www.maledatimes.com ለአስራ ስድስት አመታት በፓውላ ራድክሊፍ ተይዞ የነበረው ሪከርድ በችካጎ ማራቶን ተሰበረ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  AFRICA  >  EASTAFRICA  >  Current Article

ለአስራ ስድስት አመታት በፓውላ ራድክሊፍ ተይዞ የነበረው ሪከርድ በችካጎ ማራቶን ተሰበረ

By   /   October 13, 2019  /   Comments Off on ለአስራ ስድስት አመታት በፓውላ ራድክሊፍ ተይዞ የነበረው ሪከርድ በችካጎ ማራቶን ተሰበረ

    Print       Email
0 0
Read Time:32 Second

ፓውላ ራድ ክሊፍ በለንደን ማራቶን በወረሃ ሚያዚያ በተካሄደ ሩጫ ነበር የዛሬ አስራ ስድስት አመታት የፈጣኑን የአለም ሪከርድ የሰበረችው ፣ ሰአቱንም 1:04:28 አመተ ምህረቱም በሁለት ሺህ ሦስት ነበር ። በዘንድሮው የባንክ ኦፍ አሜሪካ ችካጎ ማራቶን ላይ ከተሳተፉት ሯጮች እና በቀዳሚ ስፍራ ከጅምሩ ጀምሮ ስትሮጥ የነበረችው ኬንያዊት ብሪጅ ኮሳጌ 2:14:04 በመሮጥ የአለም ክብረ ወሰን ይዛለች ። ከፍተኛውንም የችካጎ ማራቶን ክፍያ ገንዘብ ይዛ ወደ ሃገሯ ትመለሳለች ።

በሁለተኛ ደረጃ የወጣችው ኢትዮጵያዊ አባቤል የሻነህ ስትሆን በስድስት ደቅቂቃ ከአርባ ሰቀንድ ተቀድማ ነበር ይሔውም 2:20:51 ሲሆን ሦስተኛዋ ገለቴ ቡርቃ 6:51 የተበለጠች ሲሆን 6:20:55 ሆነው ማሸነፋቸውን የችካጎ ማራቶን ላይ የተሳተፈው የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ከስፍራው ዘግቧል።

ማለዳ ታይምስ !!

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

Traveler’s Alleged Crimes and Robbery at Bole Airport Raise Concerns

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar