ለማ መገርሳ “አውሬውን አቁስለነዋል፤ ይህ ግን በቂ አይደለም” እያሉ ነው ክንፉ አሰፋ
ለማ መገርሳ “አውሬውን አቁስለነዋል፤ ይህ ግን በቂ አይደለም” እያሉ ነው ክንፉ አሰፋ “አውሬው ቆስሏል*። ቆስሎ ስላልተኛ፣ ማቁሰሉ ብቻ በቂ አይደለም። ተመልሶ እንዳይመጣ እርግጠኞች መሆን አለብን።” የሚለው ቃል የወጣው ከ”ጽንፈኛው ዲያስፖራ” ወይንም ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች አይደለም። ከአውሬው ጋር አጋር ሆኖ ከሚሰራ ድርጅት መሪ ነው። ያውም በገዥው ፓርቲ ልሳን። የ26 ዓመቱ ፖለቲካ እየተንከባለለ እዚህ ላይ ደርሷል። […]
Read More →መቶ አለቃ እሸቱ አለሙ እድሜልክ እስራት ስተፈረዳባቸው
ዘሄግ (14 dec. 17) ዛሬ ዲሴምበር 15 ቀን 2017 ከቀትር በኋላ በሆላንድ ዘሄግ ከተማ የዋለው ችሎት በመቶ አለቃ በእሸቱ አለሙ አቃቤ ህግ ባቀረበባቸው የጦር ወንጀል ክስ እድሜልክ እስራት በይኖባቸዋል። በተጠቀሳባቸው ክስ በሙሉ ጥፋተኛ ተብለዋል። ከሁለተኛው አለም ጦርነት በህዋላ እንዲህ አይነት ፍርድ በሆላንድ ሃገር ሲሰጥ የመጀመርያው መሆኑን አቃቤ ህግ ተናግረዋል። በሃገሪቱ ህግ የእድሜ ልክ እስራት አመክሮ […]
Read More →በበርካታ የሃገሪቱ ዩኒቨርስቲዎች ተቃዉሞ ተቀጣጥሏል | በአዲግራት ከተገደሉት 13 ተማሪዎች ውስጥ የ7 የኦሮሞ፣ አማራና ደቡብ ተወላጆች ስም ዝርዝር ደርሶናል
ከነጌሳ ኦዶ ዱቤ ===================================== የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተቃውሞ ከማራኪ ግቢ ተጀምሮ ወደ ፋሲል ግቢ ቀጥሏል፡፡ – የወንድሞቻችን ደም ፈሶ አይቀርም!! – ወያኔ ሌባ ነው! – ዳውን ዳውን ወያኔ! የሚሉ መፈክሮች እያሰሙ ነው፡፡ ——– በወለጋ ዩኒቨርስቲ ሻምቡ ካምፓስ በተማሪዎች መካክል በተቀሰቀሰ ብሄር ተኮር ግጭት ሁለት ተማሪዎች ተገድለዋል። – የተገደሉት ተማሪዎች የትግራይ ተወላጆች መሆናቸው ነው የተነገረው። ————————————————– […]
Read More →“ነን ሶቤ (ዋሸሁ እንዴ?) ” ይላል የአምቦው ፈርጥ ሃጫሉ ክንፉ አሰፋ
“ነን ሶቤ (ዋሸሁ እንዴ?) ” ይላል የአምቦው ፈርጥ ሃጫሉ ክንፉ አሰፋ “ዋሸሁ እንዴ?” (ነን ሶቤ) ሲል ይጠይቃል፣ ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ። ይህንን ጥያቄ የሚያቀርበው ለታዳሚው ሕዝብ አይደለም። በአስር ሺዎች የታደሙበት የኮንሰርት አዳራሽ ውስጥ ከታዳሚው ፊት-ለፊት ለተቀመጡት ለእነ አባዱላ ገመዳ፣ ወይንም ደግሞ ለእነ ለማ መገርሳ ይመስላል።ከፍ ሲል ደግሞ ኮንሰርቱን በቀጥታ ስርጭት እየተከታተሉ ላሉት የአድዋ ባለ ግዜዎች የቀረበ ጥያቄ ነው። ይህ ድምጸ-መረዋ ወጣት በምርጥ ቅላፄውያንጎራጎረው ፉከራ […]
Read More →የህወሃት ሽኩቻ አላባራም!
የህወሃት ሽኩቻ አላባራም “ሃፍታም ምሆነው ሕወሃት ሲለቅቀኝ ነው!” አዜብ መስፍን ክንፉ አሰፋ “ሃፍታም የምትሆነው ህወሃት ወይንም ኤፈርት ሲለቅቀኝ ብቻ ነው!” ብላ ከነገረችን ገና መንፈቅ እንኳ አልሞላም። ከጥልቅ ተሃድሶ እና ከመተካካት ቀጥሎ የተመሰከረለት የአዜብ ጎላ መሪ ቃል ነበረች። የመልቀቁን ጨዋታ ለኛ ተየት አድርጊያትና መሪርዋን ጽዋ ተጎንጪ ሲሉ እነሆ መርዶውን ነግረዋታል። ሂስዋን አልውጥም ብላ ከመቀሌ እንደፈረጠጠች በዚያው […]
Read More →የማስተር ፕላኑ ጉዳይ እና የረቂቅ አዋጅ ጉዞ
“ማስተር ፕላኑ ተመልሶ መጣ!” – ረቂቅ አዋጁ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ተመርቷል ዮሐንስ አንበርብር ፓርላማው ሐሙስ ኅዳር 14 ቀን 2010 ዓ.ም. የነበረውን መደበኛ ስብሰባ ለማካሄድ የሚያስፈልገውን ምልዓተ ጉባዔ ለጥቂት በማሟላት፣ ለዕለቱ በያዛቸው ሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ በዕለቱ የነበረው መደበኛ ስብሰባ ከመበተን የተረፈውም ከአጠቃላይ አባላቱ 275 አባላት ብቻ ተገኝተው ነው፡፡ በሁለት ረድፍ ከተከፈለው የፓርላማው መቀመጫዎች በእጅጉ […]
Read More →zimbabe presidant Mugabe ‘conifined his house’
Address made by Zimbabwe Major General SB Moyo, Chief of Staff Logistics, on national television after the military seized power. HARARE, Zimbabwe — Zimbabwe’s military said early Wednesday that it had taken custody of President Robert Mugabe, the world’s oldest head of state and one of Africa’s longest-serving leaders, in what increasingly appeared to be […]
Read More →
