www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 137
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 137
Latest

እስክንድር ነጋ በእስር ላይ ካለ 4ኛ አመቱን ይዞአል (ሰርካለም ፋሲል)

By   /  July 7, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on እስክንድር ነጋ በእስር ላይ ካለ 4ኛ አመቱን ይዞአል (ሰርካለም ፋሲል)

ባሳለፍነው ሳምንት ከጋዜጠኛ እስክንድር ባለቤት  ሰርካለም ፋሲል ጋር ደስ የሚል ቆይታ አድርገን ነበር ሆኖም ግን ብዛት ያሳለፍናቸው ቀድሞ በነበሩት ስራዎቻችን ዙርያበግል ስናወራ ነበር ታዲያ ነገርን ነገር ያነሳዋል እና የአንዱን እና በእስር ቤት ስለተወለደው ናፍቆት እስክንድር ለምን ናፍቆት የሚለውን ስያሜ ልትሰጠው እንደቻለች ጠየኳት እና የሰጠችኝ ምላሽ ቀልቤን ስለገዛው እንደገና አጠር ያለች ወሬ በመቅረጸ ድምጽ ለመያዝ ሞከርኩ […]

Read More →
Latest

እስክንድር ነጋ እያሉ የሚጮሁ የዲሲ ግብረ ሃይሎች የሌሎችንም ጋዜጠኞች መብት መጣስ አሳፋሪ ነው !

By   /  July 4, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on እስክንድር ነጋ እያሉ የሚጮሁ የዲሲ ግብረ ሃይሎች የሌሎችንም ጋዜጠኞች መብት መጣስ አሳፋሪ ነው !

በትላንትናው እለት የፕረዚዳንት ባራክ ኦባማ  ወደ ኢትዮጵያ የሚሄዱበትን አስመልክቶ በተደረገው የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የቪኦኤ ጋዜጠኛ ለሪፖርት በሄደበት ሰአት በዲሲ ግብረ ሃይል አባላቶች ከፍተኛ  ውግዘት የደረሰበት ሲሆን ፣በኢትዮጵያ ለሚደርሰው ግፍ እና መከራ የሚያደርጉትን ሰላማዊ ሰልፍ በቃ ሳይባል ጋዜጠኞችን በግፍ ማዋከብ ተገቢ ያልነበረ ሲሆን ነጻ ጋዜጠኞች ይፈጠሩ እየተባለ እንደገና ሌላ ጋዜጠኞችን ማዋከብ ውርደት መሆኑን አለማወቃቸው በጣም […]

Read More →
Latest

በሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፌደሬሽን ያዘጋጀው ልዩ ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ ተከፈተ በሄኖክ አለማየሁ እና ዘላለም ገብሬ

By   /  June 29, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፌደሬሽን ያዘጋጀው ልዩ ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ ተከፈተ በሄኖክ አለማየሁ እና ዘላለም ገብሬ

በሜሪ ላንድ ቨርጂኒያ እና ዲሲ ይከናወናል ተብሎ ለረጅም ጊዜ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሰሜን አሜሪካ እግርኳስ ጨዋታ የመክፈቻ ዝግጅት በዛሬው እለት በደማቅ ሁኔታ ተከፍቶአል ። ይሄው በሰሜን አሜሪካ በየዓመቱ የሚደረገው የኢትዮጵያውያን የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ዛሬ በሜሪላንድ በርድ ስታዲየም በርካታ ኢትዮጵያውያን በተገኙበት በድምቀት ተከበረ:: ከአሜሪካ እና ከካናዳ የመጡ ከ30 በላይ ቡድኖች በስታዲየሙ በመገኘት በዚሁ በመክፈቻ ዝግጅት ላይ ራሳቸውን አስተዋውቀዋል:: […]

Read More →
Latest

ቴዲ አፍሮ እና ጎሳዬ ተስፍዬ በአሜሪካ ለሚከንወነው የስፖርት ጫዋታ ላይገኙ ይችላሉ።

By   /  June 25, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቴዲ አፍሮ እና ጎሳዬ ተስፍዬ በአሜሪካ ለሚከንወነው የስፖርት ጫዋታ ላይገኙ ይችላሉ።

የሰሜን አሜሪካው የእግር ኳስ ጨዋታ ሊጀመር የቀረው ጥቂት ቀናቶች ቢሆንም በዚህ ወቅት ላይ ሙዚቃቸውን ያቀርባሉ ተብለው የሚጠበቁት ሙዚቀኞች በአሜሪካ አለመግባታቸው አሳሳቢ ሆኖአል ። ከእነዚህም ውስጥ ጎሳዬ ተስፋዬ እና ቴዲ አፍሮ ይገኙበታል ። ለእግርኳስ ጨዋታው ወቅት ይደረጋል ትብሎ የሚታሰበው የሙዚቃ ኮንሰርት በእነቴዲ አፍሮ በኩል ላይከናውን ይችላል ይህ በእንዲህ እንዳለም የጃኪ ጎሲ ጉዳይም ቢሆን ተያያዥነት ያለው ሲሆን […]

Read More →
Latest

አዳዲስ የወጡ የሙዚቃ ክሊፕ

By   /  June 24, 2015  /  Movies, music, Music Clip  /  Comments Off on አዳዲስ የወጡ የሙዚቃ ክሊፕ

Read More →
Latest

Why Ethiopian migrants brave illegal crossings again – and again

By   /  June 19, 2015  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Why Ethiopian migrants brave illegal crossings again – and again

div id=”image-caption-close-btn-0″ class=”icon clickable pull_right”> Migrant domestic workers hold an Ethiopian flag during a march demanding basic labor rights as Lebanese workers in Beirut, Lebanon, Sunday, May 3, 2015. More than 200,000 workers mostly women from Asia and Africa work as maids in a country of 4 million people, many also come from places as […]

Read More →
Latest

አዲስ ነጠላ ዜማ በጎሳዬ ተስፋዬ (አለቃዬ)

By   /  June 18, 2015  /  Ethiopia, Movies, music, Music Clip  /  Comments Off on አዲስ ነጠላ ዜማ በጎሳዬ ተስፋዬ (አለቃዬ)

Read More →
Latest

 ላገባ ነው  >> (ሉሊት በዓሉ)

By   /  June 18, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on  ላገባ ነው  >> (ሉሊት በዓሉ)

Lulit Bealu ========== ‹‹ምነው ሉሊት ስራ የለም እንዴ?›› አለኝ አለቃዬ፤ በጥርጣሬ አይን አጥንቴ ድረስ ዘልቆ እየተመለከተኝ፡፡ ልብ ብሎ ላየኝ እስትንፋስ ያለብኝ ተንቀሳቃሽ ፍጥረት ሳልሆን እንደ ሎጥ ሚስት የጨው አምድ ሆኜ በወንበሩ ላይ የተተከልኩ ሃውልት እመስል ነበር፡፡ ‹‹እ?. . .አለ፤ ኧረ አለ፡፡›› ብዬ ሲሰርቅ እንደተያዘ ሌባ ተደነባብሬ ጠረጴዛዬ ላይ የተዝረከረኩትን ወረቀቶች በተሻለ ሁኔታ አዝረከረኳቸው፡፡ አለቃዬ የሰሞኑ […]

Read More →
Latest

Ethiopia’s hope for changing an unwanted government by ballot box dashed.

By   /  June 9, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia’s hope for changing an unwanted government by ballot box dashed.

The Ethiopian current ruling party (actually it has been ruling the country for the past 25 consecutive years) has shown an enormous growth in becoming more and more dictatorship in each elections held ever since it got on power by bullet not by ballot in 1991. On May 21 .2015 the  ethnic based Ethiopian government […]

Read More →
Latest

Dangote Cement to Make $500 Million Expansion to Ethiopian Plant

By   /  June 5, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on Dangote Cement to Make $500 Million Expansion to Ethiopian Plant

2015-06-04 By William Davison (Bloomberg) — Dangote Group plans to double capacity by 2017 at its newly opened cement plant in Ethiopia as it seeks growth from the construction boom in Africa, Chairman Aliko Dangote. Dangote Cement Plc will spend $500 million to raise capacity at the plant in Mugher, west of Ethiopia’s capital, Addis […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar