www.maledatimes.com maleda times - MALEDA TIMES - Page 61
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by maleda times  -  Page 61
Latest

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫ

By   /  August 21, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫ በሀገር ቤት እና ከሀገር ውጪ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ወገኖቼ፤ በመላው ዓለም በሚገኙ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት በየዓመቱ በክብር ለሚነሳው እና ዘንድሮም ለ1439ኛ ዓመተ-ሂጅራ ለሚከበረው የኢድአል አድሃ አረፋ በአል እንኳን በሠላም አደረሳችሁ- አደረሰን! ኢድ ሙባረክ !!! በፆም፣ በፀሎትና ክፉ ምግባርን በሚኮንን […]

Read More →
Latest

በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች የህግ የበላይነትን ለማስከበር በተወሰደ እርምጃ እስካሁን 171 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ።

By   /  August 21, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች የህግ የበላይነትን ለማስከበር በተወሰደ እርምጃ እስካሁን 171 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ።

በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች የህግ የበላይነትን ለማስከበር በተወሰደ እርምጃ እስካሁን 171 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ። source Siyum Teshome የኦህዴድ የገጠር ፖለቲካ አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ አዲሱ አረጋ እንዳስታወቁት፥ ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በተለያዩ ህግ ወጥ ተግባር ላይ ተሰማርተው ሲንቀሳቀሱ ነው። በዚህ መሰረትም ሱሉልታ ከተማ በቄሮ ስም በመንቀሳቀስ የግለሰብ ሰዎችን ቤት በማፍረስ የቤት ክዳን […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያውያኖች፣ ያገኘነዉን ታላቅ ሰጦታ አንዳናጣ አይናችንን ከፍተን መጠበቅ አለብን! By almariam

By   /  August 20, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያውያኖች፣ ያገኘነዉን ታላቅ ሰጦታ አንዳናጣ አይናችንን ከፍተን መጠበቅ አለብን! By almariam

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም* እና ከአርቲስት/አክቲቪስት ታማኝ በየነ** ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  [ይህ ጽሁፍ በአማርኛ በአጭሩ እንዲተረጎም ተደርጎ በስፋት የሚሰራጭ ይሆናል፡፡]  Original post: http://almariam.com/2018/08/17/we-must-keep-our-eyes-on-the-prize-in-ethiopia/ በማህበራዊ መገናኛዎች/ሜዲያ ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያውያን የዲያስፖራው ማህበረሰብ ውስጥ ጭምር በሚሰራጩት አሉባልታዎች፣ የውሸት ወሬዎች እና የማወናበጃ መሪጃዎች ላይ ነቄ ብለናል፡፡ ለማያውቁሽ ታጠኝ እንዲሉ! በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ደህንነት ዙሪያ እየተካሄዱ የሚገኙት የማስፈራራት መሰረተ ቢስ አሉባልታዎች እውነት መሆን […]

Read More →
Latest

የስደተኛው የሃገር ቤት ጉዞ፤ አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆ ወደ ሀገሯ ልትገባ ነው!! አበባየሁ ታደሰ

By   /  August 19, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የስደተኛው የሃገር ቤት ጉዞ፤ አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆ ወደ ሀገሯ ልትገባ ነው!! አበባየሁ ታደሰ

አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆ ወደ ሀገሯ ልትገባ ነው!! የአስራ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሶስቱ ግንቦት ሀያ ማክሰኞ ሊውል አራት ቀን ቀደም ብሎ አርብ ግንቦት አስራ ስድስት፤ ከለውጡ ጥቂት ቀደም ብሎ፤ ገና ብሶት የወለደው ሰራዊት የደርግን ራዲዬ ጣቢያ ሳይቆጣጠር፤ ገና ታጋዮቹ ከእንጦጦ ተራራ ላይ ሆነው ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ አንቺ ጋር ለመድረስ ስንቱን ገበርን ወይ እያሉ […]

Read More →
Latest

Kofi Annan dead: Former UN secretary-general dies aged 80

By   /  August 18, 2018  /  AFRICA  /  Comments Off on Kofi Annan dead: Former UN secretary-general dies aged 80

Source INDEPENDENT ‘In many ways, Kofi Annan was the United Nations. He lead the organisation into the new millennium with matchless dignity and determination,’ says Ghanaian diplomat’s successor Chris Baynes POPULAR VIDEOS Kofi Annan, the former UN secretary-general, has died aged 80. The Ghanaian national was the first black African to be appointed as the world’s top […]

Read More →
Latest

በህወሀት ስልጣን ዘመን ሁለት እግሮቹን እስርቤት ውስጥ ያጣው ከፍያለው ተፈራ የሰበታ ከንቲባ ቤት እና ገንዘብ አበረከቱለት

By   /  August 18, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on በህወሀት ስልጣን ዘመን ሁለት እግሮቹን እስርቤት ውስጥ ያጣው ከፍያለው ተፈራ የሰበታ ከንቲባ ቤት እና ገንዘብ አበረከቱለት

በህወሀት አስተዳደር እስርቤት ገብቶ በድብደባ ብዛት እግሩ አልንቀሳቀስ ብሎት ህክምና በሄደበት ሰአት በዶክተሮች ስህተት ተብሎ መቆረጥ የሚገባው እግሩን በመተው ጤነኛውን ከቆረጡበት በኃላ እንደገና በሽተኛውን ደግመው የቆረጡበት የቀድሞው እስረኛ እና የአሁኑ የአካል ጉዳተኛ አቶ ከፍያለው በደረሰበት የአካል እና የሞራል ጉዳት ማካካሻ ትሆን ዘንድ በማለት የሰበታ ከንቲባ ስጦታ ማበርከታቸው ተገለፀ። በህይወቱ ይሄ ይደርስብኛል ብሎ አስቦ የማያውቀው እና […]

Read More →
Latest

የመለስን ሌጋሲና ስያሜን በተመለከተ ነፃነት ዘለቀ

By   /  August 17, 2018  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የመለስን ሌጋሲና ስያሜን በተመለከተ ነፃነት ዘለቀ

የመለስን ሌጌሲና ስያሜን በተመለከተ ነፃነት ዘለቀ (netsanetz28@gmail.com) የትግራይ መንግሥት የመለስን ስድስተኛ ሙታመት ከምንጊዜውም በበለጠ በደመቀ ሁኔታ ለማክበር እየተዘጋ ጀ መሆኑን በትግራይ ቲቪ እየተከታተልን ነው፡፡ ሰው በወደደው ይቆርባልና ለአንድ ቀን ብቻም ሣይሆን ለሣምንታትም ማክበር የማንም መብት ነው፡፡ ለምን በደማቁ ለማክበር እየተሰናዱ እንደሆነም ግልጽ ነው፡፡ በሌላ ቦታ ይህ የሙት መንፈስ አከባበር እንደሚቀዘቅዝና ቢከበርም እንኳ ለታይታና ለይምሰል መሆኑን […]

Read More →
Latest

የቦስተን የመደመርና ተግባራዊ ርምጃ የመውሰደ ጅምር

By   /  August 17, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የቦስተን የመደመርና ተግባራዊ ርምጃ የመውሰደ ጅምር

ኦገስት 18 ቀን የፊታችን ቅዳሜ በቦስተን ስለሚደረገው ታላቅ የመደመር ድጋፍ የተሰጠ መግለጫ። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የእንንቁራሪቷ ታሪክ እንደይደርስብን  ወደተግባር እንሸጋገር… ።.።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በመላው ኢትዮጵያ የተጀመረው የለወጥ ንፋስ ፍጥነትና አቅጣጫውን እየለዋወጠ መክነፍ ቀጥሏል።  መልካም የመፈቃቀር፣ የመረዳዳት፣ የሰላምና የዴሞክራሲ ተምሳሌት የሆነች ኢትዮጵያንም እውን ለማድርድረግ፤ ለዘመናት የተከፈለው መስዋእትነት ፍሬን እንዲጎመራም ህዝቦች ከመቸውም በላይ ከለውጥ ሐይሉና ከጠቅላይ ሜኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጎን […]

Read More →
Latest

በአማራ ክልል እና በሱዳን ድንበር ያለውን ክልል ለሱዳን የሰጡት አቶ አባይ ጸሃዬ መሆናቸው ተጋለጠ!

By   /  August 15, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአማራ ክልል እና በሱዳን ድንበር ያለውን ክልል ለሱዳን የሰጡት አቶ አባይ ጸሃዬ መሆናቸው ተጋለጠ!

በአማራው ክልል ጎንደር ፣መተማ ቋራ ዳንሻ እና እንዲሁም አሶሳ አካባቢ የሚገኙትን ለሱድን ወታደእራዊ ሃይል እንዲተዳደር ያደረጉት አቶ አባይ ጸሃይዬ መሆናቸውን መምህር ስዩም ተሾመ በፌስቡክ ገጹ አያይዞ ያስቀመጠው መረጃ ይጠቁማል ። እንደ መምህር ስዩም ተሾመ አገላለጽ መሰረት ከሆነ “”ለእነዚህ ሰዎች #ባንዳነት ባህላቸው ነው” ስንል እኮ…!! ==================================== <<ለሱዳን ተላልፈው የተሰጡ የኢትዮጵያ መሬቶች በአቶ አባይ ጸሀዬ ፊርማ የተፈጸሙ መሆናቸው ተጋለጠ። […]

Read More →
Latest

ይብፃህ ብውሽጥን ብደጌን ዘለኹም ተጋሩ (መግቢያው ብቻ ትግርኛ….)

By   /  August 14, 2018  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on ይብፃህ ብውሽጥን ብደጌን ዘለኹም ተጋሩ (መግቢያው ብቻ ትግርኛ….)

(ካብ ይነጋል በላቸው – አዲስ አበባ) እዚኣ ደብዳቤይ ብዝፈልጣ ንእሽተይ ትግርኛ ቋንቋ እንተጸሓፍኩዋ ቃህ’ምበለኒ፡፡ እንተኮይኑ ግና ብዙሓት ሕዝብታት ኢትዮጵያ ስለምንታይ ከምዝዛረብ ምእንቲ ክርድኡ ወይ ከኣ ክፍልጡ ስለዝደሊ በአማሃርኛ ክቅጽል መሪፀ፡፡ ትግርኛን አምሃርኛን ቋንቋታት ካብ ሃደ ምንጪ ከምዝወፅዑ ኸምዘይንፈልጥ፣ ብባህሊን ብሃይማኖትን ብሥነ ልቦናዊ ቀመርን ብማኅበራዊ ሕይወትን ዝአምሰሉ መሠረታዊ አነባብሮን ተጋሩ ምስአኅዋቶም አምሃሩ “ተመሳሳሊ” ካብዝብሃል አገላለፃ በዝበለጸ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar