www.maledatimes.com በሽሬና ወልቃይት ጸለምት ኣውራጃዎች የኮሌሯ ወረርሽን እንደ እሳት ሰደድ ተቀጣጥለዋ !!!! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በሽሬና ወልቃይት ጸለምት ኣውራጃዎች የኮሌሯ ወረርሽን እንደ እሳት ሰደድ ተቀጣጥለዋ !!!!

By   /   September 5, 2017  /   Comments Off on በሽሬና ወልቃይት ጸለምት ኣውራጃዎች የኮሌሯ ወረርሽን እንደ እሳት ሰደድ ተቀጣጥለዋ !!!!

    Print       Email
0 0
Read Time:43 Second

መንግስት ግን በሽታው ኮሌሯ ብሎ የጠሩ ዜጎች እንደ ወንጀሎኞች ይመለከታቸዎል !!! ———————————————————

የኮሌሯው ወረርሽን በወልቃይት ሕሞራ በኣዲ ጎሹ በመዘጋ በጸለምት ቆላማ ወረዳዎች ፣ በባድመ ፣በሸራሮ ፣ በሰዬምት ኣድያቦ ፣ በእስገደ ፣ በጽንብላ ፣ በታሕታይ ቆራሮ ፣ በዛና ፣ በመደባይ ፣ በሰለክለካ ፣ወረዳዎች እንዲሁም የሽሬ ኣውራጃ ኩቷ ገጠም የሆኑ የኣክሱም ኣውራጃ ወረዳዎች በሽታው ተስፋፍታል ። በኮሌራው የተለከፉ ወገኖች በጣም በርከት ያሉ የሞቱ ሲሆን ፣ኣብዛኞቹ ህመምተኞች ግን በጤና ጣቢያውች የተሰጣቸው ህቡእ ማረፍያ ቦታ የተመቻቸ ማረፍያ የላቸውም ፣ በሽተኞች በተሰበሰቡበት ዝቅተኛ ነርሶች ካልሆኑ ከፍተኛ ሃኪሞች ኣታዩም ። ፡

በዚሁ በወረርሽኑ የተጠቁ ወረዳዎች ንጹህ የሚጠጣ ውሃ የሚባል የለም ። ኣርሶ ኣደሩ ፣ወርቂ ለቃሚው ከወንዝ ጎርፍ ያመጣለት የደፈረሰ ውሃ ነው የሚጋተው ያለው ። እነዛ በዬመንደሩ የውሃ ፓንፕ በመትከል የህዝብ የንጹህ የውሃ ኣገልግሎት ሰጥተናል እያሉ የሚጎረኑባቸው የውሃ ጉድጓዶች ጥቂቶች ካልሆኑ በስተቀር፡ ኣብዛኞቹ ሳይሰሩ የጠፉ ናቸው ። ከላይ የዘረዘርኩት መረጃ የመንግስት ይሁኑ የህወሓት ኢህኣደግ ፓርቲዎች ፣ተለብዝን ፣ሬድዮ ጣቢያዎች ፣ ኤፍ ኤሞች ፣ ጋዜጦች እስከኣሁን ትንፍሽ ኣላሉም ። የግል ፕሬሶቹም ምንም የተነፈሱት የለም ። ታድያ ይህ ህዝብ ማን ይድረስለት ?????

ከኣስገደ ገብረስላሴ ሰለክለካ ፣ 29 / 12 / 2009

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar