www.maledatimes.com በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለሚዲያ አካላት ማብራሪያ ተሰጠ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  >  Current Article

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለሚዲያ አካላት ማብራሪያ ተሰጠ

By   /   November 19, 2020  /   Comments Off on በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለሚዲያ አካላት ማብራሪያ ተሰጠ

    Print       Email
0 0
Read Time:27 Second
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለሚድያ አካላት ማብራሪያ ሰጥተዋል።
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ በትግራይ እየተካሄደ ስላለው የሕግ ማስከበር ሥራና አስተዳደሩ በትግራይ ክልል ቅድሚያ ሰጥቶ የሚሰራቸውን ስራዎች በተመለከተ አብራርተዋል፡፡
በጊዜያዊ አስተዳደሩም ወንጀለኞችን ለፍርድ በማቅረብ በሕገ-ወጥ መንገድ የታሰሩ ሰዎች ጉዳይ እንደሚታይም ገልጸዋል፡፡
ከዚህ ባለፈም በትግራይ ክልል ያለውን የፖለቲካ ምህዳር በማስፋት ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የሰብአዊ ድጋፍ እንደሚደርስ መናገራቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

Traveler’s Alleged Crimes and Robbery at Bole Airport Raise Concerns

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar