www.maledatimes.com የታዳጊዋ የህይወት ጽልመት - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የታዳጊዋ የህይወት ጽልመት

By   /   March 19, 2013  /   Comments Off on የታዳጊዋ የህይወት ጽልመት

    Print       Email
0 0
Read Time:13 Minute, 39 Second

በቅርበት የሚያውቋት ጓደኞች እና ወዳጆች መልካምነቷን ከመናገር ምንም ነገር የማይሉት እና ፍቅር ናት ብለው የፍቅር ምሳሌ የሚያደርጓት ብዙዎች ናቸው ።ሙና የአስራ ስምንት አመት ልጅ ታዳጊ ወጣት ስትሆን በሰነአይ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህር ቤት ተማሪ ስትሆን በቅርበት ትምህርቷን ታጠናቅቃለች ተብሎ የከፍተኛትምህርት ጊዜዋን ወዴት መምራት እንዳለባት ምርጫዋን የታዘናዳበት ወቅት እንደሆነ ከጓደኞቿ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ። ሙና አብዱሰላም አሊ ባለፈው ማርች 8 ቀን ከጓደኞቿ ጋር የልደት በአል ለማክበር ምሽት እንደወጣች አልተመለሰችም  ከቤተሰቦቿም ጋር የተየያየችውም ሆነ የተለያየችው የዚያችን ሰአት ነው ።ቤተሰቦቿም በስራ ምክንያት ተወጥረው ምን እና እንዴት ክስተቱ እንደተፈጠረ ማንም የሚያውቅ ሰው አልነበረም ሆኖም ከቀኑ   1፡30 የልጅቷን በድን ሰውነት 4600 ዊንትሮፕ ጎዳና በተሰኘው ህንጻ ላይ በፖሊሶች አማካይነት እንደተገኘ ፖሊሶቹም ወደ ወላጆቿ እንደተነገራቸው እና ድንጋጤ እንደፈጠረባቸው ወላጆቻቸውም ጠቁመውናል ።ይህችን ወጣት የሚያውቁ ሁሉ ልባቸው በሃዘን ያልተሰበረ የለም ሆኖም ማንም ቢሆን ለዚህች ልጅ ስሜቱን ለጥቂት ጊዜ ያልሰጠም አልነበረም ሆኖም ግን በአፍታ አለፈች ።ወጣቷ ሙና ከጓደኞቿ ጋር ምሽቱን ለማሳለፍ  ልብሶቿን ለባብሳ ከወጣችበት ቀን ጀምሮ ያልጠበቀችው ነገር ተፈጠረ የተፈጠረውንም ድርጊት በከተማይቱ በከፍተኛ ደረጃ ይሰማ ጀመረ ሆኖም ማን እና በምን ሁኔታ እንዴት ተደረገ የሚለውን በፖሊሶች እጅ ምርምራ ይያዝ እንጂ እስካሁንም ድርስ ለማወቅ ጥረት ባይደረግም በምሽቱ ፓርቲው ላይ የነበሩት ከአስር የሚበልጡ ታዳጊ ወጣቶች ተጠርጥረው መያዛቸው አልቀረም ።እንደ አካባቢው መረጃ መሰረት ከሆነ ሙናን ያለቅጥ ከመደብደብም በላይ ተደፍራለች የሚልም መረጃ በአካባቢው ተናፍሶ በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወርቶአል ግን ሚስጥሩን ምን እንደሆነ የሚያውቀው ፖሊስ እና የወንጀል ምርመራ ህክምና ክፍል አባሎች ብቻ ናቸው ። ከአንድ የቅርብ ጓደኛዋ በተገኘው መረጃ መሰረት ከሆነ በአደጋው በደረሰበት ምሽት አብረው እንደተገናኙ እና ከዚያም ሞንትሮስ ሃርፖር በተሰኘው ምሽት ክበብ እና እንዲሁም በሁካ ላውንጅ አብረው አምሽተው ቀጥሎም ሊላንድ እና ዊንትሮፕ በሚገኘው ህንጻ ላይ እንዲያደርሳት ጠይቃው ለምን ወደ እቤትሽ አትሄጂም ሲላት ቆዪታ መሄድ እንደፈለገች እና ፍላጎቷን ለማሳካት ሲል አድርሶአት እንደተመለሰ እና የገባችበት ህንጻ ላይ እነማን እንደነበሩ ማን ጋር እንደገባች ሳያውቅ መመለሱን እና ይህንን ክስተት መከሰቱን ገልጾ ሃዘኑም እጅግ የከፋ እንደሆነ አክሎአል በወቅቱ ሌሎች ጓደኞቿ በሌላ መኪና ላይ እንደነበሩ እና ምሽቱንም አብረው እንዳሳለፉ ይገልጻል።ሙና ሰይድ በሂዎቷ ጠጥታም ሆነ አጭሳ የማታውቅ በባህሪዋ እንደ ወርቅ የሚመዘን መልካም ባህርይ ያላት ልጅ መሆኑዋን በቅርብ የሚያውቋት  እና የትምህርት ቤት ጓደኞቿ በደንብ አድርገው ይመሰክራሉ ፣ምስክርነታቸውም የጸና እንደሆነ ከተለያዩ ጓደኞቿ በፌስ ቡክ ላይ ያየነው ሃሳብ የውስጣቸውን ስሜት ይገልጽ ነበር ማንም ሲያነበው ልብን ይሰብራል በተለይም ከትምህርት ቤት ጀምሮ በሰፈር ውስጥ እና በሌሎች ቦታዎች አብረው በመታየት የማይጠፉት ሁለት ጓደኛሞች መካለል አንዷ በፌስ ቡክ እንዲህ ስትል ሃሳቧን አስፍራለች በማርች አስራ ዓራት (ሄበን ኢትዮ )

I think I finally believe that you are gone; because this is the first time we haven’t seen each other for ONE week since the day we got so close. Till today I was hoping you would call my phone then we would meet up and go to class together after that go out to eat, have fun, goof around like always, but I guess I was just dreaming. Mona you were not only my best friend you were more like a sister to me. You were the sweetest person I ever met in my life. Man I don’t think life will be the same without you. You hurt me Mona, You hurt us. Why gone so soon Mona? But I know you didn’t mean to hurt me. We had so many plans for summer and life. What happened to that Mona? You had so many dreams in life. But you have gone so soon. Why you Mona? I keep asking God why Mona? I don’t think you deserve that. But I guess God needs you up there more than we do down here. This hurts so much Mona. I would do anything to bring you back if I could. This world is crazy man. But I know you in a better place now watching over us. Man this still don’t seem real to me. I just wish I can see your beautiful face and smile one more time. I just want to have a good time with you for the last time. I miss you so much Mona. I know you up there smiling and resting in peace though.
I LOVE YOU SO MUCH BABY GIRL♥
AND MISS YOU SO MUCH♥
YOU WILL ALWAYS BE IN MY HEART♥
GONE BUT NEVER WILL BE FORGOTTEN ♥
REST IN PEACE BEAUTIFUL ♥

Anwar Shewago ወጣት ደግሞ በፌስ ቡክ ፔጅ ላይ ሙና እንወድሽ ነበር ነፍስሽን በገነት ያኑረው በማለት አስፍሮአል ሎሎች ም የትምህርት ቤት ጓደኞቿ በሙሉ ይህንኑ መልእክታቸውን በፌስቡካቸው ላይ አስፍረዋል ።ይህንን አሳዛኝ ዜና በሰማን ጊዜ ወደ ሙና ፊውስ ቡክ ጎራ በማለት አንዳንድ ነገሮችን ለማየት ሞክረን ነበር ላይፍ ኢስ ስዊት የሚል የቆየ ስታተስ ለማየት ቻልን ህይወት ጣፋጭ ነበርች ሆኖም ግን ማርች 8 ምሽት ለሙና አብዱሰላም መራራ ሆና አለፈች ።

እኛም ይህንን ባየን ጊዜ ልባቸን ተሰበረ ፍቅር ማለት እንዲህ አይነት ነበር ጓደኝነት ማለት እርስ በ እራስ መናበብ ነበር የሚለውን በደንብ አጠናን ግን ሙና አልተመለሰችም ለዘላለም፣ አሸለበች ።በእርግጥ ደበደቡአት የተባሉት ኤርትራውያኖች ፣ሱማሌዎች እና ጥቁሮች በጋራ በመሆን እንደሆነ  መረጃው ለፖሊስ ደርሶ በቁጥጥር ስር የዋሉ ልጆች እና ምርመራ እየተካሄደባቸው እንደሆነ የአካባቢው የወንጀል ምርመራ ፖሊስ ገልጾ ውጤቱን በቅርብ ለቤተሰቦቿ ሊገልጹ እንደሚችሉ ተጠቁሞአል  ። በዚህ አመት ሁለት ወጣት ታዳጊ በትምህርታቸው እምርታን ያሳዩናል ብለን የምንጠብቃቸው ወጣቶች በተለያዩ አደጋ ማለፋቸው ዘግበናል ባለፈው አምስት ወር ገደማ አካባቢ ሚኪያስ ተፈራ ጥበቡ በመኪና አደጋ ማለፉን ተመልክቶ እረጂም መጣጥፍ ማቅረባችን የማይዘነጋ ቢሆንም ሃዘናችን አሁንም በሙና እጥፍ ድርብ አድርጎታል ለሎች ቢእተሰቦች በልጆቻቸው ላይ ለሚያደርጉት የደህንነት ጉዳይ  ጥብቅ ቁጥጥር እና ክትትል እንዲያደርጉ ከማሳሰብ አንቆጠብም ።  እንዲህ አይነቱን አደጋ አስመልክቶ የማለዳ ታይምስ ዝግጅት ክፍል ይህንን ጽሁፍ በዜና መልክ ያላቀረብንበት ምክንያት የወንጀል ምርመራው ስለዘገየ ከመሆኑም በላይ አጠቃላይ የአሟሟቷን ሁኔታ ይዞ የሚወጣውን መረጃ በመጠባበቅ ላይ ስለነበር ነው ።ይህንን አስመልክቶ አንዳን የቺካጎ እና አካባቢዋ ነዋሪውችም ምነው ማለዳ ታይምስ ሳይዘግበው የሚል ቅሬታ ቢያሰሙንም እኛም የተጣራ መረጃ ለማቅረብ ስንል ይሄን ያህል ጊዜ ፈጅቶብናል ስለሆነም ለአንባቢዎቻችን ይቅርታን እየጠየቅን አስተያየቶቻችሁን ለጠቆማችሁን ደግሞ ምስጋናችንን እናቀርባለን ።ለወላጆቿ እና ወዳጅ ዘመድ ጓደኞቿ ጥንካሬን እየተመኘን ለሙናም ለ እረፍቷ ሰላምን ለህይወቷም ገነትን ያውርስልን በማለት ሃዘናችንን ከልብ መሆኑን በዚሁ አጋጣሚ እንገልጻለን ።mona

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on March 19, 2013
  • By:
  • Last Modified: March 19, 2013 @ 12:42 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar