www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 13
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 13
Latest

Here’s 34 companies hiring or offering work from home positions

By   /  March 24, 2020  /  Business, World  /  Comments Off on Here’s 34 companies hiring or offering work from home positions

CORONAVIRUS MALEDA TIMES Companies continue to hire to meet coronavirus-related demands, such as deliveries, essential services and technology companies.Author: Hope FordPublished: 6:12 PM EDT March 24, 2020Updated: 6:13 PM EDT March 24, 2020 ATLANTA — Many people have, will, or may lose their jobs during the COVID-19 pandemic. The people who are particularly vulnerable to losing their jobs, cannot […]

Read More →
Latest

የአማራ ባንክ አክስዮን ሽያጭ ለአምስት ሳምንት ተራዘመ፡፡

By   /  March 9, 2020  /  Ethiopia, ኣማርኛ  /  Comments Off on የአማራ ባንክ አክስዮን ሽያጭ ለአምስት ሳምንት ተራዘመ፡፡

ዛሬ የሚጠናቀቅ የነበረው የአማራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር የአክሲዮን ሽያጭ ለአምስት ሳምንታት መራዘሙን አደራጅ ኮሚቴው አስታውቋል፡፡ ትውልደ ኢትዮጵያውያኑ በ”ፋይናንስ ሴክተሩ”እንዲሳተፉ የተመለከተውን አዋጅ መሠረት አድርጎ መመሪያ የወጣው የካቲት 20/2012 ዓ.ም ላይ እንደሆነ አደራጅ ኮሚቴው ዛሬ በሰጠው መግለጫ አመላክቷል። ይህም ማለት የባንኩ የአክሲዮን ሽያጭ ማጠናቀቂያ እንደሆነ ተገልጾ ከነበረው የካቲት 30/2012 ዓ.ም በ10 ቀናት ብቻ የቀደመ ነው። ይህም በቂ […]

Read More →
Latest

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ ከመንግስት የተሰጠ መግለጫ!

By   /  February 29, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ ከመንግስት የተሰጠ መግለጫ!

የኢትዮጵያ ፌዴራለዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒሰቴር የአሜሪካ የግምጃ ቤት ዲፓርትመንት ሴክሬታሪ በየካቲት 21 ቀን 2012 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ. በ28 ፌብሩዋሪ 2020) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ ኢትዮጵያ ያልተሳተፈችበትን ስብሰባ ተከትሎ የወጣውን የፕሬስ መግለጫ በከፍተኛ ቅሬታ ተመልክተውታል። ስብሰባው የተካሄደው ኢትዮጵያ አስቀድማ ለግብጽ፣ ለሱዳን እና ለአሜሪካ ስብሰባው ለሌላ ጊዜ እንዲተላለፍ አሳውቃ […]

Read More →
Latest

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተሰጠ መግለጫ

By   /  February 28, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተሰጠ መግለጫ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፀረ-ፕላጃሪዝም (Anti-Plagiarism) ፖሊሲ ከየካቲት 22/2012 ዓ.ም ጀምሮ ሊተገብር መሆኑን በይፋ እየገለጸ ይህ ፖሊሲ ተግባራዊ የሚሆን ሲሆን በፖሊሲው መሰረት ከዚህ በኋላ ማንኛውም መመረቂያ ጽሁፍ (Thesis/Dissertation) በኧርከንድ (URKUND) ሶፍትዌር አማካኝነት ተመርምሮ ከፕላጃሪዝም ነፃ መሆኑ ሳይረጋገጥ ዲግሪ እንደማይሰጥ ያሳውቃል፡፡ ፕላጃሪዝም አንድ የምረቃ ፅሁፍ የሚያዘጋጅ ወይም የምርምር ስራ የሚሰራ ሰው ሌሎች ሰዎች የሰሩትን ስራ የራሱ እንደሆነ […]

Read More →
Latest

በአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ስም በተሰበሰበ ገንዘብ ምግብ ቤት ተከፈተ።

By   /  January 30, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ስም በተሰበሰበ ገንዘብ ምግብ ቤት ተከፈተ።

በወልዲያ አርሴማ ጸበል ለመጸበል ሄዶ በዚያው ላይመለስ ያመለጠው አርቲስት ፍቃዱ ተክለ ማርያም ፣ በኩላሊት ህመም ሲሰቃይ እንደነበር የሁላችንም ትውስታ የሁላችንም ህመም ሆኖ እንደነበር ይታወሳል። በዚህም ወቅት የወገን ደራሽ ወገን ነው በሚል ፣ በቴዎድሮስ ተሾመ እና በወንድሙ ሙሉቀን ተሾመ በኩል የተከፈተ የጎ ፈንድሚ አካውንት እንደነበር እና ከመጠን በላይ ገንዘብ ተሰብስቦ ፣ ለታማሚ ለነበረው አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም […]

Read More →
Latest

እስክንድር ነጋ ወደ ስታዲየም እንዳይገባ በፖሊስ ታገደ የቪዲዮ ምስል ይዘናል!

By   /  January 29, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on እስክንድር ነጋ ወደ ስታዲየም እንዳይገባ በፖሊስ ታገደ የቪዲዮ ምስል ይዘናል!

በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ስታዲየም በሚካሄደው የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ላይ ለመሳተፍ ያቀናው ጋዜጠኛ፡እኛ፡የጸበአዊ፡መብጥ፡ጠሟጋች እስክንድር ነጋ በጨዋታው ላይ እንዳይሳተፍ በፖሊሶች በር ላይ በመከልከል ከፍተኛ ጭቅጭቅ ተፈጥሮ እንደነበር ተገልጿል። ወደ ስታዲየም ለመግባት ትኬት ቆርጠው የተሰለፉ ግለሰቦችም ሆነ እስክንድር ፣ ስታዲየሙ ሞልቷል ተመለሱ ቢሏቸውም ፣ ትኬቱ የተገዛው በወንበር ልክ እንጂ ሞላ ተብሎ የምንባረርበት ምክንያት የለም ሲሉ ታዳሚዎቹ ገልጸዋል። […]

Read More →
Latest

የአሜሪካን ዜግነትን ለመመለስ (renouncing the citizenship )የሚፈጀው ጊዜ ከአንድ አመት ተኩል በላይ ነው

By   /  January 29, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአሜሪካን ዜግነትን ለመመለስ (renouncing the citizenship )የሚፈጀው ጊዜ ከአንድ አመት ተኩል በላይ ነው

የአሜሪካን ዜግነት ይዞ ዜግነቱን ለመመለስ ፕሮሰስ ያደረገ ሰው በአሜሪካን ህግ መሰረት አንድ ግለሰብ የዜግነቱን ካርድ ከመለሰ በኋላ የመለሰበትን የመጀመሪያ ደብዳቤ የሚሰጠው ከስድስት ወር በኋlአ እንደሆነ የዩናትድ ስታቴስ ኦፍ አሜሪካ ሲቲዝን ሽፕ እና ኢሚግሬሽን አገልግሎት ይገልጻል ። በዚህም መሰረት አንድ ሰው የአሜሪካዊነቱን በመተው Americans renouncing their citizenship ማድረግ ከፈለገ የአጠቃላይ ጊዜ ከአንድ አመት እስከ አንድ አመት […]

Read More →
Latest

አለምጸሃይ ወዳጆ የቤት ሽልማት አገኘች

By   /  January 26, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on አለምጸሃይ ወዳጆ የቤት ሽልማት አገኘች

በትላንትናው እለት በዋሽንግተን ዲሲ የተመረቀውን የፌስቡክ አርበኞች የተሰኘውን ድራማ ላይ በዋና ተዋናይነት ከሚሳተፉበት ውስጥ አንዷ የሆነችው አንጋፋዋ አለምጸሃይ ወዳጆ በምርቃቱ ስነ ስርአት ላይ በተገኙት ማህበረሰቦች ፊት ለፊት አለምጸሃይ ወዳጆ መሸለሟን ተገልጿል። በቴዎድሮስ ለገሰ ፣ በረዳት አማካሪ ፍሬህይወት መለሰ እና ማሩ አበበ የተዘጋጀው ይህ ዝግጅት በሙዚቃው አለም እና በቴአትር አለም ውስጥ እውቅና ያላቸው ሰዎች እንደተሳተፉበት ተገልጿል። […]

Read More →
Latest

ዐቢይ ጉዳይ , የሽግግር መንግስት ያስፈልገናል? ክፍል 1 –

By   /  January 25, 2020  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዐቢይ ጉዳይ , የሽግግር መንግስት ያስፈልገናል? ክፍል 1 –

የሽግግር መንግስት ያስፈልገናል? ክፍል 1 – ዐቢይ ጉዳይ

Read More →
Latest

ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ላይ የተመሠረተው ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ በዝርዝር በጥቂቱ!

By   /  December 27, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ላይ የተመሠረተው ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ በዝርዝር በጥቂቱ!

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ክስ ተመሰረተባቸው። በዚህ የክስ መዝገብ የቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ኮሎኔል ሙሉ ወልደ ገብርኤልን ጨምሮ 50 ሰዎች ይገኙበታል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ውሃ የሚያርፍበት 123,189 ሄክታር ስፋት የሪዘርቬየር ክሊሪንግና ባዮማስ ዝግጅት ስራ ደኖችን የመመንጠር፣ የማጽዳትና ከአካባቢው (ከግድቡ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar