www.maledatimes.com በለንደን ከፍተኛ የሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  >  Current Article

በለንደን ከፍተኛ የሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ

By   /   July 18, 2020  /   Comments Off on በለንደን ከፍተኛ የሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ

    Print       Email
0 0
Read Time:51 Second

በሃጫሉን ግድያ አስመልክቶ በሃገራችን ኢትዮጵያ በተለይም በኦሮሚያ አካባቢ በግፍ የተገደሉትን ንጹሃንን በማሰብ እና ለተደረገው የዘር ማጥፋት ወንጀልን በመቃወም እና ፍትህን ለማግኘት ያስችል ዘንድ ኢትዮጵያውያኖች በእንግሊዝ አደባባይ መውጣታቸው ተገልጿል።

በዛሬው እለት ከማለዳው ጀምሮ ሲተም የነበሩት ኢትዮጵያውያኖች አረንጓዴ ቢጫ ቀዩን ባንዲራ በማውለብለብ የህዝባቸው የሃገራቸው አለኝታ የሆነውን አርማ ይዘው መንቀሳቀሳቸውን ገልጸዋል።

ይህም ሆኖ ሳለ በአሁን ሰአት የሃጫሉ መገደል የሁሉንም ስሜት የጎዳ ቢሆንም በሃጫሉ መገደል ምክንያት የሌሎች ዘር ያላቸውን በሙሉ መግደል የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው ገዳዮች በዘር ማጥፋት ወንጀል መከሰስ ይገባቸዋል ሲሉ ገልጸዋል።

ዶክተር አብይ ለሰላማዊ ህይወት በሚል ትእግስት እያደረገ በአሁን ሰአት ግን ይህ ትእግስት ለከት ያጣ በመሆኑ ነው የኦሮሞ ጽንፈና ቡድኖች በሃገራችን ህዝቦች ላይ የግድያ ወንጀል የፈጸሙት ሲሉ በለንደን የሚገኙ ኢትጵያውያን የገለጹት ።

በሌላም በኩል የዜጎችን ሃብት ንብረት ማውደም ፣ የሃገሪቱን ብቻ ሳይሆን የአካባቢውን የእድገት ጉዞ ወደ ኋላ መጎተት ነው ያሉት አንድ ግለሰብ በአሁን ሰአት ላይ የስራ አጥ ዜጎች ቁጥር  እየጨመረ እንደሆነ ገልጸዋል፡፤ በዋሽንግተን ዲሲም በተመሳሳይ ሁኔታ የሰላማዊ ሰልፍ እንቅስቃሴ መደረጉንም መረጃው ያመለክታል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

Traveler’s Alleged Crimes and Robbery at Bole Airport Raise Concerns

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar