www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 62
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 62
Latest

ዛሬ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ16 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

By   /  August 14, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ዛሬ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ16 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

/ደ.ብ.ፋ.ኤፍ.ኤም ነሀሴ 8.2010/ የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ምክትል ኮማንድር ወርቅ አገኘሁ ሸዋ ለፋብኮ እንዳሉት አደጋው የደረሰው ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን 29 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ ኮድ 3- 33889 አማ አይሱዙ የህዝብ ማመላለሻ ከደብረ ብርሃን ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ ከነበረ ኮድ 3- 55830 አአ ሲኖ ትራክ መኪና ጋር በተፈጠረ ግጭት ነው […]

Read More →
Latest

Oromo political victory masks volatile region as liberation front presses claim

By   /  August 14, 2018  /  AFRICA, EASTAFRICA  /  Comments Off on Oromo political victory masks volatile region as liberation front presses claim

14/08/2018 by Ermias Tesfaye OLF seeks to capitalize on political opening in western Oromia OPDO needs to reassert control without provoking more unrest  Challenge for Abiy is achieving both Oromo and national goals The situation was a familiar one in Oromia. Police shot dead an innocent civilian and the western district responded with a three-day strike. […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ አቡነ መርቆርዮስን በጎበኘበት ሰአት ያደረገው ሙሉ ቆይታ (ቪዲዮውን ይዘናል)

By   /  August 14, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ አቡነ መርቆርዮስን በጎበኘበት ሰአት ያደረገው ሙሉ ቆይታ (ቪዲዮውን ይዘናል)

Read More →
Latest

ጆሮ አይሰማው የለ “ኦሮሚያን መገንጠል ከፈለግን፣ በሁለት ሳምንት መገንጠል እንችላለን፣ ማንም አያቆመንም” አቶ ጃዋር መሃመድ

By   /  August 14, 2018  /  Addis Admas, AFRICA  /  Comments Off on ጆሮ አይሰማው የለ “ኦሮሚያን መገንጠል ከፈለግን፣ በሁለት ሳምንት መገንጠል እንችላለን፣ ማንም አያቆመንም” አቶ ጃዋር መሃመድ

[ቴዲ አትላንታ] ጆሮ አይሰማው የለ “ኦሮሚያን መገንጠል ከፈለግን፣ በሁለት ሳምንት መገንጠል እንችላለን፣ ማንም አያቆመንም” አቶ ጃዋር መሃመድ “አገር የዛፍ ቅጠል አይደለም፣ ማንም ስለፈለገ ተቀንጥሶ አይወድቅም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ። ___________ ክላይ የተጠቀሰውን “የመገንጠል” አባባል ልብ በሉት፣ ራስን ከመቆለልና ለራስ ተራራ የሚያህል ግምት ከመስጠት የመጣ ያለበሰለ አባባል እንጂ ፣ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል? የዶክተር ዐቢይ ፣ […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሃገሩ እንዲመለስና የጀግና አቀባበል እንደሚያደርጉለትም ገልፀዋል!

By   /  August 14, 2018  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሃገሩ እንዲመለስና የጀግና አቀባበል እንደሚያደርጉለትም ገልፀዋል!

በሪዮ ኦሎምፒክ ሀገሩን ወክሎ ለማራቶን ሩጫ ውድድር ሄዶ በሩጫ መጨረሻ ክልል ከመድረሱ 100 ሜትር ርቀት ላይ እጁን በማጣመር ኢትዮጵያ በጭቆና ላይ መሆኗን ለአለም ያሳወቀው አትሌት ፈይሳ ሊሊሳ ወደ ሀገር እንዲመለስ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ወሰነ ። የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሀገሩ እንዲመለስ ጥሪ አቅርበውለታል። የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በጋራ […]

Read More →
Latest

Ethiopian Airlines says likely to establish Nigeria’s national carrier

By   /  August 13, 2018  /  AFRICA, EASTAFRICA, WEST AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on Ethiopian Airlines says likely to establish Nigeria’s national carrier

ETHIOPIa Ethiopian Airlines capped off a hugely successful and profitable financial year by announcing that they are the frontrunner to set up and manage a new national carrier for Nigeria, its chief executive said on Friday. Nigeria’s government last month launched a new national carrier, Nigeria Air, also indicating that it was seeking a strategic […]

Read More →
Latest

Ethiopia: Exploiting the Gulf’s scramble for the Horn of Africap

By   /  August 13, 2018  /  AFRICA, EASTAFRICA, WEST AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on Ethiopia: Exploiting the Gulf’s scramble for the Horn of Africap

Maleda times media group BY AWOL ALLO Ethiopia’s so far managed to stay neutral and balance its relationships with opposing Gulf partners. But it’s engaged in an unpredictable game. Abu Dhabi Crown Prince Sheikh Mohamed bin Zayed meets with Ethiopia’s PM Abiy Ahmed in Addis Ababa in June. Credit: Mohamed Al Hammadi/Crown Prince Court – Abu […]

Read More →
Latest

የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት

By   /  August 12, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት

ውድ ደጋፊዎቻችን፣ በዛሬዋ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ አዎንታዊ የሆነ ማኅበረሰባዊ እንቅስቃሴ ይታያል። የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት የዚህ አዎታዊ እንቅስቃሴ  አካል በመሆን፣ ኢትዮጵያ ወደ ዕውነተኛ ዲሞክራሲያዊ ግንባታ እንድታመራ እና ዐማራው ተገቢ የሆነ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ  ውክልና ኖሮት፣ በአገሪቱ መፃዒ ዕድል መጫዎት የሚችለውን ሚና እንዲጫዎት ለማስቻል አገር ቤት  ገብቷል። ለዚህ ግብ ዕውን መሆን፣ዐኢአድ ከቀበሌ እስከ አገር አቀፍ ባለው […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና ጥቅም ለአሁኗና ለወደፊቷ ኢትዮጵያ ከፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ

By   /  August 12, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና ጥቅም ለአሁኗና ለወደፊቷ ኢትዮጵያ ከፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ

ገጽ 1 የ8 ሰኔ ፳፱ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም. ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ “ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ ነን” ብለው አንድነታችንን የሚያጠናክር ንግግር ሲናገሩ የኢትዮጵያኒዝምን ፍልስፍና ጥቅም በሚገባ እንደ ገለጹት ተረድተናል። ቀጥለውም ኢትዮጵያን ከኢትዮጵያ መውሰድ ይቻላል! ነገር ግን ከኢትዮጵያዊ ልብ ኢትዮጵያ ዘላለም አትወጣም ትኖራለች! ብለው የኢትዮጵያኒዝምን ፍልስፍና ጥቅም ደግመው አጉልተውታል። ኢትዮጵያ የጥቁር ሕዝብ የነፃነት ተምሳሌት እንደመሆኗ […]

Read More →
Latest

እኛ የምንመኘው ሰላም የትኛውን ነው? አንተነህ ጌትነት (የሶማው) ከባዕድ ሀገር ሜልበርን አውስትራሊያ

By   /  August 12, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on እኛ የምንመኘው ሰላም የትኛውን ነው? አንተነህ ጌትነት (የሶማው) ከባዕድ ሀገር ሜልበርን አውስትራሊያ

ሳላም ከሌለ ምንም ነገር የለም።በሰላም ጊዜ ሁሉም ነገር ይኖራል፤ሰላም ከጠፋ ግን ያለውም ሁሉ ይወድማል። ለዚህም ምስክሩ የኢትዮጵያው ሱማሌ የቅርብ ጊዜ አስከፊ ትውስታችን ምስክር ነው።አሁንም ይህን እያየን በጎሳ ፖለትካ እንገዳገዳለን።ስለዚህ እኛ ልንመኘው የሚገባን ሰላም ዘለቄታ ያለውን እንጂ ለጊዜው እፎይታ የሰጠንን ከሆነ ነገ የበለጠ ዋጋ የሚያስከፍለንና ተስፋ የሚያስቆረጠን እንዳይሆን ከወዲሁ መጠንቀቅ ይገባናል።ለዚህ መፍትሔው የጎሳ ፖለትካ ይብቃን የሽግግር […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar