www.maledatimes.com Abby - MALEDA TIMES - Page 35
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by Abby  -  Page 35
Latest

“ አይን እያላቸው የማያዩ ፤ጆሮ እያላቸው የማይሰሙ”

By   /  January 3, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ አይን እያላቸው የማያዩ ፤ጆሮ እያላቸው የማይሰሙ”

በዳዊት መላኩ ሞገስ (ከጀርመን) ወያኔ/ኢህአዴግ የተፈጥሮ ባህሪው በሰዎች መካከል ጥርጣሬና ጥላቻን በዝራት በመሆኑ በማናኛውም ቦታ ረጅም እጁን በማስገባት መፈትተፍ የዘወትር ተግባሩ ሁኖ ቆይቷል፡፡ላለፉት 11 ወራት የእስልምና እምነት ተከታዮችን የሀባሽ አስተምሮን በግድ ለመጫን በፈጠረው ጣልቃ-ገብነት በሺ የሚቆጠሩትን ለስደት ፤በርካቶችን ለእስራት እና ለሞት ሲዳርግ የቆየውና አሁንም ድረስ መቋጫ ያልተገኘለት ውዝግብ ውስጥ የገባው ወያኔ/ኢህአዴግ አሁን ደግሞ የጥፍት ቀስቱን […]

Read More →
Latest

Ethiopia: 4 Journalists Win Free Speech Prize

By   /  December 21, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia: 4 Journalists Win Free Speech Prize

 Human Rights Watch RELATED MATERIALS: Writers Honored for Commitment to Free Expression (New York) – Four Ethiopian journalists have received the prestigious Hellman/Hammett

Read More →
Latest

ሥጋን ከሚግጡ መቅኒን ወደሚመጡ

By   /  December 17, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሥጋን ከሚግጡ መቅኒን ወደሚመጡ

       ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ማሳሰቢያ፡- ማንም ይሁን ማን የደም ግፊት ካለበት፣ በቀላሉ የሚናደድ ወይ የሚበሳጭ ከሆነ፣ የኢትዮጵያዊነት ስሜቱ የሚያይልበትና ዘወትር የሚያስጨንቀው ከሆነ… ይህን ጽሑፍ በጭራሽ ባያነብ ይመረጣል፡፡ ይህ መጣጥፍ በተቻለ መጠን ከተሞክሮና ከሕዝባዊ ብሶቶች በመነሣት በስፋት የሚስተዋሉ እውነታዎችን እንዳለ የሚያቀርብ እንጂ በተለመደው የይሉኝታና የመለሳለስ ባህል ተዋዝቶ አንድን ወገን ለማስደሰት ወይ ሌላን ወገን ለማስከፋት […]

Read More →
Latest

ሰሞኑን በቴዲ አፍሮ ስም የተለቀቀው የጴንጤ መዝሙር፤ የቴዲ አፍሮ አለመሆኑ ተገለጸ፤,…ድርጊቱም “ከክርስትና አማኞች የማይጠበቅ…” በሚል ተኮንኗል።

By   /  December 12, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰሞኑን በቴዲ አፍሮ ስም የተለቀቀው የጴንጤ መዝሙር፤ የቴዲ አፍሮ አለመሆኑ ተገለጸ፤,…ድርጊቱም “ከክርስትና አማኞች የማይጠበቅ…” በሚል ተኮንኗል።

ቴዲ አፍሮ በ30ሺ ብር ዋስትና ተፈታ

(EMF) ሰሞኑን በቴዲ አፍሮ ስም የተለቀቀው የፕሮቴስታንት ወይም በተለምዶ የጴንጤ መዝሙር፤ የቴዲ አፍሮ አለመሆኑን፤ ቴዲ አፍሮን ያነጋገሩ የኢ.ኤም.ኤፍ ምንጮች ገልጸዋል። “በይቅርታ ተቀበለኝ” የሚለው መዝሙር በቅድሚያ የተለቀቀው በፕሮቴስታንት ክርስትና አማኞች ድረ ገጽ ላይ ሲሆን፤ ከዚያ በማከታተል በ24 ሰዓት ውስጥ በፌስ ቡክ እና በሌሎች ማህበራዊ ድረ ገጾች ላይ ዜናው በሰፊው መሰራጨቱ ይታወቃል። ድርጊቱም “ከክርስትና አማኞች የማይጠበቅ…” በሚል […]

Read More →
Latest

አገራችንን እያቃጠለ ያለዉን እሳት ተረባርበን እናጥፋ!

By   /  December 9, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on አገራችንን እያቃጠለ ያለዉን እሳት ተረባርበን እናጥፋ!

በኢሳ አብድሰመድ በሀገር ውስጥም ሆነ በወጪው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን  አንድነትን ከማሰብ ይልቅ ግላዊ ጥቅምን ማሳደድን የተሻለ ምርጫ አድርገው ይዘውታል በሃገራችን ውስጥ ያሉ ፓርቲዎች  የአቅማቸውን ያህል ቢንቀሳቅሱም በሀገራቸው ውስጥ የሚደረግባቸው ተጽእኖ   አንደሁለተኛ ዜጋ መታየታችው  ሀገር ያወቀው ጸሃይ  የሞቀው ጉዳይ ነው:: አንዳንዶች ደግሞ የፓርቲዎችን  ስም  ተገን  በማድረግ  እንደ አስመጭና ላኪ የንግድ ስራውን አጧጡፈውታል  በርግጥ  የፓርቲዎችን  መኖር  መጥላቴ ወይም  […]

Read More →
Latest

The Never Ending Brutality Dictatorship and Lawless Regime of Ethiopia

By   /  November 25, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on The Never Ending Brutality Dictatorship and Lawless Regime of Ethiopia

By Mekonnen Workineh Ever since TPLF came to power over 21 years ago, there was no facet of an Ethiopian citizen’s life that has not been affected by the brutal and dictatorial regime. There remains no stone left upturned by the regime in order on power forever. Let alone respect democratic rights and freedom of its citizens. 

Read More →
Latest

Why Ethiopians not expect the devil Mr. Desalegn to be a Good Samaritan.

By   /  November 24, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Why Ethiopians not expect the devil Mr. Desalegn to be a Good Samaritan.

  By Issa Abdusemed They said ‘Time will tell’ no matter how deeply involved in religious activities our hope to the successor of the tyrant seems highly drop down immediately. After we had waited for so long, we rejoice by the death of the tyrant. However the story of the succession and the waiting of […]

Read More →
Latest

ቴዲ አፍሮ የለንደን ከተማን “በጥቁር ፈረሱ” አሟሟቃት

By   /  November 14, 2012  /  Ethiopia, music  /  Comments Off on ቴዲ አፍሮ የለንደን ከተማን “በጥቁር ፈረሱ” አሟሟቃት

ቴዲ አፍሮ በ30ሺ ብር ዋስትና ተፈታ

በታምሩ ገዳ እውቁ የሙዚቃ አቀንቃኝ ቴዲ አፍሮ (ቴድሮስ ካሳሁን ) በረካታ አርቲስቶችን ባሳተፈው እና በአጭር ቀናት ውስጥ ገበያውን በተቆጣጠረበት “ጥቁር ሰው” አልበሙ ጨምሮ በበረካታ ተወዳጅ ዘፈኖቹ እማካኝነት በታላቋ ብርታኒያ ውስጥ ለሚገኙ የሙዚቃ አድናቂዎቹ በለንደን ከተማ ወስጥ ታላቅ የሙዚቃ ምሽት አቀረበ ፡፡ በክብር እንግድነት የተጋበዘው አትሌት ሃይሌ ገ|ስላሴ በመድረኩ ላይ ብቅ ሳይል ቀረ፡፡

Read More →
Latest

ማህበረ ቅዱሳን “አክራሪዎች” ወይስ ህግ አክባሪዎች?

By   /  November 14, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ማህበረ ቅዱሳን “አክራሪዎች” ወይስ ህግ አክባሪዎች?

Read the full story in PDF FORMAT በታምሩ ገዳ አቶ መለስ ዜናዊ በቀርቡ ዙሪያ ገባውን በደጋፊዎቻቸው ከተሞላው ፓርላማቸው   ፊት ቀርበው  አገሪቱ ውስጥ “ተከስቷል” ወይም “እየተከሰተ ነው”  ስላሉት የአክራሬነት  እንቅስቃሴ    ዙሪያ ትንታኔ መስጠታቸው  ይታወሳል፡፡በዚህ ማብራሪያቸው  ላይ በኢትዮጵያ  ኦርቶዶክስ  ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ስር የነበረው እና በቅርቡ በጠቅላይ ቤተክህነት ስራ አስኪያጅ  ስር  የሆነው እና  በአገር ወስጥ ሆነ […]

Read More →
Latest

ማን ጸሎት ያሳርግ ?

By   /  November 8, 2012  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ማን ጸሎት ያሳርግ ?

  “በቃሊቲ ማሰሪያ ቤት እነርሱ “ማረሚያ ቤት” ይሉታል። በርካታ ወገኖቻችን እንደሚገኙ ይታወቃል። በቅርቡ ደግሞ  የሙስሊም ኢትዮጵያውያን መፍትሄ አፈላላጊዎች ወደ ቃሊቲ ተዛውረዋል። ይህ ፎቶ ህብረተሰቡ ከታሳሪዎቹ ጎን መሆኑን ያሳያል። “አያሳይም” የሚል ካለበደንብ ደግሞ ይመልከተው!  ፎቶውን ብቻ ሳይሆን የታሰሩበትንም ምክንያት በደንብብንመለከት ደግሞ ሁላችንም ከነዚህ ወገኖች ጎን መቆማችን አይቀሬ ነው!”Read in PDF ማን ጸሎት ያሳርግ (1)

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar