶች በአሜሪካ ጉዳይ ላይ ማስጠንቀቂያ ሰጠ።
ተቀማጭነቱን በአዲስ አበባ ያደረገው የአፍሪካ ህብረት ድርጅት በሰሜን አሜሪካ በፖሊሶች እና በጥቁር አሜሪካውያን ላይ በሚፈጸመው ግድያን አስመልክቶ በሰፊው በሃገሪቱ ላይ እየተዛመተ ነውእና በየትኛውም አቅጣጫ ስትጓዙ ጥንቃቄ ይገባችኋል ሲል ሃተታውን ጀምሮአል ።

ቁጥራቸው በዛ ያሉ የጦር መሳሪያ ያልያዙ ጥቁር አሜሪካኖችን ግድያ በየእለቱ እየተሰፋፋ ከመምጣቱም በላይ ለህዝቡ ሃይል እና ቦታ ሊሰጠው እንደሚገባ ፣እረፍትም ኣሜሪካ ፖሊስ ሊሰጣቸው እንደሚገባ በማተት በቻርሎቴ (ሰሜናዊ ካሎራይና) ውስካንስን (ሚልዋኪ) ዳላስ ቴክሳስ እና ታላላቅ ከተሞች እና ስቴቶች እየተፈጸመ ያለው ግድያ ውጤቱ እየተዛመተ ስለሆነ ተጓዦች ጥንቃቄ ማድረግ ይገባቸውል ሲሉ አትተዋል
የአፍሪካ ህብርት በጣም የተወሰነ የአደጋ ጊዜ የሚሆን አገልግሎት በአሜሪካ የሚሰጠው አገልግሎት በጣም ጥቂት በመሆኑ ተጓዦች ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባቸዋል መጭውም የአሜሪካ ፕረዚዳንታዊ ምርጫ የሚካሄድበት ወቅት በመሆኑ አሜሪካ ከፍተኛ ዝግጅት እና ትኩረት እያደረገች ስለሚሆን አሁንም የአድን ወራት ያህል የቀረው የፕረዚዳንታዊው ምርጫ እስኪጠናቀቅ የአፍሪካ አምባሳደሮች ጉዞአቸው ጥንቃቄ የተሞላበት ይሁን ሲሉ አትተዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ይህ ተቀማጭነቱን በአዲስ አበባ ያደረገው የአፍሪካ ህብረት በሃገሪቱ ኢትዮጵያ ላይ ወያኔ መንግስት የሚፈጸመውን አሰቃቂ ግፋዊ ጥቃት ግን ከምንም ሳይቆጥረው ከ6 ወር አንድ ጊዜ በሚደረግ በጥቁር እና ነጭ የግድያ ሁኔታ ላይ ትኩረቱን ስቦታል ።
በቢሾፍቱ በአንድ ቀን ውስጥ ከ750 በላይ ንጹሃን ዜጎች በጥይት ፣ገደል በመግባት እና ብቢሾፍቱ ወንዝ በመስጠም የሚታወቅ ሲሆን በመላው አለም መገናኛ ብዙሃን ትኩረትም እንደሳበ ግልጽ ነው ።
ሆኖም ለአፍሪካውያኖች ቆሜአለሁ የሚለው የአፍሪካ ህብረት በአፍሪካ ህዝብም ሆነ በኢትዮጵያን ዜጎች ላይ የማላገጥ ስራ እንደሰራ ያሳያል ።

 671

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 8 years ago on October 4, 2016
  • By:
  • Last Modified: October 4, 2016 @ 10:24 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar