በበርካታ የሃገሪቱ ዩኒቨርስቲዎች ተቃዉሞ ተቀጣጥሏል | በአዲግራት ከተገደሉት 13 ተማሪዎች ውስጥ የ7 የኦሮሞ፣ አማራና ደቡብ ተወላጆች ስም ዝርዝር ደርሶናል

ከነጌሳ ኦዶ ዱቤ

=====================================
የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተቃውሞ ከማራኪ ግቢ ተጀምሮ ወደ ፋሲል ግቢ ቀጥሏል፡፡
– የወንድሞቻችን ደም ፈሶ አይቀርም!!
– ወያኔ ሌባ ነው!
– ዳውን ዳውን ወያኔ! የሚሉ መፈክሮች እያሰሙ ነው፡፡
——–
በወለጋ ዩኒቨርስቲ ሻምቡ ካምፓስ በተማሪዎች መካክል በተቀሰቀሰ ብሄር ተኮር ግጭት ሁለት ተማሪዎች ተገድለዋል።
– የተገደሉት ተማሪዎች የትግራይ ተወላጆች መሆናቸው ነው የተነገረው።
————————————————–
የሰሞኑ በተማሪዎች መካክል ብሄር ተኮር ግጭት ጸብ መንስዔ

በአዲግራት የተገደሉ
ደቡብ፣ አማራና ኦሮሞ = 9
ከባድ ጉዳት የደረሠባቸው = 4
ቀላል ጉዳትየደረሠባቸው = 12

በአዲግራት እሥካሁን ድረሥ 3 ኦሮሞዎች የተገደሉ ሢሆን ብዛት ያላቸው የኦሮሞ ተወላጆች ቆስለዋል።

በጠቅሉ በአዲግራት ዩኒቨርስቲ ከተገደሉት 13 ተማሪወች ውሥጥ የ7ቶች ስም ዝርዝር:-

1ኛ-ምስጋናው ወንዴ –አማራ
2ኛ- ክንዱ ቢተው —-አማራ
3ኛ- ተስፋ አራጋው —አማራ
4ኛ- ሚዴቅሳ ጉልማ –ኦሮሞ
5ኛ- ከበደ በቀለ——-ኦሮሞ
6ኛ-አራርሶ ሁሴን—– ኦሮሞ
7ኛ-ሳሙኤል ካቤሮ— ደቡብ ክልል
————————————————

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar