www.maledatimes.com March, 2013 - MALEDA TIMES - Page 15
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  March  -  Page 15
Latest

Ethiopia፣ ትግራይ እና ሕወሓት ምንና ምን ናቸው?

By   /  March 13, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopia፣ ትግራይ እና ሕወሓት ምንና ምን ናቸው?

በበፍቃዱ ኃይሉ “An event has happened, upon which it is difficult to speak, and impossible to be silent.’ ~ Edmund Burke.  ሴቶች!  ሴቶች ፀጉራቸውን ያሳድጋሉ፡፡ ይህ ዓረፍተ ነገር በስህተት የተደነቀረ አይደለም፤ በምሳሌነት የቀረበ ነው፡፡ 1ኛ. ፀጉራቸውን የማያሳድጉ ሴቶች አሉ፤ 2ኛ. ፀጉራቸውን የሚያሳድጉ ወንዶችም አሉ፡፡ ቢሆንም ግን ዓረፍተ ነገሩ ውሸት/ስህተት ነው ሊባል አይችልም፤ ምክንያቱም የተለዩት (exceptionals) […]

Read More →
Latest

Ethiopia: Rumors of Water War on the Nile? By Alemayehu G Mariam

By   /  March 13, 2013  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia: Rumors of Water War on the Nile? By Alemayehu G Mariam

Dam War of Words Late last month, Saudi Arabia’s Deputy Defense Minister Prince Khalid Bin Sultan fired a shot across the bow from the Arab Water Council in Cairo to let the regime in Ethiopia know that his country takes a dim view of the “Grand Renaissance Dam” under “construction” on the Blue Nile (Abbay) […]

Read More →
Latest

Rules of the papal conclave, explained by Patricia Treble

By   /  March 13, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Rules of the papal conclave, explained by Patricia Treble

  source www.africaim.com africa intelligence media  Cardinals attend a mass for the election of a new pope inside St. Peter’s Basilica, at the Vatican on Tuesday, March 12, 2013. (Andrew Medichini/AP) Though the rules for appointing a new pope have changed over the centuries, John Paul II updated them significantly on Feb. 22, 1996 with the […]

Read More →
Latest

የመጨረሻዋ ደውል!!-የዛሬ የወያኔ ወቅታዊ ሁኔታ

By   /  March 12, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመጨረሻዋ ደውል!!-የዛሬ የወያኔ ወቅታዊ ሁኔታ

የመጨረሻዋ ደውል!!ኢሕኣዴግ አብቅቶለታል:: ምንሊክ ሳልሳዊ በመጋቢት አጋማሽ የወያኔው ፓርቲ ጉባዬውን በባህር ዳር ያደርጋል ድርጅታቸውን እና ራሳቸውን ከሞት ለማትረፍ እየተራወጡ የሚገኙት ቱባ ሰዎች ከፍተኛ የሆነ ገንዘብ በመመደብ ሆድ አደር አባላትን በስፋት በስለላ ላይ ለማሰማራት እና በመጪው የድርጅቱ ጉባዬ ላይ ጠንካራ አስተያየቶችን እና ጥያቄዎችን የሚያቀርቡ ሰዎችን ስራቸውን ለመንቀል ዝግጅቱ ተደርጓል:: ወያኔ በጉባዬው ላይ የሚነሱ አጀንዳዎች ላይ ከፍተኛ […]

Read More →
Latest

Saudi Arabia revokes visas for Ethiopian housemaids after differences over recruitment conditions

By   /  March 12, 2013  /  ኣማርኛ  /  Comments Off on Saudi Arabia revokes visas for Ethiopian housemaids after differences over recruitment conditions

The Ministry of Labor and Social Development has stopped the recruitment of housemaids from Ethiopia after negotiations between the two countries reached a deadlock. Saudi authorities lately issued thousands of work visas to Saudi families to recruit housemaids from Ethiopia. According to Saudi recruitment offices, not a single Ethiopian housemaid has so far arrived in […]

Read More →
Latest

የመጨረሻው ደውል- የኢህኣዴግ ካድሬዎች ሃይማኖትን በተመለከተ ማብራሪያ መጠየቃቸው ተሰማ::

By   /  March 12, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመጨረሻው ደውል- የኢህኣዴግ ካድሬዎች ሃይማኖትን በተመለከተ ማብራሪያ መጠየቃቸው ተሰማ::

የኢህኣዴግ ካድሬዎች ሃይማኖትን በተመለከተ እየተወሰደ ያለው እርምጃ በግልጽ ማብራሪያ እንዲሰጣቸው ከፍተኛ አመራሩን መጠየቃቸው ተሰማ::ከባህር ዳሩ ጉባዬ በፊት የተሰበሰቡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት የወያኔ ካድሬዎች በእስልምና እና በኦርቶዶስ ሃይማኖቶች ዙሪያ ያለውን ጣልቃ ገብነት እና እየተወሰደ ያለውን እርምጃ በማስመልከት አጀንዳ እንዲያዝላቸው እና መፍትሄ ሊያመጣ የሚችል ውይይት እንዲያደርጉ እና ከመደምደሚያ እንዲደረስ አስፈላጊው ዝግጅት መደረግ አለብት ሲሉ ለነገ መዘዝ እንዳያስከትልብን በሚል […]

Read More →
Latest

የህወሓት ስረወመንግስት በኢሕኣዴግ ጡዘት-“የህወሃት የበላይነት በእኩልነት”

By   /  March 12, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የህወሓት ስረወመንግስት በኢሕኣዴግ ጡዘት-“የህወሃት የበላይነት በእኩልነት”

የህወሓት ስረወመንግስት በኢሕኣዴግ ጡዘት–“የህወሃት የበላይነት በእኩልነት” ምንሊክ ሳልሳዊ ተጠፍጥፈው በወያኔ የተሰሩት የኢሕኣዴግ አባል ድርጅቶት እስከዛሬ እንዳልተዋሃዱ የሚታወቅ ነው:: እንዚህ ድርጅቶች ባለፉት 20 አመታት ውስጥ ያልተዋሃዱበት እና በአንድ ፓርቲ እና ግለሰብ ስር እየተሽከረከሩ የኖሩበት ሁኔታ በበረሃው የመሃላ ፖለቲካ አለምብሰላቸው ወደ ሕወሓት ስረወመንግስት ውሳኔ ሰጪነት ሳያሸጋግራቸው የፖለቲካ ባሮች እንደሆኑ አሉ::ርእዮት አለሙ እጅግ ወደ ኋላ የቀረ እና የአስተሳሰብ […]

Read More →
Latest

ሕወሓት እንደፓርቲ-ግብጽ እንደአገር-የሙስሊሞች ጥያቄ /ክፍል አንድ/

By   /  March 12, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሕወሓት እንደፓርቲ-ግብጽ እንደአገር-የሙስሊሞች ጥያቄ /ክፍል አንድ/

ይህ የምታዩት ምስል በወያኔ ደጋፊ ድህረገጽ TIGRAY ONLINE የተለቀቀ ነው ሰፋ ያሉ ሃገራዊ ጉዳዮችንአያየን ምስጢሮችን እየገለጥን የህወሓት አና የጠላቶቻችንን ሴራ አንዳስስበታለን :: ምንሊክ ሳልሳዊ ሕወሓት እንደ ፓርቲ-ግብጽ እንደአገር:- ሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ መሰረቱን በማርኪሲስታዊ ፍልስፍና ላይ አድርጎ በዘረኝነት ታጥሮ የተመሰረተ እና ትግራይን ነጻ ለማውጣት የታገለ ድርጅት መሆኑ እደተጠበቀ ሆኖ የያዘው መርዘኛ አላማን ለማሳካት በወቕቱ ሻእቢያ […]

Read More →
Latest

Crackdown in the capital nets 41 illegal Ethiopians

By   /  March 12, 2013  /  AFRICA, MIDDLE EAST  /  Comments Off on Crackdown in the capital nets 41 illegal Ethiopians

Crackdown in the capital nets 41 illegal Ethiopians  source AIM (Africa Intelligence Media) www.africaim.com An illegal Ethiopian being arrested in Riyadh, Sunday. — SG photo RIYADH — Within hours of launching its campaign against illegal aliens here Sunday, the capital’s Passports Department officials were able to apprehend 41 Ethiopian infiltrators. Citizens and media personnel accompanying the […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ ኢትዮጵያ – ፰ ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

By   /  March 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ ኢትዮጵያ – ፰ ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ ኢትዮጵያ – ፰ ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com የእኛዋ ኢትዮጵያ አንድ ለእናቱዎች ከማንም የሚገጥሙ አይደሉምና አሜሪካ እንደ አገራችን ብቸኛ አየር መንገድ ሊኖራት ይችላል ተብሎ ባይገመትም በቅርበት ሲታዩ ብዛታቸውና የአገልግሎታቸው ስፋት ከግምትም በላይ ነው፡፡ በአሜሪካ መንግሥት ሥር የሚገኘው ‹‹ኤድዋርዶ ሙሮው›› በተባለ ታዋቂ ጋዜጠኛ ስም የተሠየመው ተቋም ከመላው ዓለም ለተውጣጡ ጋዜጠኞች በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የጉብኝት ፕሮግራም […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar