ይድረስ የቄሮንና የጃዋርን ፍቅር በቅጡ ላልያዛችሁት ወገኖቼ! ደረሰ ትንቢቱ (ከአዲስ አበባ)
እውነት ነው – ፍቅር ዕውር ነው፡፡ በፍቅር የታወረ ሰው ወይም ፍጡር በፍቅር ካሳወረው አካል ሌላ አያውቅም፤ ሊያውቅም አይችልም፡፡ በአማርኛ ፍቅርን ለመግለጽ የማስታውሰው ሌላ ቃል “መውደድ” ነው – በዚህ ላይ የምጨምረው ብዙም የለም፤ ስለጥላቻና ነገር ቢሆን ብዙ ቃል በታወሰኝ – ያለን ብቸኛ አንጡራ ሀብት ቂም በቀልና ጥላቻ እንዲሁም መሰዳደብ ነውና፤ ስለፍቅርና ውዴታ እናንተም ቃል ፈልጉ – […]
Read More →በሻሸመኔ የተደረገው አረመኔአዊ ጭካኔ በሰሜን አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያኖች አውገዙት
በሻሸመኔ ከተማ በሰው ህይወት ላይ የተፈጸመው አሰቅቂ ግድያ ፣የህግ የበላይነትም ሆነ የፖሊስ ሰራዊት አስተዳደር የህግ አስከባሪነትን ያለመኖሩን የሚያመላክት እና የአንድን ሰው ህገመንግስታዊ መብቱን የሚጣረስ ድርጊት እንደተደረገ በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ማህበረሰቦች ገልጠዋል። ላለፉት አራት ወራት የተደረገው የመንግስት ሰርአት ለውጥ በማሀበረሰቡም ውስጥ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ እንዲጨምር እንጂ እንዲህ አይነት ኢ-ፍትሃዊ ሆኖ አንድን ግለሰብ ያለምንም ማስረጃ እና የፍትህ ውሳኔ […]
Read More →ሸራተን አዲስ በማሪዮት ሆቴል ሊጠቀለል ነው !! ስያሜውም ማሪዮት ይሆናል ።
ሸራተን ማሪዮት አዲስ በሚል ስሙ ይሰየማል በማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል የታተመ በብሔራዊ ቤተ መንግስት አቅራቢያ የተገነባው እና በከፍተኛ ደረጃ ከሚታወቀው ትልቅ የሸፋን ካለው የሆቴል አስተዳደር ሸራተን አዲስ በመባል የሚታወቀው በማሪዮት አዲስ በሚል ሊተካ ነው. ከሃያ ዓመት በፊት የተገነባው ይሄው ሆቴል በዚህ አመት የሸራተን የሆቴል የስም ለውጦቹ በአዲሱ የምርት ለውጦች በዓመቱ ማብቂያ ላይ ይጀምራሉ ። ማሪዮት […]
Read More →Sheraton to be renamed Marriott Addis (source The Reporter )
11 August 2018 By Samuel Getachew Sheraton Addis, the iconic boutique-like hotel located near the national palace, is going to be renamed Marriott Addis. According to sources at the hotel, which opened shop twenty years ago, the new brand change is to happen by the end of the year. This is two years after Marriott purchased […]
Read More →ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና የአብይ አህመድ-ኢትዮጵያ ቡድን መጥታችሁ ስለጎበኛችሁን በጣም እናመሰግናለን!
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እራሱን እንደሰየመ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ተናጋሪ ሆኘ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ እና ጠቅላላ የአብይ አህመድ የኢትዮጵያ ቡድን ልዑክ በርካታ ሺ ኪሎ ሜትሮችን በመጓዝ ከእኛ ጋር ለመሆን ወደ አሜሪካ በመምጣታችሁ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ብዙ ጊዜ እንዲህ ይባላል፣ “ርቀት ማለት ምንም ማለት አይደለም፡፡ ሰው የሚወ ደውን ሰው ለማግኘት የሆነዉን ሩቅ መንገድ ይሄዳል ፡፡“ ሁላችሁም እኛን ለማየት መጣችሁ ምክንያቱም እኛ በአሜሪካ የምንገኝ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማለት […]
Read More →ደብረ ፂዮን ተናገረ አቡነ መርቆርዮስ ወደ መንበረ ስልጣናቸው መመለሳቸው እና ወደ ሃገር መግባታቸው አስደስቶኛል !!
ከጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስን በመንበረ ፓትርያርኩ ማረፊያቸው የጠየቋቸው፤ የክልል ትግራይ ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል፤ “በአቡኑ መመለስ ሁላችንም ደስተኞች ነን፡፡ በአሜሪካ ሌላ ፓትርያርከ፣ በአገራችንም ሌላ ፓትርያርክ እየተባለ ለረጅም ጊዜ እንደቆየ ሁላችንም የምናውቀው ነው፡፡ ይኼ የነበረው መራራቅ፣ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን አሜሪካ ሔደው፣ ቤተ ክርስቲያናችንም በራሷ ጥረት ስታደርግ እንደነበር እናውቃለን፡፡ […]
Read More →የኢትዮጵያ መንግስት የኤርትራን ወደብ አጠቃቀም የሚያጠና ቡድን አቋቋመ (ምንጭ ዋዜማ ሬዲዮ)
ዋዜማ ራዲዮ- በቀድሞ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ግርማ ብሩ የሚመራ ቡድን ኢትዮጵያ የኤርትራን ወደቦች የምትጠቀምበትን ሁኔታ ማጥናት እንደጀመረ ከኢትዮጵያ የማሪታይም ጉዳዮች ባለስልጣን ያገኘነው መረጃ ያሳያል ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሁለት ሳምንታት በፊት በሀገሪቱ ካሉ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር ባደረጉት ቆይታ ሀገሪቱ አሁን ላይ የምጽዋ ወደብን በተቻለ ፍጥነት ወደመጠቀም እንደምትገባም ተናግረው ነበር ። ኢትዮጵያ የኤርትራን ወደቦች የምትጠቀምበትን […]
Read More →ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ዛሬ ከቅዱስ ሲኖዶሱ ጋር ውይይት አደረጉ ።ሀገራዊ ፀሎት እንዲደረግም ጠየቁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድና የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤል 4ኛውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዩስን መኖሪያ ቤታቸው ድረስ በመሄድ ጎበኝተዋቸዋል። ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስን መኖሪያ ቤታቸው ተገኝተው በመጎብኘታቸው ምስጋናቸውን አቅርበዋል። በሰሞኑ በሀገራችን በተከሰተው ፖለቲካዊ ኪሳራ እና የህዝቦችን በጅምላ መግደል አባዜ ፣ሰላሙን […]
Read More →የጠቅላይ ሚንስትሩ ጉዞ ከሚንሶታ እስከ አዲስ አበባ (በዲያቆን ዳንኤል ክብረት)
አዲስ አበባ ማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ስር የታተመ ********************************************** ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #ዐቢይ_አሕመድ የአሜሪካ ጉብኝታቸውን ፈጽመው ወደ አዲስ አበባ የሚመለሱበት ሰዓት ላይ ደርሰናል፡፡ ልዑካኑ በሁለት ተከፍለን ነበር ከሆቴል ወደ አውሮፕላን ማረፊያው የሄድነው፡፡ የመጀመሪያው ቡድን ከጠዋቱ 4፡30 ሲነሣ፤ ሁለተኛው ቡድን ደግሞ 6፡15 ላይ ከሆቴል ተነሣ፡፡ አስቀድመን ለመነሣት ያሰብነው ከጠዋቱ 4፡30 አካባቢ ነበር፡፡ ነገር ግን ማክሰኞ ጠዋት የነበረው ውይይት […]
Read More →
