www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 183
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 183
Latest

እናስራችኋለን? ለካንስ የነአጅሬ ጀግንነት ከድንበርም ተሻግሯልና! ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባ)

By   /  May 15, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on እናስራችኋለን? ለካንስ የነአጅሬ ጀግንነት ከድንበርም ተሻግሯልና! ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባ)

  በሀገራችን ባደመነው አጠቃላይ የሀዘን ድባብ ሳቢያ ፈገግታ እያማረኝ ፈገግ ለማለት ምንም ዕድል ሳላገኝ ብዙ ሰሞኖችን ባጀሁ፡፡ ዕድሜ ለዚህ ነገረኛ ኢሳት የሚባል ቴሌቪዥን ዛሬ ማታ ግና በሣቅ የሚያፈርስ ዜና ሰማሁና ምሽቱን ብቻ ሳይሆን ትዝ ባለኝ ቁጥር ሌቱን ሁሉ በሣቅ ስፈርስ አደርኩ – የግራ ጎን አጥንቶቼ ክፋይ ጉድ እስክትለኝ፡፡ ሣቅ ጥሩ ነው፡፡ አንዳንዴ በሣቅ የሚገድል ነገር […]

Read More →
Latest

Government quietly disintegrating

By   /  May 13, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Government quietly disintegrating

 ETHIOPIA The general election looming ahead in 2015 is already casting a shadow over the Ethiopian government, whose sole uniting bond would seem to be its praise for the memory of its late Prime Minister Meles Zenawi. His portraits are on (…click for more )

Read More →
Latest

ተስፋለም ሆይ! ስላንተ ምን ልናገር? ስለልጅነትህ?!

By   /  May 12, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ተስፋለም ሆይ! ስላንተ ምን ልናገር? ስለልጅነትህ?!

 ‹‹ምን አንዳች ነገር ተፈጥሮ ይሆን?›› ብዬ ማሰላለሌን ተያያዝኩት፡፡ ከ20 ደቂቃ በኋላ ስልኩ በድጋሚ ተደወለ፣ አነሳሁት፡፡ ከደዋዩ ወዳጄጋርም ሰላምታ ተለዋወጥን፡፡ ‹‹ጓደኞችህ ታሰሩ አይደል?›› አለኝ፡፡ ‹‹እነማን?›› በማለት በችኮላ መለስኩለት፡፡ ‹‹ተስፋለም፣ በፍቃዱ ኃይሉ፣ ዞን ዘጠኞች…›› ደንግጬ መረጃው እንደለሌለኝ ነገርኩት፡፡ …ተስፋለም ከመታሰሩ ሁለት ቀናት በፊት ደውሎ ከሥራ ጋር የተገናኘ መረጃ ጠይቆኝ ነበር፡፡ ያለ ወትሮ ስልክ ሲደወል በተቻለ አቅም እረጋ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊነት የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መሠረቱ ነው!

By   /  May 12, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊነት የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መሠረቱ ነው!

አሲምባ ርዕሰ አንቀጽ Editor’s Note ቁጥር 4/2006 May 12, 2014 አሲምባ ርዕሰ አንቀጽ ቁጥር 4/2004 ግንቦት 3 ቀን 2006 á‹“.ም. 1 ሰሞኑን ከአዲስ አበባ ኩታ ገጠም ያሉ ብዙ ከተሞችን በዋና ከተማው ሥር ለመጠቅለል የወያኔ አገዛዝ በሥራ ላይ ለማዋል አቀረብኩ የሚለውን “የተቀናጀ የልማት ማስተር ፕላን”ን በመቃወም ድምጻቸውን ለማሰማት በአምቦ፣ በጅማ መቱና በመሳሰሉት ከተሞች ሠላማዊ ሠልፍ የወጡ […]

Read More →
Latest

South Sudan Cease-Fire Broken as Rebels, Government Swap Blame

By   /  May 12, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on South Sudan Cease-Fire Broken as Rebels, Government Swap Blame

By William Davison and Mading Ngor, May 11 A renewed commitment to end five months of fighting in South Sudan was broken within hours as the government and rebels blamed each other for violating a truce that came into effect late yesterday. Both sides were in “active combat” around Bentiu, the capital of oil-rich Unity […]

Read More →
Latest

Obama takes heckler’s shouting in stride

By   /  May 11, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Obama takes heckler’s shouting in stride

President Obama showed he kills them with kindness when a heckler interrupted the end of his speech in San Jose, Cali., Thursday night.   “I want to hear it from you. I love you back! … You kind of screwed up my ending there, but that’s all right. And we’ve got free speech in this […]

Read More →
Latest

South Sudan President Signs Peace Accord With Rebel Leader

By   /  May 11, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on South Sudan President Signs Peace Accord With Rebel Leader

Bloomberg News By William Davison and Mading Ngor, May 10 South Sudanese President Salva Kiir and rebel leader Riek Machar signed a peace accord that seeks to end more than five months of fighting, as they met for the first time since the clashes began. The agreement signed in Ethiopia’s capital late yesterday commits the […]

Read More →
Latest

World’s largest gathering on infectious diseases meets following stark warnings on global antibiotic resistance and the spread of polio being declared an international public health emergency

By   /  May 10, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on World’s largest gathering on infectious diseases meets following stark warnings on global antibiotic resistance and the spread of polio being declared an international public health emergency

PRESS RELEASE   (Embargoed 00:01GMT 10 May 2014)   10 May 2014, BARCELONA: More than 10,000 experts from 112 countries will gather today at the world’s largest conference on infectious diseases a week after the World Health Organisation (WHO) gave a stark warning about antibiotic resistance as a major global threat, occurring now in every region of […]

Read More →
Latest

መልካም የእናቶች ቀን (የልጆቻችሁ እስር አንጀታችሁን ላሳሰራችሁ) ጽዮን ግርማ

By   /  May 10, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on መልካም የእናቶች ቀን (የልጆቻችሁ እስር አንጀታችሁን ላሳሰራችሁ) ጽዮን ግርማ

እኔና ጓደኛዬ (ሊሊ) የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ማዕከል (ማዕከላዊ)ን ደጅ የረገጥነው በጠዋት ነበር፡፡ ምግብ ማቀበል እንጂ ማግኘት ስለማይቻል የግቢው በር እንደተከፈተ ለልብ ወዳጃችን የወሰድነውን ቁርስ ሰጥተን ያደረ ተመላሽ ዕቃ እስኪመጣልን ከመግቢያው ፊት ለፊት ባለው ድንጋይ ላይ ቁጭ ቁጭ ብለናል፡፡ቀዝቀዝ ባለው አየር ላይ ጥቂት ካፊያ ስለነበር ቅዝቃዜው ኩርምት አድርጎናል፡፡ ጥቂት ቆይቶ አንዲት እናት በስስ ፌስታል አንድ […]

Read More →
Latest

የእስረኛው ‹‹ጋዜጠኝነት›› ሌላ ፈተና ጽዮን ግርማ

By   /  May 10, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የእስረኛው ‹‹ጋዜጠኝነት›› ሌላ ፈተና ጽዮን ግርማ

tsiongir@gmail.com (ፋክት መጽሔት ላይ የታተመ) የ2012ቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳታዊ ምርጫ ከመከናወኑ ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ ስለምርጫውና የአሜሪካ የጋዜጠኝነት ኹናቴ እንዲወያዩ በአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት አዳራሽ ከተጋበዙና ከሰማንያ የዓለም አገሮች ከተውጣጡ አንድ መቶ ሠላሣ ተሳታፊ ጋዜጠኞች መካከል አንዷ ነበርኹ፡፡ ልምዳቸውን እንዲያካፍሉ ከተጋበዙ የአሜሪካ አንጋፋ ጋዜጠኞች መካከል ታዋቂው የዋሽንግተን ፖስት ጋዜጠኛ ቦብ ውድዋርድ አንዱ ነበር፡፡ ቦብ በስቴት ዲፓርትመንት ሕንፃ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar