www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 135
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 135
Latest

Mengistu Hailemariam visiting Warsaw on 12/12/1978

By   /  July 25, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on Mengistu Hailemariam visiting Warsaw on 12/12/1978

<iframe width=”560″ height=”315″ src=”https://www.youtube.com/embed/RRP1VwWoDjg” frameborder=”0″ allowfullscreen></iframe>

Read More →
Latest

የአፄ ሀይለ ሥላሴ እናት ማን ናቸዉ?

By   /  July 24, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአፄ ሀይለ ሥላሴ እናት ማን ናቸዉ?

ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ የሚለዉ መጽሐፍ ላይም ይሁን በማንኛዉም አጋጣሚ ልጃቸዉ ቀዳማዊ ሀይለ ሥላሴ የእናታቸዉን ፎቶግራፍ አሳይተዉም ሆነ የአባት ስም ተናግረዉ አያዉቁም። ታሪክ ጸሐፊዎችም በመፍራት ሊሆን ይችላል የቀዳማዊ ሀይለ ሥላሴን የአባት ወላጆች ሲዘረዝሩ የእናታቸዉን አባት ስም ግን አይጠቅሱም። የሚገርመዉ ደግሞ ከልጃቸዉ ህልፈተ ሕይወትም በሗላ የእናታቸዉን አባት ስም በጽሑፍ ወይም በይፋ ለመጥቀስ ብዙዎች እስካሁን አልደፈሩም። ስለኾነም በምንም […]

Read More →
Latest

በእስር ቆይታዬ ወቅት ከጎኔ ለነበራችሁ ሁሉ ርዕዮት አለሙ

By   /  July 23, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በእስር ቆይታዬ ወቅት ከጎኔ ለነበራችሁ ሁሉ ርዕዮት አለሙ

=================== የፕሬስ ነፃነትን በማፈንና የሰብአዊ መብትን በመርገጥ የሚታወቀው የኢህአዴግ መንግስት የፈፀመብኝን እስር በመቃወምና በማውገዝ እንዲሁም ያለቅድመ ሁኔታ እፈታ ዘንድ በመጠየቅ ከጎኔ ለነበራችሁ በሙሉ ምስጋናዬን የማቀርበው በታላቅ ትህትናና አድናቆት ነው፡፡ በነዚያ የጨለማ ቀናት አብሮነታችሁ ያልተለየኝ አለምአቀፍና ሀገር አቀፍ የሚዲያ ተቋማት ምስጋናዬ ይድረሳችሁ፡፡ ዩኔስኮ፣ አለምአቀፍ የሴቶች ሚዲያ ፋውንዴሽን፣ ሚዲያ ሌጋል ዲፈንስ ኢንሼቲቭ፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ ሂዩማን ራይትስዎች፣ ሲፒጄ፣ […]

Read More →
Latest

Later from riot alemuTo all those who stood by me when I was in prison. 

By   /  July 23, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on Later from riot alemuTo all those who stood by me when I was in prison. 

  ===============================Reeyot Alemu ============It is with great humility and appreciation that I convey my gratitude to all who protested and condemned my incarceration by the EPRDF Government which is known worldwide for trampling on freedom of the press and human rights, and demanded my unconditional release. I would like to thank those international and local Medias for […]

Read More →
Latest

ወይዘሪት ኢትዮጵያ

By   /  July 22, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወይዘሪት ኢትዮጵያ

እያንዳንዱ፡ ወገን ፡ በዚህ ፡ባለንበት፡ በስደት ፡ሀገር ፡ደፋ ፡ ቀና ፡ጠዋትና ማታ ፡ሲሉ  እንመለከታለን ታዲያ ፡ከዚህ ፡ባሻገር ፡አንዳንድ ፡ወጣቶች ፡ከራሳቸውና ፡ ከቤተሠባቸው ፡አልፈው፡ ለወገንና ፡ለሀገር፡ የሚጠቅምና፡ ለቤተሠብ፡ የሚያኮራ ፡ሀገሩን፡ የሚያስጠራ ፡ ስራ ፡ላይ ፡ ተሠማርተው ፡ ስንመለከት ፡ መኩራታችንና ፡ መደሠታችን ፡በርቱ ፡ቀጥሉበት ፡ ማለታችን ፡ የማይቀር ፡ነው ።ከዚህም ባሻገር ፡ በተቃራኒው ፡ በመጥፎ ፡ […]

Read More →
Latest

My Private Letter to President Obama Posted by almariam

By   /  July 20, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on My Private Letter to President Obama Posted by almariam

July 16, 2015 President Barack Obama The White House 1600 Pennsylvania Avenue NW Washington, DC 20500 Dear President Obama: Greetings! Mr. President. I was ecstatic when I heard you will be travelling to Ethiopia in late July “for bilateral meetings with both the country’s government and the leadership of the African Union.” Such a meeting […]

Read More →
Latest

የቀድሞ የ‹‹አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ›› ፓርቲ የአዲስ አበባ ወጣቶች አደረጃጀት የፋይናንስ ኮሚቴ አባል ፍቃዱ በቀለ ታሰረ

By   /  July 18, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቀድሞ የ‹‹አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ›› ፓርቲ የአዲስ አበባ ወጣቶች አደረጃጀት የፋይናንስ ኮሚቴ አባል ፍቃዱ በቀለ ታሰረ

ዛሬ ጥዋት ሌላ የእስር ዜና ሰማን፡፡ የታሰረው፣ የቀድሞ የ‹‹አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ›› ፓርቲ የአዲስ አበባ ወጣቶች አደረጃጀት ውስጥ የፋይናንስ ኮሚቴ አባል እና የወረዳ 15 ሰብሳቢ የነበረው ፍቃዱ በቀለ ነበር፡፡ አጋጣሚ ከወዳጄ አናንያ ሶሪ ጋር ስለነበርን ‹‹በምን ይሆን ደግሞ?›› ብለን ራሳችንን መጠየቃችን አልቀረም፡፡ ወላጅ እናቱና እህቱን በአካል ጠይቀን እንደተረዳነው፣ አንድ ጓደኛው ‹‹አሸባሪ ነው›› ብሎ ጠቁሞበት መሆኑን ነው፡፡ […]

Read More →
Latest

ቴዲ በድጋሚ ፓስፖርቱን ተቀምቶ ነበር።

By   /  July 18, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቴዲ በድጋሚ ፓስፖርቱን ተቀምቶ ነበር።

ቴዲ በድጋሚ ፓስፖርቱን ተቀምቶ ነበር (ክንፉ አሰፋ ፍራንክፈርት) ባለፈው ሳምንት ወደ ከአዲስ አበባ ናይሮቢ-ኬንያ ይጓዝ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራውን ከጀመረ በኋላ እንዲመለስ መደረጉን የአየር መንገዱ ምንጮች አስታወቁ። በዚህም ምክንያት አየር መንገዱ የሁለት መቶ ሺህ ዶላር ኪሳራ እንደደረሰበት ምንጮቹ ጠቁመዋል። በተሳፋሪዎች ላይም ከፍተኛ መጉላላት ደርስዋል። teddy afro አውሮፕላኑ ካኮበኮበ በኋላ እንዲመለስ የተደረገበት ምክንያት ድምጻዊ ቴዲ […]

Read More →
Latest

የ“ኢህኣዴግ” ግምገማና ፍሬው       ገለታው ዘለቀ

By   /  July 11, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የ“ኢህኣዴግ” ግምገማና ፍሬው       ገለታው ዘለቀ

  በድርጅት ከዚያም ከፍ ብሎ በመንግስት ደረጃና በሃገር ደረጃ ግምገማ ማድረግ ወሳኝ ጉዳይ እንደሆነ ሁሉ ያምናል። የኣንድ ድርጅት ብቃትም በግምገማው ችሎታና ጥራት ሊለካ ይችላል።የኣንድ ሃገር የፖለቲካ መረጋጋት በፖለቲካ ለሂቆቹ የጠራ የሃገር የምናብ ስእልና ብስለት ሊለካም ይችላል። የፖለቲካ ቤቶች ሲኮለኮሉ፣ ፖሊሲዎች ሲቀረጹ ከፍ ያለ ግምገማን ይጠይቃል። ሃገሪቱ ያለፈችበትን የህይወት ጎዳና፣ የገጠማትን ችግር መንስዔና ውጤቶች በሰፊው መገምገም […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ … የጅዳ ቆንስላው ግቢ ” ጅቦች “

By   /  July 11, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ … የጅዳ ቆንስላው ግቢ ” ጅቦች “

=============================== * የጅዳ ቆንስል ለባላቴናው መሀመድ ፍትህ ይትጋ * የጅዳ ቆንስል የስደት ያሰናከለውን ወንድም ይሸኝ * ” ጅቦቹ ! ” የአንባሳደሩን ተሀድሶ ያኮላሹት ይሆን ? የማለዳ ወጌ መነሻ መድረሻ ከወራት በፊት ለኦማኗ ተገፊ ለአልማዝ እና ሰሞኑን እርዳታ ስናሰባሰብለት ለሰነበትነው ወንድም ወጣት አባወራ ለመሀመድ ስላደረጋችሁለት ድጋፍ ምስጋና ለማቅረብ ነው ። በላዩ ላይ የአልማዝ እርዳታ ሀገር ቤት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar