የህወሃት መንግስት አይጦችን ለምግብነት አዋለ ! ገበያ ላይም ቀርበዋል!!

የህወሃት መንግስት ካለፈው ፳፮ አመታት ጀምሮ በሃገሪቱ ውስጥ አስደናቂ ነገሮችን ሲያደርግ መታየቱ ለህዝቡ የሚደንቅ ነገር አይደለም ። ሆኖም ግን በዚህ ባሳለፍነው አመታት የጥንታዊት እምነቶች ባለታሪክ የሆኑትን እና በባህላቸው ጠንካራ የተሰኙትን የኢትዮጵያን ዜጎች ፣ከእምነታቸው እና ከባህላቸው የሚያሰናክላቸውን ነገሮች ሲያደርግ ተስተውሎአል፤ ይሄውም ባለፈው አመት ህዝቡን ካስደነገጠው መካከል የአህያ እርባታ እና የቄራ እርድ ክፍል ማዘጋጀቱ ነበር አሁን ደግሞ ለየት ባለ መልኩ የአይጥ እርባታ እና እርድ ማዘጋጀቱን እና የታረዱት አይጦች በምግብ መልክ ታሽገው በከተማይቱ አዲስ አበባ ፣ክልል ከተሞች እና እንዲሁም ኤዥያ እንደሚላኩ ምንጮቻችን ጠቁመዋል ።

በተለያዩ አጋጣሚዎች ለህክምና ምርመራ የሚጠቀሙባቸውን ነጫጭ አይጦች ለእርባታ እና ለእርድ የሚያቀርቡ መሆኑ ከተላከልን መረጃ ለማወቅ ችለናል ።

ሃገራችን ኢትዮጵያ ላለፉት ዘመናት በርሃብ ብትታወቅም እንደነዚህ አይነት ተሳቢ እንሰሳትም ሆነ ኮቴ ክፍት የለሽ እንሰሳዎችን ለመመገብ ባህሉም ሆነ ሃይማኖቱ እንደማይፈቅድለት ይታወቃል አሁን ግን በመንግስት ፈቃድ በተለያዩ የምግብ ስሞች ተሰይሞ ህዝቡን እንዲመገብ እያደረገው ይገኛል ሲሉ ይገልጻሉ ሪፖርተሮቻችን ከኢትዮያ፣ በተለይም ባለፉት ስድስት አመታት የፈረስ ስጋ እያረደ ለመከላከያ ሰራዊቱ እና ለአንዳንድ አካባቢ ህዝቦች ያቀርብ የነበረው ይሄው መንግስት በአሁን ሰአት ለመላው ህዝብ በገበያ ላይ አይጥ ማቅረቡ ህዝቡን መናቁን ያሳያል ይላሉ ምንጮⶭችን አክለው

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar