Read Time:19 Second
Maleda Times
”ባለአውሊያ” እና ”ባለከራማ” ነኝ በማለት ከአሥር ዓመት በላይ በጥንቆላ ሥራ ላይ ተሰማርቶ የነበረው አቶ ታምራት ገለታ ነሐሴ 6 ቀን 2001 ዓ.ም የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት ”ጥፋተኛ” ብሎ ንብረቶቹም ተወርሰው ለመንግሥት ገቢ እንዲሆኑ መወሰኑ የሚታወስ ነው”
በአንድ ወቅት እጅግ አነጋጋሪ የነበሩት ከጥንቆላ ማጭበርበር ጋር በተያያዘ ለእስር የተዳረጉት አቶ ታምራት ገለታ ባሳለፍነው ሳምንት በምህረት መለቀቃቸውን ካፒታል የእንግሊዘኛው ጋዜጣ ዘግቦታል።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Email a link to a friend (Opens in new window) Email
- Share on Facebook (Opens in new window) Facebook
- Share on X (Opens in new window) X
- Share on LinkedIn (Opens in new window) LinkedIn
- Share on Pinterest (Opens in new window) Pinterest
- Share on Tumblr (Opens in new window) Tumblr
- Print (Opens in new window) Print



Print
Email
Average Rating