www.maledatimes.com January, 2013 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  January  -  Page 3
Latest

Netanyahu narrowly wins Israeli election

By   /  January 24, 2013  /  MIDDLE EAST  /  Comments Off on Netanyahu narrowly wins Israeli election

Jerusalem – Prime Minister Benjamin Netanyahu and his hard-line allies fared far worse than expected in a parliamentary election on Tuesday, likely forcing him to reach across the aisle to court a popular political newcomer to cobble together a new coalition. While Netanyahu appeared positioned to serve a third term as prime minister, the results […]

Read More →
Latest

North Korea says new nuclear test will be part of fight against U.S. By K.J. Kwon and Jethro Mullen, CNN

By   /  January 24, 2013  /  MIDDLE EAST  /  Comments Off on North Korea says new nuclear test will be part of fight against U.S. By K.J. Kwon and Jethro Mullen, CNN

North Korea threatens new nuclear test STORY HIGHLIGHTS NEW: North Korea is upset by a recent U.N. security council resolution, an analyst says Pyongyang says it plans a new nuclear test and further long-range rocket launches These are part of an “all-out action” targeting the U.S., it says North Korea has conducted two previous nuclear tests, […]

Read More →
Latest

የተቃዋሚ ሀይሎች ወያኔን ስርአት ለማሸነፍ አቅሙ አላቸዉ ወይ?

By   /  January 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የተቃዋሚ ሀይሎች ወያኔን ስርአት ለማሸነፍ አቅሙ አላቸዉ ወይ?

የተቃዋሚ ሀይሎች ወያኔን ስርአት ለማሸነፍ አቅሙ አላቸዉ ወይ? በሚል ር እሰ ጉዳይ ላይ በዶክተር ፍሰሃ እሸቱ እና የይግግር ምክርቤቱ አባላት እንዲሁም ማንኛውም የፖለቲካ አመለካከት ያለው ህብረተሰብ  በነጻ መድረክ ውይይት እንደሚያደርግ ከ ሽግግር ምክርቤቱ  የተላከው ደብዳቤ ይገልጻል ፣ይህ ውይይት ህብረተሰቡን ያማከለ እና ስለተቃዋሚዎች ጠንካራ እና ደካማ ጎን ለመወያየት የሚያስችል   መድረክ ሲሆን  የገዥው ስር አትም በአሁን […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ፡- ሃለፊነታቸውን የዘነጉት ግድ የለሽ ምሁራን (Alemayehu G. Mariam )

By   /  January 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያ፡- ሃለፊነታቸውን የዘነጉት ግድ የለሽ ምሁራን (Alemayehu G. Mariam )

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ በቅርቡ ናኦም ቺሞስኪ: የኤም አይ ቲ (M.I.T.) ዩኒቨርሲቲ የስነ ቋንቋ ፕሮፌሰርና የአሜሪካ ቀደምት ምሁር፤ ለአልጀዚራ ስለአሜሪካ የቀለም ሰዎችና ምሁራን በሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ ምሁሮቹ ሃላፊነት ጉድለትና ግድ የለሽነት አንደሚያሳዩ መግለጫ ሰጥተው ነበር፡፡ ላለፉት 4 አሰርት ዓመታት የ84 ዓመቱ ቺሞስኪ ተጋፍጠው ፤ ሃይላነ ጉልበተኞች ነን የሚሉትንም በሃቅ አለንጋ ሲሸነቁጣቸው ነበር፡፡ […]

Read More →
Latest

MUST LISTEN INTERVIEW with Journalist Dawit kebede

By   /  January 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on MUST LISTEN INTERVIEW with Journalist Dawit kebede

Live Interview with Journalist Dawit kebede on the Free Media’s Responsibility with in Ethiopian Diaspora and Ethiopian Government in Ethiopian Forum for Political Civility! part 2  

Read More →
Latest

አባ ሕዝቅኤል ለምን ስብሰባ ረግጠው ወጡ ?

By   /  January 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አባ ሕዝቅኤል ለምን ስብሰባ ረግጠው ወጡ ?

“የማንም አሿሿሚ አልሆንም የሥልጣን ጥመኞችን አላገለግልም”በማለት አራት ወራት የቀረውን የሲኖዶስ ዋና ጸሐፊነታቸውን የሚለቁ መሆናቸውን በደብዳቤ ገለጡ እየተባለ ሰሞኑን የሚወራላቸው አባ ሕዝቅኤል  ቀደም ሲልም ስብሰባ ረግጠው ቢወጡ የፈረሰው ቀኖና ይመለስ ብለው እንዳልሆነ መታወቅ አለበት አባ ሕዝቅኤልና በአዲስ አበባ የሚገኙት የሲኖዶስ አባለት ለእርቅና ለሰላም እንዲሁም ለሀያ ዓመታት የዘለቀውን የቤተ ክርስቲያን መለያየት ወደ አንድነት ለማምጣት በቅንነት እና ግልጽ […]

Read More →
Latest

ኤርትራ ተረጋግታለች መገናኛ ሚንስትሩ ለጥያቄ ከመያዛቸው በቀር

By   /  January 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኤርትራ ተረጋግታለች መገናኛ ሚንስትሩ ለጥያቄ ከመያዛቸው በቀር

በሰኞ ማለዳ የተጀመረው የንጹሃን እና ፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ ጥያቄ በዛሪእው እለት ረገብ ብሎ የዋለ መሆኑን አንዳንድ የዜና ምንጮች አትተዋል ። እንደ ምንጮቹ ዘገባ ከሆነ የፕረዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ልጅ በትላንትናው እለት ከማስታወቂያ ሚንስቴር ግቢ ውስጥ ታፍና የተወሰደች ሲሆን በ እለቱ የማስታወቂያ ሚንስትሩንም ለጥያቄ ይዘዋቸው እንዳሉ ለማወቅ ተችሎአል ከዚህ በላይ ምንም አይነት በሃገሪቱ ላይ ችግር አንፈጥርም ዋናው […]

Read More →
Latest

መሪዎቻችን ይፈቱ ጥያቄ ከደቡብ አፍሪካ

By   /  January 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on መሪዎቻችን ይፈቱ ጥያቄ ከደቡብ አፍሪካ

በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች መሪዎቻችን ይፈቱ በሚል መረህ የታጀበ ቲሸርት ለብሰው በስታዲየሙ ዙሪያ ከፍተኛ የሆነ እንቅስቃሴ አሳይተዋል ።አጠቃላይ የመላው አለም መገናኛ ብዙሃን በተገኙበት በዚህ ትልቅ የስፖርት መድረክ ላይ በሰላማዊ መንገድ መሪዎቻችን ይፈቱ ሲሉ ጥያቄዎቻቸውን ማቅረባቸውን ከስፍራው የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ገልጾአል ። በትላንትናው እለት ኢትዮጵያ ከዛምቢያ ጋር ባደረገችው ጨዋታ ላይ ምመላው የሳውዝ አፍሪካ ነዋሪ የሆነው […]

Read More →
Latest

Will Secretary of State Hillary Rodham Clinton be forthright before Congress about the attack in Benghazi?

By   /  January 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Will Secretary of State Hillary Rodham Clinton be forthright before Congress about the attack in Benghazi?

Secretary of State Hillary Rodham Clinton will face a barrage of questions … more > Secretary of State Hillary Rodham Clinton likely will face tough questions about the deadly Sept. 11 terrorist attack on the U.S. mission in Benghazi, Libya — including how the U.S. ambassador went missing for several hours during the assault — when she meets Wednesday with the House and Senate foreign […]

Read More →
Latest

የኤርትራ የጸጥታ ሃይሎች ሃገሪቱን ተቆጣጥረዋል ሁለት ዔታማዦር ሹሞች በስናይበር ተገድለዋል ።”አልጀዚራ የአረብኛው ክፍል”

By   /  January 21, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኤርትራ የጸጥታ ሃይሎች ሃገሪቱን ተቆጣጥረዋል ሁለት ዔታማዦር ሹሞች በስናይበር ተገድለዋል ።”አልጀዚራ የአረብኛው ክፍል”

የኤርትራ የጸጥታ ሃይሎች ሃገሪቱን ተቆጣጥረዋል ሁለት ዔታማዦር ሹሞች በስናይበር ተገድለዋል ።”አልጀዚራ የአረብኛው ክፍል” በዛሬው እለት በዋለው ከፍተኛ የጦርነት አመሳ ከተማይቱ እረፍት ያጣች ቢሆንም ሁለት ኤታማዦር ሹሞች መገደላቸውን የአልጀዚራ የአረብኛው ክፍል አትቶአል በሌላም በኩል የተቃዋሚ አንጃዎች ከሚጠይቁት ጥያቄዎች ውስጥ ዋነኛው ሆኖ የተወሰደው የህሊና እስረኞች ይፈቱ የሚለው ዋናው አላማቸው ይሁን እንጂ ቀጣዩ ግን ከተማዋን ከተቆጣጠሩ በኋላ ወደ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar