www.maledatimes.com የኢንጅነር ሃይሉ ሻውል ስርአተ ቀብር በዛሬው ዕለት በቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን ተፈጽሟል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የኢንጅነር ሃይሉ ሻውል ስርአተ ቀብር በዛሬው ዕለት በቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን ተፈጽሟል

By   /   October 11, 2016  /   Comments Off on የኢንጅነር ሃይሉ ሻውል ስርአተ ቀብር በዛሬው ዕለት በቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን ተፈጽሟል

    Print       Email
0 0
Read Time:29 Second

ዛሬ ቀን ከ9፡00-10፡30 ሰዓት ድረስ የቀድሞ የቅንጅት ሊቀመንበር የነበሩት ኢንጂነር ሃይሉ ሻውል የቀብር ሥነ ሥርዓት በቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ተፈጽሟል። ከጅምሩ ጀምሮ ዝናብ ባለተለየው የቀብኢንጂነር ሃይሉሻውል  ሥነ ሥርዓት ላይ የአንጋፋው ፖለቲከኛ ቤተሰቦች፣ ዘመዶች፣ ወዳጆች፣ የቀድሞ የትግል አጋሮች፣ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችና በርካታ ዜጎች ተገኝተዋል ሲል ኤልያስ ገብሩ አትቶአል የቀድሞው የቅንጅት ለአንድነት እና ለዲሞክራሲ አመራር አካል የነበሩት እና የመአድ ሊቀመንበር ከምርጫ 97 በኋላ በመንግስት በደረሰባቸው ግፋዊ ጫና ለተለያዩ በሽታ የተጋለጡ በመሆናቸው የተነስ ህመማቸው ከጊዜ ወደ ጌዜ እየሰፋ በመምጣቱ በውጭሃገር ሲታከሙ ቆይተው ከህመማቸው መዳን ሳይችሉ መቅረታቸውን ባለፈው ዘገባችን መጥቀሳችን ይታወሳል ። የማለዳ ታይምስ አዘጋጆች ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ይመኛል

በድጋሚ ነፍስ ይማር!

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 8 years ago on October 11, 2016
  • By:
  • Last Modified: October 11, 2016 @ 11:44 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar