ሐብተሚካኤል ደምሴ በድንገተኛ የመኪና እደጋ በሞት ተለየ

አሳዛኝ ዜና እውቁ የባህል አምባሳደር ድምፃዊ ሐብተሚካኤል ደምሴ በድንገተኛ የመኪና እደጋ በሞት ተለየ ።

እስከአሁን ደረስ የተጣራ መረጃ ባይኖርም በመኪና አደጋ ህይወቱን ማጣቱን ተከትሎ መረጃወች ፍሰታቸውን ቀጥለዋል

በጣም ያሳዝናል ለቤተስቦቹ ለሙያ ጎደኞቹ እንዱሁም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም የቀድሞዎችን ባሀላዊ እና ዘመናዊ የሙዚቃ ስራዎችን ለሚወድ ሰው ከባድ ሀዘን ነው ።አንጋፋዎችን በማጣት ደረጃ እና እየተመናመኑ ያሉበት ሁኔታ ላይ ነን ።ምንም አይነት ታሪክ ሳይሰራላቸው ሲያልፉ ደግሞ ያማል።

የሚያሳዝን ዜና ነው ለማመን ያቅታል ሐብትዬ ነፍስህን ይማረው ! 

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar