www.maledatimes.com September, 2012 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2012  >  September  -  Page 3
Latest

ከአንድ አመት በላይ ለሚሆን ጊዜ ታፍኖ ቆየው ኢሳት ወደ ኢትዮጵያ የሚያስተላልፈውን የሙከራ ስርጭት ጀምሯል።

By   /  September 26, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከአንድ አመት በላይ ለሚሆን ጊዜ ታፍኖ ቆየው ኢሳት ወደ ኢትዮጵያ የሚያስተላልፈውን የሙከራ ስርጭት ጀምሯል።

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ኢሳት ወደ ኢትዮጵያ የሙከራ ስርጭት ጀመረ መስከረም ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፭ á‹“/ም ኢሳት ዜና:-በገዢው ፓርቲ አፈና ከአንድ አመት በላይ ለሚሆን ጊዜ ታፍኖ ቆየው ኢሳት ወደ ኢትዮጵያ የሚያስተላልፈውን የሙከራ ስርጭት ጀምሯል። ከኒው ሆርን ቴሌቪዥን የአየር ስርጭት በመግዛት በሚቀጥሉት ቀናት ሙሉ ስርጭቱን የሚጀምረው ኢሳት፣ በቅርቡ ተጨማሪ የራሱ ሙሉ የስርጭት ጊዜ ይኖረዋል። አዲሱ ስርጭት በኤ ቢ 7 በ7 ዲግሪ […]

Read More →
Latest

Egypt, Ethiopia can build new Nile River water relationship [bikyamasr]

By   /  September 26, 2012  /  AFRICA  /  Comments Off on Egypt, Ethiopia can build new Nile River water relationship [bikyamasr]

CAIRO: Despite a Wikileaks report that claimed Egypt was looking to attack Ethiopia’s Renaissance Dam project along the Nile River, with Sudan approval, there is still hope that the two countries can rebuild a relationship based on compromise on Nile water issues. With the ascension of new Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn to the country’s top position, […]

Read More →
Latest

ሳቂታዋ የረጅም ርቀት ሩጫ ንግስት

By   /  September 26, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሳቂታዋ የረጅም ርቀት ሩጫ ንግስት

September 25, 2012 By Fisseha Tegegn www.total433.com ኦሎምፒክ ምን እንደሆነ ከማወቄ በፊት የእሷን ስምና ድሏን ነበር የማውቀው። ስሟ በሬዲዮ በተደጋጋሚ ሲጠራ ስለሰማሁት አእምሮዬ ውስጥ ተቀርጾ ተቀምጧል። “የኦሎምፒክ ወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት ሆነች” የሚለው ጩኸት ልቤን አልሰረቀውም፤ ልጅ ነበርኩና የኦሎምፒክን ዋጋና ምንነት ባለማወቄ። “ሮጣ ተፎካካሪዎቿን እንደ ጭራ ከኋላ አስከትላ አሸነፈች” የሚለው ድምጽን ለማስተናገድ ግን አልተቸገርኩም። ምክንያቱም እየተሯሯጠና አቧራ እያቦነነ […]

Read More →
Latest

የእግርኳስ ውበት እና ጠቢብ ሪኬልሜ “በቃኝ” አለ

By   /  September 26, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የእግርኳስ ውበት እና ጠቢብ ሪኬልሜ “በቃኝ” አለ

September 20, 2012 By Fisseha Tegegn www.total433.com  “ከቡድኑ ጋር ተነጋገርኩ፣ ከክለቡ ፕሬዝዳንት ጋርም በጉዳዩ ላይ ተወያየሁ። እናም እንደማልቀጥል ነገርኳቸው። ለክለቡ ያለኝ እና የከፈልኩት መስዋትነት እጅግ በጣም ብዙ ነው። አሁን ግን ባዶነት እየተሰማኝ ነው። ከዚህ በኋላ ምንም የምሰጠው ነገር የለኝም። እኔ የዚህ ክለብ ደጋፊ ነኝ። በሙሉ ፍላጎቴ መጫወት ካልቻልኩ 50 በመቶ ሀይሌን ብቻ ይዤ ሜዳ ውስጥ መግባት አልፈልግም” ያለው […]

Read More →
Latest

ለወያኔደወል በ ይግዛው እያሱ

By   /  September 26, 2012  /  POEMS  /  Comments Off on ለወያኔደወል በ ይግዛው እያሱ

አረመኔ ነበርክ ጀግናውን ጣለብህ በሰራኸው በደል አይቀርም ቅጣትህ:: ሮጦ ለማምለጥ ቢሞክርም ልብህ ከማንም አታመልጥ ሁሉም ነው አዳኝህ:: (ጠብቆ ይነበብ) ለመደበቂያ እንኳ ወዳጅ ሳታፈራ                                                                 […]

Read More →
Latest

ወጣቱ የኢትዮጵያ ድምጻዊ በ64ኛው ኢሚ አዋርድ ላይ ተሳታፊ ነበር

By   /  September 25, 2012  /  Ethiopia  /  3 Comments

በ64ኛው የኢሚ አዋርድን ተከትሎ ብዙ ታላላቅ አለም አቀፍ የፊልም ባለሙያዎች ፣ሙዚቀኞች ፣ሲኒማቶግራፈርስ እና የፊልም ኢንዱስትሪ ካምፓኒዎች እን ባለቤቶቻቸው የተሳተፉበት ትልቁን የዚህን አመት አዋርድ ወጣቱ ኢትዮጵያዊ በወጣቶች ዘንድ ከፍተኛን አድናቆት እና እውቅና ያለውን በዘመናዊው ያዘፋፈን ስልቱ እና ከብዙ አርቲስቶች ጋር በፊቸሪንግ በመስራት የሚታቀው ሳሚ ካሳ (ሳምቮድ )የዚሁ እድል ተቋዳሽ እንደነበር ከስፍራው የደረሱን የተለያዩ መረጃዎች ያመለክታሉ ሳምቮድ […]

Read More →
Latest

የመቀሌ ጥንታዊ ቀልዶች

By   /  September 25, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመቀሌ ጥንታዊ ቀልዶች

            በመቀሌ ከተማ የቀልድ ነገር ሲነሳ፣ ካሳ ደበስ እና አስፋቸው ፈቃዱም አብረው ይነሳሉ። በእነዚያ የሩቅ ዘመናት ከማለዳው አራት ሰአት ጀምሮ የጠላ ገበያ ይደራባት በነበረችው መቀሌ ቀልድ ትልቅ ስፍራ ይሰተው ነበር። ጥርስ የማያስከድኑ ቀልዶችም በጠላና በአረቄ ቤቶች ይንቆረቆራሉ። ሁለቱ የቀልድ አባቶች ዛሬ በህይወት ባይኖሩም፣ ከተማይቱ ነዋሪዎች ግን ዛሬም ድረስ በፈገግታ ያነሳሱዋቸዋል። በአማርኛ ሲቀርቡ ያስቁ ይሆን? • […]

Read More →
Latest

ስለ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ያልተባሉና ያልተነገሩ ነገሮች – በቀድሞ ተማሪያቸው ዕይታ

By   /  September 25, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

ስለ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ያልተባሉና ያልተነገሩ ነገሮች – በቀድሞ ተማሪያቸው ዕይታ I. መግቢያ፡- የጠቅላይ ሚንስተር አቶ መለስ ዜናዊ ድንገተኛ ሞት ተከትሎ የአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ያልተጠበቀና ያልታሰበ ወደስልጣን መምጣት ብዙዎችን ያስገረመ ጉዳይ ሲሆን ይህንንም ተከትሎ የዚች ሃገር ጉዳይ ያገባኛል ያሉ ብዙ ግለሰቦች፣የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የሲቪክ ማሀበራት እና ሌሎችም የሳቸው ሹመት ለሃገሪቱ ጥሩ አጋጣሚ ሊሆን እንደሚችልና ምናልባትም ፈጣሪ ለዚች ሃገር ለውጥ ያስቀመጣቸው ሊሆኑ ሁሉ እንደሚችሉ ተስፋ አድርገውባቸዋል፡፡ እኔም ከነዚህ ወገኖች አንዱ ነኝ፡፡ ስለ ጠቅላይ ሚንስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ በተለያዩ ድህረገጾችና ጋዜጦች ብዙ የተባሉና የተጻፉ ሲሆን አብዛኞቹ የሳቸውን በጎና ጥሩ ጎኖች የሚዳሰሱ […]

Read More →
Latest

‹‹መሬት ለሱዳን ይሰጥ ብዬ አልፈርምም፣ እናንተ ብትስማሙም እኔ አላስፈጽምም›› አቶ አያሌው ጎበዜ

By   /  September 25, 2012  /  Ethiopia  /  2 Comments

‹‹መሬት ለሱዳን ይሰጥ ብዬ አልፈርምም፣ እናንተ ብትስማሙም እኔ አላስፈጽምም›› አቶ አያሌው ጎበዜ  በ1999 á‹“.ም በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል ተነስቶ የነበረውን የድንበር ይገባኛል ጥያቄ ተከትሎ የተወሰኑ መሬቶችን ከጎንደር ላይ በመውሰድ ለሱዳን ለመስጠት በተደረገው ስምምነት ላይ ፊረማቸውን እንዲያኖሩ የተጠየቁት አቶ አያሌው ጎበዜ በእምቢተኝነት ሲፀኑ በወቅቱ ምክትላቸው የነበሩት የአሁኑ አዲሱ ተሿሚ ም/ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን ፊርማቸውን ማኖራቸው […]

Read More →
Latest

ጠ/ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ የ “ያ ትውልድ” “ሞገደኛ አባል” አለመሆናቸው በሪሁን መኮንን

By   /  September 25, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠ/ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ የ “ያ ትውልድ” “ሞገደኛ አባል” አለመሆናቸው በሪሁን መኮንን

የባለፉት  30 እና 40 ዓመታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዋነኛ ተዋናዮች በአብዛኛው የአንድ ትውልድና አስተሳሰብ ውጤቶች ናቸው፡፡ እድሜና ስልጣን ጠገቡን ንጉሰ ነገስት ከዙፋናቸው አውርደው ስልጣኑን የሙጥኝ ያሉ ወጣት ወታደሮች፣ ወታደሮችን ስልጣን ለመንጠቅ የተለየዩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ሲያደራጅና ዙሪያውን አሰፍስፎ ሲጠባበቅ የነበረው ምሁር፣ ብረት አንስተው እርስ በራሳቸው ከዛም አሸናፊ ሆኖ ከወጣው እስከ አፍንጫው የታጠቀ መንግስት ጋር የተፋለሙ፣ የእርስ በርሱ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar