www.maledatimes.com staff reporter - MALEDA TIMES - Page 91
Loading...
You are here:  Home  >  Articles by staff reporter  -  Page 91
Latest

የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ዲሞክራሲ)መግለጫ

By   /  September 5, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ዲሞክራሲ)መግለጫ

Western Canada EPRPD Pressrelease የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ዲሞክራሲ)መግለጫ click here is link

Read More →
Latest

ዜና በጨዋታ፤ ኢህአዴግ መለስን ሳይተካ ስብሰባውን ቋጨ

By   /  September 5, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዜና በጨዋታ፤ ኢህአዴግ መለስን ሳይተካ ስብሰባውን ቋጨ

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ትላንት እና ከትላንት በስተያ በስብሰባ ተወጥሮ ነበር የዋለውና ያመሸው። በርካቶች ከስብሰባው በኋላ ቀጣዩን የኢህአዴግ ሊቀመንበር ለማወቅ በጉጉት ሲጠብቁ ቢቆዩም ስራ አስፈፃሚው ግን ሊቀመንበሩን ሳይተካ ስብሰባውን ጨርሷል። ኢህአዴግ በድረ ገፁ ላይ የመሪውን ሹመት አስመልክቶ፤ “የተጓደለው አመራር በሚሰየምበት አቅጣጫ ዙሪያ…  የአመራር ምደባ ጉዳይ ለጋራ ዓላማ በሚደረግ ትግል ውስጥ አንድን ጓድ ይበልጥ መስዋዕት ይከፍል […]

Read More →
Latest

የኢህአዴግ ስብሰባ ሊቀ መንበሩን ሳይመርጥ ተበተነ

By   /  September 5, 2012  /  Ethiopia  /  2 Comments

   (ልዩ ዘገባ – ኢ.ኤም.ኤፍ) የመለስ ዜናዊን ሞት ተከትሎ የተጠራው የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ አካላት ስብሰባ በዋና ዋና የስልጣን ሽግሽግ ጉዳይ ሳይስማማ መበተኑን በተለይ ለኢ.ኤም.ኤፍ የደረሰው ዝርዝር ዘገባ ያስረዳል። በዘገባው መሰረት በኢህአዴግ የጉባዔ ታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ ስብሰባው ለመለስ ዜናዊ  የህሊና ጸሎት በማድረግ ነበር የተጀመረው። ከዚያም የአዲስ አበባ ህዝብ እና የሌላ አገር መሪዎች ያደረጉት የሃዘን መግለጫ ጉዳይ የመጀመሪያው […]

Read More →
Latest

በሕግ አምላክ! ፓትሪያሪክ በህይወት እያለ ሌላ ፓትሪያሪክ አይሾምም!ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል

By   /  September 4, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሕግ አምላክ! ፓትሪያሪክ በህይወት እያለ ሌላ ፓትሪያሪክ አይሾምም!ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል

መግቢያ: አምስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተ- ክርስቲያን ፓትሪያሪክ የሆኑት አባ ጳውሎስ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨገ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ድንገተኛና አነጋጋሪ ሞት ተከትሎ መንበሩ በማን ይተካ? ለሚለው ጥያቄ ባለፈው ሳምንት “ፓትሪያሪክ መርቃሪዮስ ወደ መንበራቸው ይመለሱ!” ስል ለንባብ ማብቃቴ የሚታወስ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ስርዓትና ቀኖና በጠበቀ መልኩ በምትካቸው ከነባር ሊቃነ ጳጳሳት መካከል መርጣ መሾምና ሹመቱንም ማጽደቅ አዲስ ነገር አይደለም። ሆነም […]

Read More →
Latest

የፍኖተ-ነፃነት ጋዜጣ መታገድ አምባገነናዊ ስርዓቱ አፈናውን አጠናክሮና አባብሶ መቀጠሉን የሚያሳይ ድርጊት ነው!!!

By   /  September 4, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፍኖተ-ነፃነት ጋዜጣ መታገድ አምባገነናዊ ስርዓቱ አፈናውን አጠናክሮና አባብሶ መቀጠሉን የሚያሳይ ድርጊት ነው!!!

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት የተሰጠ መግለጫ አምባገነኑ የኢህአዴግ ስርዓት መሪው የሆኑት የአቶ መለስ ዜናዊን እረፍት ተከትሎ በሀገሪቱ ሊስተካከሉ የሚገባቸው የሰብዓዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ሀሳብን በነፃነት የመግለጥ መብቶች ከበፊቱ በባሰ ሁኔታ ተጠናክረው በአፈና መንገድ መቀጠላቸው የሚያሳስበን ሲሆን ሀገሪቱን ወደ ባሰ ሁኔታ የሚከታት በመሆኑ በአስቸኩዋይ እንዲቆም እና የኢትዮጵያ ህዝብም እንዲታገለው አጥብቀን እንጠይቃለን፡፡ ሀዘን ላይ ቆይተናል ሲሉ የነበሩ […]

Read More →
Latest

ከቀብር መልስ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈልጋት ኢትዮጵያ ተረግዛለች።

By   /  September 4, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

minilik salsawi   ዋግሹም ጎበዜና አፄ ዮሐንስ ከአፄ ቴዎድሮስ ህልፈት በኋላ እኔ ልንገስ እኔ ልንገስ በሚል ለጦርነት ሲዘጋጁ ዋግሹም ጎበዜ ስልቻ ሙሉ ጤፍ ለአፄዉ ይልኩላቸዋል። መልዕክቱ . . .  á‹‹! ብዙ ሠራዊት አለኝ የሚል ነበር። አፄ ዮሐንስም የዋዛ ሰዉ አልነበሩም፤ ስልቻ ሙሉ ጤፍ እንዳለ ቆልተዉ ይመልሱላቸዋል። እሳቸዉ የላኩትን ስልቻ ሙሉ ጤፍ አንጂ ተቆልቶ የተመለሰላቸዉን ጤፍ […]

Read More →
Latest

አቶ መለስ በአገሪቱ ላይ እየቆየ የሚፈነዳ ቦንብ ጥለው መሔዳቸው ተነገረ,ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም በአገዛዝ ዘመናቸው በደል አለመፈፀማቸውን ባከናወኑት መንግስታዊ ሥራ ቅሬታ እንዳይሰማቸው ገለፁ የመኖሪያ አድራሻቸውን ቀየሩ

By   /  September 4, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ መለስ በአገሪቱ ላይ እየቆየ የሚፈነዳ ቦንብ ጥለው መሔዳቸው ተነገረ,ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም በአገዛዝ ዘመናቸው በደል አለመፈፀማቸውን ባከናወኑት መንግስታዊ ሥራ ቅሬታ እንዳይሰማቸው ገለፁ የመኖሪያ አድራሻቸውን ቀየሩ

Hiber radio Las Vegas www.afroaaddis.wordprss.com ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ   ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም   የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# This week ህብር radio show ( 09/02/12) Link to file(ሊንኩን በመጫን ያዳምጡ)  click here >>>HIBER RADIO 090212.MP3በቬጋስ ለአቶ መለስ የተጠራው ለቅሶ ተቃውሞ ገጠመው አቶ መለስ በአገሪቱ ላይ እየቆየ የሚፈነዳ ቦንብ ጥለው መሔዳቸው ተነገረ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሀይማኖት አባቶችና የዕምነቱ ተከታዮች ብፁእ አቡነ መርቀርዮስ አገር ቤት ገብተው ወደ ስልጣነ […]

Read More →
Latest

Wikileaks: Sudanese launchpad for Egyptian attack on Ethiopian dam

By   /  September 4, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Wikileaks: Sudanese launchpad for Egyptian attack on Ethiopian dam

By Toby Collins September 3, 2012 (LONDON) – Egyptian authorities fearful of a monopoly on Nile waters received agreement from Khartoum to build an airbase in Sudan, to launch attacks on Ethiopiandamming facilities, claims the anonymous media outlet; Wikileaks. Wikileaks has leaked files allegedly from the Texas-based global intelligence company, Stratfor, which quote an anonymous “high-level Egyptian source,” […]

Read More →
Latest

የድህረ-መለስ አስተዳደር ፖለቲካዊ ትንተና (አልአዛር ኬ )

By   /  September 3, 2012  /  Ethiopia  /  2 Comments

minilik-salsawi   ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት የቀሩት የ2004 á‹“.ም በአስከፊነቱ ራሱን በታሪክ መዝገብ ውስጥ ለማስመዝገብ በቅቷል፡፡ ዘንድሮ አመት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ተመልሶ ባልመጣ ከሚባሉት አስከፊ፣ አስቸጋሪና ፈታኝ አመታት አንዱ ነው፡፡ አመቱ ልክ እንደ ልክፍተኛና እኩይ ምቀኛ፣ ክፉአይኑን የጣለው በሀገሪቱ ምርጥ ሰዎች ላይ ነው፡፡ ይህ አመት ሞት የተሰኘውን ጨካኝ ጋሻ ጃግሬውን አስከትሎ፣ ቀደም ብሎ ታዋቂውን የስነጽሑፍ ሰው ስብሐት […]

Read More →
Latest

የቀድሞው ጠ/ሚንስትር የግል ጠባቂዎች የት ገቡ ?

By   /  September 3, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቀድሞው ጠ/ሚንስትር የግል ጠባቂዎች የት ገቡ ?

በትላንትናው እሁድ ስራተ ቀብራቸውን በቅድስት ስላሴ ካቴድራል የተጠናቀቀው የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ጠባቂዎች ከአቶ መለስ ዜና እረፍት ጊዜ ጀምሮ እስከ ስርአተ ቀብራቸውን ቀን በህዝብ ዘንድ እይታን ሊያገኙ አልቻሉም ። በተለይም በአሁኑ ከባድ እና አስፈሪ ሰአት የእነርሱ ከህዝብ መሰውር በህዝቡ ዘንድ አነጋጋሪ ሆኖአል ። በስርአተ ቀብሩ ሰአት የቀድሞዋን ፈርስት ሌዲ ቀዳማዊት እመቤት አዜብ መስፍንን ያጀባትም […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar