www.maledatimes.com March, 2013 - MALEDA TIMES - Page 16
Loading...
You are here:  Home  >  2013  >  March  -  Page 16
Latest

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ ኢትዮጵያ – ፮ ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

By   /  March 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ ኢትዮጵያ – ፮ ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ ኢትዮጵያ – ፮ ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com አትላንታ በቆየኹበት ጊዜ የኢትዮጵያውያን ባለውለታ እንደኾነ ወደሚነገርለት ሱፐር ማርኬት አቅኝቼ ነበር፡፡ደካልብ ፋርመርስ ማርኬት (Dekalb Farmers Market) ይባላል፡፡ ከ34 ዓመት በፊት ሮበርት ብላዛር (Robert Blazer) በተባለ እስራኤላዊ ተቋቁሞ እስከ አሁን በእርሱው ይመራል፡፡ ባለቤቱና አንድ ልጁም አብረውት አሉ፡፡ ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች ቀደምት የድርጅቱ አካል ናቸው፡፡ ቦታውን አሳጥረው ‹‹ፋርመርስ›› […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ ኢትዮጵያ – ፭ ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

By   /  March 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ ኢትዮጵያ – ፭ ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ ኢትዮጵያ – ፭ ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com ከወንጌል ጋራ የጥንት ባልንጀሮች ነን፡፡ ጎጆ ስትቀልስ ሚዜዋ ነበርኹ፡፡ የአሜሪካን ምድር በመርገጥ ግን በአምስት ወራት ትቀድመኛለች፡፡ምናልባት ካገኘኋቸው ወዳጆቼ መካከል አጭር ቆይታ ያላት እርሷ ሳትኾን አትቀርም፡፡አገር ቤት ሳለች የአንድ ትልቅ የግል ኩባንያ የዴስክ ሥራ አስኪያጅ ነበረች፡፡ጥሩ ትዳርና ሁለት ልጆች አሏት፡፡ባልና ሚስት የራሳቸው ገቢ ቢኖራቸውም ከገቢያቸው ከግማሽ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ ኢትዮጵያ – ፬ ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

By   /  March 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ ኢትዮጵያ – ፬ ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ ኢትዮጵያ – ፬ ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com ዛሬ ደግሞ ፊኒክስ – አሪዞና ነኝ፡ ኢትዮጵያዊያኑ ከሃይማኖት፣ ከተፈጥሮና ከባህል ካፈነገጡ ድርጊቶች ለመሸሽና ልጆቻቸውን ከአገራቸው ባህል ጋራ ለማስተሳሰር በያሉበት ቦታ ትንሿን ኢትዮጵያ ለመፍጠር ይሞክራሉ፡፡ አሪዞና – ፊኒክስ በቆየኹበት ወቅት ያስተዋልኹት ይህንኑ ነበር፡፡ ከመቶ ዓመት በፊት የተቆረቆረችው ፊኒክስ እንደ ታላላቆቹ የአሜሪካ ግዛቶች ሕንጻ በሕንጻ ባትኾንም በቅርብ […]

Read More →
Latest

‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ የጥይት ድምጽ ስለሌ ነው እንጂ ኑሮው እራሱ ጦርነት አይደል እንዴ?›› ጽዮን ግርማ

By   /  March 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ የጥይት ድምጽ ስለሌ ነው እንጂ ኑሮው እራሱ ጦርነት አይደል እንዴ?›› ጽዮን ግርማ

‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ የጥይት ድምጽ ስለሌ ነው እንጂ ኑሮው እራሱ ጦርነት አይደል እንዴ?›› ጽዮን ግርማ ከአንድ ወር በፊት ይመስለኛ አንዲት ጓደኛዬ ቤት ቡና ከምሳ ጋር ተጋብዤ ጎራ አልኩ፡፡ ለወትሮው እንግዳ በማስተናገዷ የምትደሰተው ቀላ ያለችው ልጅ መልክ የጓደኛዬ የቤት ሠራተኛ ለቡናው የሚያስፈልጉትን ዕቃዎች እያቀራራበች ትጉረመረማለች፤‹‹ዛሬ ምን ሆነሻል ትዕግስት?›› አልኳት ‹‹ምን ያልሆንኩት አለ ሁሉን ነገር ከጨረስኩ በኋላ ሠራተኛና ማኅበራዊ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ፣ ኢትዮጵያ ፩ ጽዮን ግርማ

By   /  March 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ፣ ኢትዮጵያ ፩ ጽዮን ግርማ

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ፣ ኢትዮጵያ ፩ ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com ከከተማ ወጣ ካልኩ ጥሬ ሥጋ አሊያም ጥብስ መብላት ያስደስተኛል፡፡ ይኸው ዛሬ ከአዲስ አበባ ወጥቼ የሚያስጐመዥ ምርጥ ሥጋ እያወረድኩ ነው፡፡ ብቻዬን ግን አይደለሁም፤ ሶምሶን ከተባለው ዘመዴ እና መላኩ ከሚባለው ጓደኛው ጋር ነኝ፡፡ ጥሬ ሥጋ ደስ የሚለው ከሰው ጋር ስብስብ ብለው ሲበሉት ነው፡፡ ሳሚ የሥጋ ቤቱ ደንበኛ ስለሆነ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

By   /  March 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

 መልክአ ኢትዮጵያ – ፫ ከአትላንታ ወጥቼ ሬኖ-ኔቫዳ ገብቻለሁ፡፡ይህች ከተማ እንደ ላስቬጋስ ታላቅ አትሁን እንጂ እንዳቅሟ የደራች የቆማሪዎች ሀገር ናት፡፡በመሀል ከተማዋ ከ12 በላይ ታላላቅ ቁማር ቤቶች አሏት፡፡ቆማሪዎቿ ከካሊፎርኒያ ጭምር እንደሚተሙባት በየቁማር ቤቶቹ መኪና ማቆሚያ ቦታ ላይ የተደረደሩት የመኪና ሰሌዳ ቁጥሮች ይናገራሉ፡፡የከተማዋ እብደት የሚያበቃው ደግሞ መሀል ከተማዋ (Down town) ላይ ነው፡፡ከዚያ ውጭ ያለው ዙሪያዋ በተራራ የተከበበ፣ጸጥታ የሰፈነባት […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ፤ ኢትዮጵያ – ፪ ጽዮን ግርማ

By   /  March 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ፤ ኢትዮጵያ – ፪ ጽዮን ግርማ

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ፤ ኢትዮጵያ – ፪ ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com አሁንም ከአትላንታ ጆርጅያ አልወጣኹም፡፡ ባለፈው ሣምንት ጽሑፌን ለዛሬ ያቆየኹት በራቁት ዳንስ ቤት (Strip Club) ውስጥ በአግራሞት ስለተመለከትኋት ሐበሻዊ – መልክ – ራቁት – ደናሽ ልተርክላችኹ ቀጠሮ ይዤ ነበርና ከዚያው ልቀጥልላችኹ፡፡ ዓርብ እና ቅዳሜ የአሜሪካኖቹ የመዝናኛ ዕለታት ናቸው፡፡ ማታ ወጥቶ መዝናናት የሚያሰኘው ካለ ዓርብ እስኪመጣ መጠበቅ […]

Read More →
Latest

የሰማያዊ ፓርቲ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በመንግስት ሃይሎች እንዲበተን ተደረገ

By   /  March 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰማያዊ ፓርቲ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በመንግስት ሃይሎች እንዲበተን ተደረገ

በትላንትናው እለት በዋቢ ሸበለ ሆቴል ሊደረግ ታስቦ የነበረውን የገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም  በመክፈቻው ሰአት የምንግስት ሃይሎች ከዋቢሸበሌ ሆቴል ባለቤት ጋር በመነጋገር እና በማስፈራራት ፕሮግራሙ እንዳይደረግ ማድረጋቸውን የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ በስልክ ያነጋገራቸው የሰማያዊ ፓርቲ አባሎች ገልጸዋል ። በዋቢሸበሌ አዳራሽ ውስጥ ከ 15 ሰዎች በላይ ገብተው ሌሎቹ ደግሞ በሪሴፕሽን አካባቢ የዝግጅቱን መጀመሪያ ሰአት በመጠባበቅ ላይ ሳሉ ዝግጅቱ ባልተጠበቀ […]

Read More →
Latest

የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት በዋስ ተፈቱ

By   /  March 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት በዋስ ተፈቱ

“ዜብራ” ላይ ሰው ገጭተው ሸሽተዋል በመባል ለ10 ቀናት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የቆዩት የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ፀሐይ ሽፈራው በዋስ ተፈቱ፡፡ ወደ ውጭ አገር እንዳይጓዙ ታግደዋል፡፡ በትናንቱ የቂርቆስ ምድብ ችሎት፤ ፖሊስ የአንድ ምስክር ማስረጃ ውስብስብ ሁኔታ ፈጥሮብኛል ብሏል፡፡ አቶ ፀሐይ የተጠረጠሩበት ጉዳይ የዋስ መብት የማያሰጥ ቢሆንም በዋስ ከተለቀቁ ግን ከአገር እንዳይወጡ ለሚግሬሽን ትእዛዝ ይሰጥልኝ ብሏል […]

Read More →
Latest

በሐረር ከፎቅ የተገፈተረችው የቤት ሠራተኛ በአደገኛ ሁኔታ ውስጥ ነች

By   /  March 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሐረር ከፎቅ የተገፈተረችው የቤት ሠራተኛ በአደገኛ ሁኔታ ውስጥ ነች

ጥርሶቿ ረግፈዋል፤ ጉልበቷ ተሰባብሯል ተጠርጣሪዋ ከእስር እንድትለቀቅ ተደርጓል መታሰቢያ ካሣዬ (ከድሬዳዋ) በሐረር ከተማ፣ ፈረስ መጋላ አንደኛ መንገድ በተሰኘው አካባቢ በቤት ሠራተኛነት የተቀጠረች የ12 ዓመቷ ሰሚራ አብዲ በአሠሪዋ ከፎቅ ላይ ተወረወረች፡፡ ታዳጊዋ በውርወራው ጥርሶቿ ረግፈው፣ ጉልበቷም ተሰባብሯል፡፡ ተጠርጣሪዋ ከእስር መለቀቋን ፖሊስ ተቃውሟል፡፡ በመቶ ብር የወር ደሞዝ ለመስራት ገብታ ሁለት ሳምንት እንደቆየች ነው ችግር የተፈጠረው፡፡ አሰሪዋ ሶፍያ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar