የማለዳ ወግ… እየሳቁ ማልቀስ !
* የተሰራው ስራ ስኬት ፣ ባልተሰራው ስራ የሚያመው ህመም ! =========================== * ወጣቱ አባወራ መሀመድ ሀሰን ሀገር ቤት ገባ ! * ሁለቱ መሀመዶች ጉዳያችንና ተስፋው … * ያሰመረው ተስፋ * ያልሰራነው የቤት ስራ … * ባትደግፉ እንኳ አታደናቅፉ * እርዱ እረዳችኋለሁ … ሁለቱ መሀመዶች ጉዳያችንና ተስፋው … ======================= ወጣቱ አባወራ መሀመድ ሀገር ቤት በሰላም ገብቷል […]
Read More →Running Legends Joan Benoit Samuelson and Deena Kastor Return to Chicago with Sights Set on New Challenges
2015 Race Will Mark 30 Years Since Samuelson’s Historic American Record and 10 Years Since Kastor’s First Major Marathon WinCHICAGO – The Bank of America Chicago Marathon announced today that legendary American runners Joan Benoit Samuelson and Deena Kastor will compete in the 38th running of the Bank of America Chicago Marathon, on Sunday, October […]
Read More →የሕወሃት የንግድ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ አቶ አሊ ሲራጅ በድንገት አረፉ!
ቅዱስ ሃብት በላቸው የኦህዴድ መሪዎች ከስብሰባ መልስ በሚከሰት ድንገተኛ ሕመም እስከወዲያኛው የማሸለባቸው ሚስጢር ምን ይሆን? የንግድ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ የሆኑት አቶ አሊ ሲራጅ ዛሬ ጠዋት በናዝሬት/አዳማ በኦህዴድ ስብሰባ ላይ አንዳሉ በድንገት በመታመማቸው ለሕክምና ወደ ሆስፒታል እየተወሰዱ ሳለ መንገድ ላይ ህይወታቸው ማለፉን ለገዥው መንግስት ቅርበት ያላቸው የመገናኛ ብዙሃን ዘገቡ። የኦህዴድ ማእከላዊ ኮሚቴ አባል የነበሩት አቶ […]
Read More →የኢትዮጵያ ህግ ልዕልና ከአሜሪካ ፕሬዘዳንት ክብር በላይ ሊሆን ይገባዋል
በፒዲኤፍ ትክክለኛውን መግለጫ ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ Press+Release የኢትዮጵያ ህግ ልዕልና ከአሜሪካ ፕሬዘዳንት ክብር በላይ ሊሆን ይገባዋል በስደት ከሚገኙ የኢትዮጵያ ነጻ-ፕሬስ ጋዜጠኞች የተሰጠ መግለጫ ኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞችን “አሸባሪዎች” ብሎ በማሰር እና ከአገር እንዲሰደዱ በማድረግ የኢህአዴግ መንግስት ያላቋረጠ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ሲፈጽም ቆይቷል። ይህን የሰብአዊ መብት መተላለፍ በመቃወም፤ በአገር ውስጥ እና በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድምጽ […]
Read More →ሰርጎ ገብ ጋዜጠኛ መለካም ሞላ
1 Melkam-selam Molla 2 hrs · ። በማሕጸን ከነበረበት ጊዜ ጀመሮ እስከአሁን በወያኔዎች ስቃይ እየደረሰበት ያለ ልጅ – ግርማ ካሳ ከአሥር አመታት በፊት ነው። በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የፖለቲካ ክፍተትና ዴሞክራቲክ እንቅስቃሴ መታየት ጀመረ። አስኳል ፣ ሚኒሊክ፣ ሃዳር፣ አዲስ ዜና፣ ሰይፈ ነበልባል ..እያለ ቁጥራቸው እጅግ በጣም ብዙ የሆኑ ነጻ ጋዜጦች ይታተሙ ነበር። የኢትዮጵያ ሕዝብ ለአሥራ አራት አመታት […]
Read More →አሜሪካ ላይ ጋዜጠኛ ሲደበደብ ፣ቃሊቲ ላይ ጋዜጠኞች አብረው ያለቅሳሉ ከጋዜጠኛ ታምሩ ገዳ ( የግል አስተያየት)
tamgeda@gmail.com ባለፈው አርብ (ሃምሌ 4 /2015 እ ኤ አ ) ከመላው የአሜሪካ ግዛቶች የተሰባስቡ በሺዎች የሚቆጠሩ ዲሞክራሲ ፣ ፍትህ ፣ እኩልነት እና ሰላም ናፋቂ ኢትዮጵያዊያን በአሜሪካው መናገሻ ከተማ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የዋይት ሃውስ ቤተ መንግስት ደጃፍ ላይ በመስባስብ የፕ/ት ባራክ ኦባማ አስተዳደር በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሂደ ያለውን ዘግናኝ እና አሳሳቢ የሆነው […]
Read More →Ethiopia courts scepticism after freeing imprisoned writers ahead of Obama visit
Critics accuse government of political opportunism amid official attempts to cast release of five writers from media and Zone 9 as routine act of generosity After more than a year of imprisonment, two Ethiopian women had no idea they were about to be released until a prison loudspeaker informed them they were free to […]
Read More →ሰበር ዜና ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ ከእስር ተለቀቀች
በትላንትናው እለት የዞን ዘጠኝ ጦማርያንን እና ጋዤጠኞችን መለቀቃቸውን መዘገባችን ይታወሳል በዛሬው እለት ማለዳ ደግሞ ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ ጋዜጠኛ ኤዶም ካሳዬ እና ጦማሪት ማሂ ፋንትሽ (ማህሌት ፋንታሁን) ከቤተሰቦቻቸው መቀላቀላቸውን ተነገረ። ባራክ ኦባማ ወደ እትዮጵያ የመገባታቸውን ሁኔታ ተከትሎ ፣ቅድሚያ ጉዞአቸውን ከማከናወናቸው በፊት እነዚህን ንጹህንን ዜጎች እንዲፈቱ ያደረጉት ጫና ነው የሚል መላምት ሳይደርሱ አይቀርም የሚለው ሃስብ በሰፊት እየተነገረ ነው […]
Read More →የሜሪ ላንድ ምግብ ቤቶች እና የመስተንግዶ አቀባበላቸው ሲፈተሽ!
በዋሽንግተን ዲሲ: በዋሽንግተን ዲሲ: ሜሪላንድ እና ቨርጂኒያ የነበረን ቆይታ ለሳምንታት የዘለቀ የነበረ ሲሆን የዘሃበሻው ሄኖክ አለማየሁ ፣ ቴዎድሮስ መይሳው እና ማለዳ ታይምስ ውሎና አዳራቸው የተለያዩ የገበያ ማእከላትን አሰሳ በማድረግ ስራቸውን እና የእንግዳ አቀባበላቸውን መገምገም ትልቁ ሰራቸው ሆኖ ከርሞአል ታዲያም የሶስቱንም ስቴቶች ምግቤቶች አንዳንድ ለመምረጥ ሞከርን እና ከሶሰቱም የመረጥናቸውን ጥቂቶቹን ስራቸውን ለማንሳት ወደድን ፣ከነዚህም መካከል ድንቅነሽ […]
Read More →እነተስፋለም ወልደየስ ተፈቱምክንያቱ የፕረዚዳንት ባራክ ኦባማ ወደ ኢትዮጵያ የጉዞ እቅድ ነው ተባለ
ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ ፣ጋዜጠኛ አስማማው ሃይለጊዮርጊስ፣ ጦማሪ ዘላለም ክብረት፣ማህሌት ፋንታሁንና ጋዜጠኛ ኤዶም ካሳዬ ዛሬ ማምሳውን በፍትሕ ሚኒስቴር ውሳኔ መፈታታቸው የታወቀ ሲሆን ከቤተሰብ መቀላቀላቸው ከአዲስ አበባ የወጡ መረጃዎች ገለጹ።የቀሩት በእስርና በስደት ያሉ አምስት ጦማሪያን ጉዳኢ በተጀመረው የክስ ሂደት ይቀጥላል ቢባልም ቁርጥ አለ ውሳኔ አለመሰጠቱ ታውቋል። በክሱ ላይ ብኢን ለመስጠት ከመጪው ቀጠሮ ሐምሌ 13 ቀን 2007 በፊት […]
Read More →
