www.maledatimes.com staff reporter - MALEDA TIMES - Page 34
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by staff reporter  -  Page 34
Latest

እነ አቶ ስዩም መስፍን ከማእከላዊ አመራርነት ተባረሩ

By   /  March 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on እነ አቶ ስዩም መስፍን ከማእከላዊ አመራርነት ተባረሩ

ሰሞኑን ለቀናቶች  ጉባኤውን ሲያካሂድ የሰነበተው የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ህወሃት በማጠናቀቂያው የፓርቲውን 45 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ እያካሄደ ይገኛል ።በዚህ ምርጫ ላይ ተሳታፊዎቹንም ሆነ ተሳታፊዎቹንም ለመግለጽ አልቻለም ነበር ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ሆነው ምርጫውን ምን ከምን ማድረግ እንዳለባቸው ግራ ገብቶአቸዋል ሲሉ የውስጥ አዋቂ ምንጮች ጠቁመዋል።በተለይም ከአቶ መለስ ህልፈተ ህይወት በሁዋላ ከህወሃት ማእከላዊ […]

Read More →
Latest

ኢህአዴግ ተቃዋሚዎችን በኪራይ ሰብሳቢነትና በፀረ ዲሞክራሲያዊነት ፈረጀ

By   /  March 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢህአዴግ ተቃዋሚዎችን በኪራይ ሰብሳቢነትና በፀረ ዲሞክራሲያዊነት ፈረጀ

ኢህአዴግ ርዕዮተ ዓለሙን በሚገልፅበት “አዲስ ራዕይ” በተሰኘ መፅሔት የመጋቢት – ሚያዚያ 2005 á‹“.ም ዕትሙ ተቃዋሚዎችን በአስተሳሰብና በፍላጎት ደረጃ የኪራይ ሰበሳቢነት የተጠናወታቸው እና ፀረ-ዲሞክራሲያዊ ባህርይ የተላበሱ ናቸው አለ። ቀደም ሲል አቶ መለስ ዜናዊ በዋና አዘጋጅነት ይመሩት የነበረውና በአሁኑ ወቅትም በግንባሩ ከፍተኛ አመራሮች የሚዘጋጀው አዲስ ራዕይ መፅሔት “ዲሞክራሲ፣ የአካባቢ ምርጫና የአገራችን ፈጣን ለውጥ” በሚል ርዕስ ባሰፈረው ሐተታ “የአገራችን የተቃዋሚ ኃይሎች በጥቅሉ በአንድ ቅርጫት ውስጥ አስገብቶ […]

Read More →
Latest

የክሽፈት እንጉርጉሮ፣ ታሪክ ላይ ተሸንቅሮ! (በካሣሁን ዓለሙ)

By   /  March 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የክሽፈት እንጉርጉሮ፣ ታሪክ ላይ ተሸንቅሮ! (በካሣሁን ዓለሙ)

“አንድ ሰው በአደባባይ ሲናገርም ሆነ ጽሑፍ አሳትሞ ሲያሰራጭ ራሱን አጋልጦአል፤ የተናገረው ወይም የጻፈው መቶ በመቶ ያህል በራሱ ጉዳይ ላይ ብቻ ከሆነ፣ የመተቸት ወይም ሐሳብ የመስጠት ግደታ የለብንም፤ ነገር ግን የተናገረው ወይም የጻፈው በአገርና በሕዝብ ጉዳይ ላይ ከሆነ፣ የዚያ አገር ዜጋ ሁሉ በጉዳዩ ውስጥ የመሳተፍና ሐሳቡን በሙሉ ነጻነት የመስጠት መብት አለው።” (ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም፣ መክሸፍ እንደኢትዮጵያ […]

Read More →
Latest

ስለወያኔው ውሸታም ምሁር ሰበር መጣጥፍ! ይነጋል በላቸው

By   /  March 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ስለወያኔው ውሸታም ምሁር ሰበር መጣጥፍ! ይነጋል በላቸው

እውነትን በግልጥ የማይናገር ሰው ሁከትን ይፈጥራል፣      በግልጥ የሚነቅፍ ግን ሰላም እንዲገኝ ያደርጋል፡፡      የደግ ሰው ንግግር የሕይወት ምንጭ ነው፣      የክፉ ሰው ንግግር ግን የዐመፅ መሸፈኛ ነው፡፡      ጥላቻ ሁከትን ያነሣሣል፣      ፍቅር ግን በደልን ሁሉ ዐይታ በይቅርታ ታልፋለች፡፡ …        እውነትን በምትናገርበት ጊዜ ቅን ፍርድ ታደርጋለህ፣      ሀሰት ግን ፍርድ እንዲጓደል ያደርጋል፡፡ […]

Read More →
Latest

Ethiopia to Open First Industrial Zone to Bolster Economy

By   /  March 19, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia to Open First Industrial Zone to Bolster Economy

Ethiopia to Open First Industrial Zone to Bolster Economy   By William Davison on March 18, 2013 Ethiopia will spend 900 million birr ($49 million) to open its first industrial hub for export- oriented manufacturers in a bid to deliver faster economic growth, Industry Minister Mekonnen Manyazewal said. South Korean garment-makers are among companies in […]

Read More →
Latest

የታዳጊዋ የህይወት ጽልመት

By   /  March 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የታዳጊዋ የህይወት ጽልመት

በቅርበት የሚያውቋት ጓደኞች እና ወዳጆች መልካምነቷን ከመናገር ምንም ነገር የማይሉት እና ፍቅር ናት ብለው የፍቅር ምሳሌ የሚያደርጓት ብዙዎች ናቸው ።ሙና የአስራ ስምንት አመት ልጅ ታዳጊ ወጣት ስትሆን በሰነአይ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህር ቤት ተማሪ ስትሆን በቅርበት ትምህርቷን ታጠናቅቃለች ተብሎ የከፍተኛትምህርት ጊዜዋን ወዴት መምራት እንዳለባት ምርጫዋን የታዘናዳበት ወቅት እንደሆነ ከጓደኞቿ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ። ሙና አብዱሰላም […]

Read More →
Latest

የቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች የትምህርት ማቆም አድማ አደረጉ

By   /  March 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች የትምህርት ማቆም አድማ አደረጉ

——————————————————- የኢትዮጵያ ኦርቶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅድስት ስላሴ መንፈሰሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ከመጋቢት 2 ቀን 2005 á‹“.ም. ጀምሮ የትምህርት ማቆም አድማ ላይ እንዳሉ የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ገለፁ፡፡ እንደ ምንጮቻችን ገለፃ ተማሪዎቹ በአመራር ላይ ያለው አስተዳደር ብቃት የለውም፣ የምግብ አቅርቦትና ጥራት ችግር አለ፤ ምላሽ ግን የሚሰጥም ሆነ ለማነጋገር ፈቃደኛ የሆነ አካል የለም በማለት የኮሌጁ የቀን ተማሪዎች የትምህርት […]

Read More →
Latest

The mysterious death of 18-year-old Ethiopian girl in Chicago

By   /  March 19, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on The mysterious death of 18-year-old Ethiopian girl in Chicago

CHICAGO (DNAinfo.com) – An Ethiopian family in Uptown is searching for answers after the mysterious death of their 18-year-old daughter, whose body was found in an apartment this month just two blocks from her home. Mona Ali’s was body was found at 1:30 p.m. March 9, in an apartment in the 4600 block of North […]

Read More →
Latest

Release our Religious Leaders! Muslim Ethiopian Diaspora in Sweden (CNN)

By   /  March 19, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Release our Religious Leaders! Muslim Ethiopian Diaspora in Sweden (CNN)

Hundreds of Ethiopian Muslim expats in Stockholm rallied in front the Ethiopian consulate early yesterday afternoon (March 15, 2013) demanding the TPLF regime in Ethiopia to release all their religious leaders other prisoners of conscious who’re imprisoned under the guise of the anti-terrorism law. The protestors also urged the regime to stop harassing, imprisoning and […]

Read More →
Latest

ኮሚተዎቻችን ይፈቱ!!ሲሉ የስዊዲን ኢትዮጵያዊ ዲያስፖራዎች ጠየቁ::

By   /  March 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኮሚተዎቻችን ይፈቱ!!ሲሉ የስዊዲን ኢትዮጵያዊ ዲያስፖራዎች ጠየቁ::

በስቶኮልም ሲዊድን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊት ለፊት ደማቅ የተቃውሞ ሰልፍ መካሄዱን የሰልፍ አስተባባሪዎች ለፍኖተ ነፃነት ገለፁ፡፡ ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት 7 ቀን 2005 á‹“.ም የተደረገው የተዋውሞ ሰልፍ አላማ በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ላይ መንግስት እያደረሰ ያለውን በደል ለመቃወም መሆኑን የገለፁት የሰልፉ አስተባባሪዎች በተቃውሞ ሰልፉ ላይ ከ 200 በላይ በስቶኮልምና በአካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን መገኘታቸውንም አረጋግጠዋል፡፡ ሰልፉን ያስተባበሩት በስዊዲን የሚገኙ ሙስሊም […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar