Read Time:17 Second
በሰሜን አሜሪካ በተከናወነው የእግርኳስ ጨዋታ ላይ ከተለያዩ አለማት የተገናኙት የኢትዮጵያ ነጻ ጋዜጠኞች ማህበር ከፍተኛ ውይይት በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ላይ አድርገዋል ከዚህም መካከል የቀድሞው የእሳት ጋዜጠና ልጅ ተክሌ ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ በቴዎድሮስ አፍሮ የ2017 ሙዚቃ ጉዳይ ላይ ከፍተኛ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ይህንን ልዩ ፕሮግራም ሙሉውን አቅርበንላችኋል ። ማለዳ ታይምስ ህብር ሬዲዮ እና ዘሃበሻ በጋራ በመተባበር ማቅረባችንን እንገልጻለን ።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Email a link to a friend (Opens in new window) Email
- Share on Facebook (Opens in new window) Facebook
- Share on X (Opens in new window) X
- Share on LinkedIn (Opens in new window) LinkedIn
- Share on Pinterest (Opens in new window) Pinterest
- Share on Tumblr (Opens in new window) Tumblr
- Print (Opens in new window) Print



Print
Email
Average Rating