www.maledatimes.com በ100 ሽህ የአሜሪካን ዶላር ኤክስፖርት ያደረገው እና በአዳማ የተገነባው የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ተጠናቀቀ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በ100 ሽህ የአሜሪካን ዶላር ኤክስፖርት ያደረገው እና በአዳማ የተገነባው የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ተጠናቀቀ

By   /   December 30, 2018  /   Comments Off on በ100 ሽህ የአሜሪካን ዶላር ኤክስፖርት ያደረገው እና በአዳማ የተገነባው የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ተጠናቀቀ

    Print       Email
0 0
Read Time:34 Second

በአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ የተገነባው አንቴክስ ጨርቃጨርክ ፋብሪካ መጠናቀቁን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አቶ ፍሹም አረጋ ጠቆሙ፡፡ እንደእርሳቸው አገላለሽ ከሆነ ፋብሪካው ወደ ውጭ ሃገር ኤክስፖርት የሚያደርጉ ምርቶችን የሚያመርት እና ለውጭ ገበያ የሚያቀርብ ልዩ ቴክኖሎጂ የተሞላበት ድርጅት እንደሆነ ጠቁመዋል፡፡

በዚህ ድርጅት ውስጥ ከአንድ ሺህ አመስት መቶ በላይ የጉልበት ሰራተኞችን አሰማርቶ ለመቀጠር መሰጋጀቱን የጠቆሙ ሲሆን ፣ሰራተኞቹን በሶስት ወር ጊዜያት ውስጥ የስራ ሁኔታውን በማሰልጠን ውደ ምርት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ሊገቡ እንደሚችሉ ጠቁመዋል፡፡

ይህም ሲሆን ወደ ውጭ ሃገር የሚላከውን የቸርቃጨርቅ ምርት ዋጋ ከፍ እንደሚያደርገው የተጠቆመ ሲሆን የአቅርቦቱንም አድማስ ያሰፋዋል ሲሉም አክለው ገልጠዋል፡፡ ለሃገራችን የሚሰጠው እመርታም ከፍተኛ እንደሆነ በተጨባጭ ማስረጃ ሲጠቅሱ የተጣራ የውጭ ሃገር ግብይትን ለማስፋት የሚያስችል አዳዲስ ዘዴዎችንም ለመዘርጋት ያመቸናል ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ይህ የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ነው !!

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 5 years ago on December 30, 2018
  • By:
  • Last Modified: December 31, 2018 @ 3:16 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar