ጥሩነሽ ዲባባ በችካጎ ታሪክ ሁለተኛው ፈጣኑን ሰአት አስመዘገበች

በትላንትናው እለት የተከናወነውን 40ኛ አመቱን የያዘውን የአሜሪካን ባንክ ችካጎ ማራቶን ሩጫ ውድድር የኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አሸነፈች ።

በፈጣን የአጭር እርቀት እሩጫ የምትታወቀው ጥሩነሽ ወደ ማራቶን ጎራ ከተቀላቀለች ይህ የሶስተኛ ጊዜዋ ቢሆንም በተለይም በለንደን የተከናወነውን እሩጫ  ሁለቱን በጥልቀት ማሸነፍ አልቻለችም ነበር ሆኖም ድል ቀንቷት በትላንትናው እለት ያደረገችውን እሩጫ ከመጀመሪያው 13 ማይል በኃላ እስከ መጨረሻው ድረስ ገፍታ በመሄድ አሸናፊ ለመሆን በቅታለች ። የሩጫ ሰአቷ በችካጎ ታሪክ ፈጣኑ ሰአት ተብሎ ተመዝግቦላታል 2:18:31 ሲሆን ሶስተኛው በኬንያዊት አትሌት የተመዘገበ ሲሆን አራተኛዊቷ መመዝገቡ መረጃው ያመለክታል

በወንዶች የአሜሪካዊው ተወላጅ አንደኛ ሆኖ ሲወጣ ከፊት ቀድመው የነበሩትን ኬንያኖች ባልተጠበቀ ሁኔታ መቅደሙን ታውቋል 

ፎቶ አዶናይ ፎቶግራፊ

 

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar