www.maledatimes.com አለምጸሃይ ወዳጆ የቤት ሽልማት አገኘች - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

አለምጸሃይ ወዳጆ የቤት ሽልማት አገኘች

By   /   January 26, 2020  /   Comments Off on አለምጸሃይ ወዳጆ የቤት ሽልማት አገኘች

    Print       Email
0 0
Read Time:39 Second

በትላንትናው እለት በዋሽንግተን ዲሲ የተመረቀውን የፌስቡክ አርበኞች የተሰኘውን ድራማ ላይ በዋና ተዋናይነት ከሚሳተፉበት ውስጥ አንዷ የሆነችው አንጋፋዋ አለምጸሃይ ወዳጆ በምርቃቱ ስነ ስርአት ላይ በተገኙት ማህበረሰቦች ፊት ለፊት አለምጸሃይ ወዳጆ መሸለሟን ተገልጿል።

በቴዎድሮስ ለገሰ ፣ በረዳት አማካሪ ፍሬህይወት መለሰ እና ማሩ አበበ የተዘጋጀው ይህ ዝግጅት በሙዚቃው አለም እና በቴአትር አለም ውስጥ እውቅና ያላቸው ሰዎች እንደተሳተፉበት ተገልጿል።

ይህንን ዝግጅት ለመመረቅ ከአዲስ አበባ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ የተገኘችው የናሁ ቴሌቪዥን ባልደረባ እና (አስተዳደር ሃላፊ) እንዳለችው ከሆነ የአለምጸሃይ ወዳጆን የቤት ችግር መኖሯን ያወቅነው ባለፈው አመት ወደ ኢትዮጵያ በመጣችበት ወቅት የት እንዳለች ስናጣራ በሸራተን ሆቴል እንዳረፈች እና ምንም የመኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ እንደሌላት የናሁ ቲቪ ባለቤት በሰማበት ወቅት ከጎ ትራቭል እህት ድርጅት ጋር በመሆን ይህንን ሽልማት እንዲሰጣት ወስነዋል ብላለች።

በዚህም ሁኔታ ሲጠበቅ በነበረው በዚህ ዝግጅት ላይ ሽልማቱን የሰጧት ሲሆን ቤቱ በቦሌ ክፍለ ከተማ ፒኮክ አካባቢ እንደሚገኝም አክላ ገልጻለች።

Image may contain: 13 people, including Maffi Muliy Mell, people smiling

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 4 years ago on January 26, 2020
  • By:
  • Last Modified: January 26, 2020 @ 11:16 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar